የቦረናዉ ፋኖ /page

  • Home
  • የቦረናዉ ፋኖ /page

የቦረናዉ ፋኖ /page ላይክና ሸር በማድረግ መረጃዎች ያግኙ ስለ ሠጡኝ አስተያየት ?

07/10/2022
24/09/2022
23/09/2022
20/09/2022
29/08/2022
09/08/2022

በተያዘው የመኸር እርሻ ሰብል ልማት ከ38 ሽህ በላይ ሄ/ር መሬት መሬት በተለያዩ የሰብል አይነቶች በዘር መሸፈኑን የቦረና ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ገለፀ።

መ/ሰላም፣ ንሃሴ 03/2014ዓ፣ም (ቦረና ኮሙዩኒኬሽን)

የጽ/ቤቱ ም/ኃላፊ አቶ ሀሰን እንድሬ ለወረዳው የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን እንዳስታወቁት አርሶ አደሩ የተሻሻሉ የግብርና አሠራሮችንና ቴክኖሎጅዎችን በመጠቀም ለ2014/2015 የምርት ዘመን በዘር ከሚሸፈነው 39 ሽህ 618 ሄ/ር እስካሁን ድረስ 38 ሽህ 015 ሄ/ር መሬት በዘር ተሸፍኗል ብለዋል።

በዘር ከተሸፈነው ውስጥም 11 ሽህ 822 ሄ/ር የሚሆነው በስንዴ፣ በጤፍና ቦለቄ ኮሞድቲ ክላስተር የተሸፈነ ነው።

ለመኸር እርሻ ሰብል ልማትም ማዳበሪያ 39 ሽህ 712 ኩ/ል ፣179 ሽህ 184 ሜትር ኩብ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ፣ 245 ኩ/ል ምርጥ ዘር ፣30 ሽህ ሊትር ኢኮግሪን/ሠው ሠራሽ ፈሳሽ የተፈጥሮ ማዳበሪያ/ እና 494 ኩ/ል ቨርሚ ኮምፖስት የምርት ማሳደጊያ ግብአቶች ጥቅም ላይ መዋሉን ም/ኃላፊው ተናግረዋል።

እንደም/ኃላፊው ገለፃ በዘንድሮ የመኸር ሰብል ልማት እንደ ሀገር አጋጥም የነበረው የሰው ሠራሽ ማዳበሪያ እጥረት የገጠመቸው ቢሆንም የተፈጥሮ ማዳበሪያንና ሌሎች የምርት ማሳደጊያ ግብአቶችን በመጠቀም ችግሩን ለማቃለል ጥረት ተደርጓል ብለዋል።

የሰብል ልማቱን ውጤታማ ለማድረግም የኩታ ገጠም አሠራርን በመከተል አርሶ አደሩ በባለሙያው ምክረ ሃሳብ መሠረት ግብአትንና የመስመር ቴክኖሎጅን ተጠቅሞ እንድዘራ ስለመደረጉም ገልጸዋል።

በአሁኑ ወቅት በዘር ከተሸፈነው እና ቀጣይ ከሚዘራው መሬት 1 ሚሊየን 274 ሸህ 127 ኩ/ል ምርት ለመሰብሰብ መታቀዱን ከወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

28/07/2022
😍😍😍😍
20/07/2022

😍😍😍😍

16/05/2022
Ilove You Moor Than Any Thing
08/05/2022

Ilove You Moor Than Any Thing

21/04/2022

@

02/04/2022

SELAM SELAM

28/10/2021
24/10/2021

2

21/09/2021
😓😓😓
21/08/2021

😓😓😓

09/07/2021

፩፱፱፪

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የቦረናዉ ፋኖ /page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share