The Love Of God Tv Channel World Wide

  • Home
  • The Love Of God Tv Channel World Wide

The Love Of God Tv Channel World Wide በዩቲዩብ ቻናላችን እኛን ይጎበኙን!! https://youtube.com/channel/UCq0MKXRHacrxnRr4hs-qHqg እንዲሁም Subscribe አድርገው ይቀላቀሉን!!

11/06/2022

ሩትዬ ስለ አንቺ ሁሌም አምላኬን አመሰግናለሁ🥰❤
ከዚህ በላይ ደስታ የለም እሄ ነው ትልቅ ደስታ
ዛሬ በ ካፋቦየር ከተማ በነበረው የወንጌል ስርጭት ወደ ጌታ ከመጡት አንድዋ ነች በትውልዷ ራሽያዊት ነች ጌታን በልቧ እየፈለገች ባለበት አጋጣሚ በሚመስል ሁኔታ ነው የመሰከሩላት መከሩ ብዙ ነው ሰራተኞች ግን ጥቅት ነው ጌታ ብዙ ሰራተኞች ይፈልጋል ወገኖቼ ጊዜውን እናውጀው ትላለች እህታችን ሩት ተባረኪልኝ እናቴ🥰❤
👍like/follow this page

08/05/2022

ክርስትና የዋዛ አይደለም // kirstina yewaza aydelem // ዘማሪ ተባዙ በቀለ

24/03/2022

(ዘማሪ ተባዙ በቀለ) ከፍተው ይባረኩበት!!

18/03/2022

መንፈስህ ለኔ ሕይወቴ ነው
መንፈስህ ለኔ እስትንፋሴ ነው
መንፈስህ ለኔ የቅርቤ ነው
መንፈስህ ለኔ ዘመዴ ነው
ያለ መንፈስህ ያለ ህልውና ወዴት ይኬዳል(2×)
ዓሣ ያለ ውሃ ችላ እንደማትኖር
እኔም ገባኝ ያለ ሕልውናህ መኖር
ሕይወት ይከብዳል ያለ ጌታ መሆን
ቤትህ ይልመደኝ አብረህ እንዲኖር
መንፈስ ቅዱስ(2×) የኔ አባት
መንፈስ ቅዱስ(2×) የኔ ጓደኛ

አባት ቢልህ ከአባት ትበልጣለህ
እናት ቢልህ ከእናት ትልቃለህ
ወንድም ቢልህ ከወንድም ትለያለህ
መንፈስ ቅዱስ አንተ ትመቻለህ
✍️ዘማሪ ተባዙ በቀለ

25/09/2021
Join Us👇👇🇪🇹THE LOVE OF GOD TV CHANNEL"፤ ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።" (ወደ ሮሜ ...
01/05/2021

Join Us👇👇
🇪🇹THE LOVE OF GOD TV CHANNEL
"፤ ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 5: 8)
በዩቲዩብ ቻናላችን እኛን ይጎበኙን!! https://youtube.com/channel/UCq0MKXRHacrxnRr4hs-qHqg እንዲሁም Subscribe አድርገው ይቀላቀሉን!!💚💛❤️
https://t.me/TheLoveOfGodTvChannel

 #ስለ በደላችን ደቀቀ ዘማሪት ሰላም ደስታ👇 https://youtu.be/M0ayKeeDZMA ቪዲዮዎን ከፍተው ይመልከቱ!! እንዲሁም like Subscribe ያድርጉ!!
30/04/2021

#ስለ በደላችን ደቀቀ
ዘማሪት ሰላም ደስታ👇 https://youtu.be/M0ayKeeDZMA ቪዲዮዎን ከፍተው ይመልከቱ!! እንዲሁም like Subscribe ያድርጉ!!

🇪🇹THE LOVE OF GOD TV CHANNEL"፤ ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 5: 8)...
27/04/2021

🇪🇹THE LOVE OF GOD TV CHANNEL
"፤ ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 5: 8)
በዩቲዩብ ቻናላችን እኛን ይጎበኙን!! https://youtube.com/channel/UCq0MKXRHacrxnRr4hs-qHqg እንዲሁም Subscribe አድርገው ይቀላቀሉን!!💚💛❤️
https://t.me/TheLoveOfGodTvChannel

THE LOVE OF GOD TV CHANNEL WORLD WIDE:"፤ እኛም እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን ፍቅር አውቀናል አምነንማል። እግዚአብሔር ፍቅር ነው፥ በፍቅርም የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል እግዚአብሔርም በእርሱ ይኖ....

🇪🇹THE LOVE OF GOD TV CHANNELበዩቲዩብ ቻናላችን እኛን ይጎበኙን!! https://youtube.com/channel/UCq0MKXRHacrxnRr4hs-qHqg እንዲሁም Subscribe...
24/04/2021

🇪🇹THE LOVE OF GOD TV CHANNEL
በዩቲዩብ ቻናላችን እኛን ይጎበኙን!! https://youtube.com/channel/UCq0MKXRHacrxnRr4hs-qHqg እንዲሁም Subscribe አድርገው ይቀላቀሉን!!💚💛❤️
እኛም እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን ፍቅር አውቀናል አምነንማል። እግዚአብሔር ፍቅር ነው፥ በፍቅርም የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል እግዚአብሔርም በእርሱ ይኖራል።"
(1ኛ የዮሐንስ መልእክት 4: 16)
https://t.me/TheLoveOfGodTvChannel

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when The Love Of God Tv Channel World Wide posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to The Love Of God Tv Channel World Wide:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share