Gondar Midea - ጎንደር ሚዲያ

  • Home
  • Gondar Midea - ጎንደር ሚዲያ

Gondar Midea - ጎንደር ሚዲያ ጎንደር ሚዲያ ታማኝ እና ፈጣን መረጃዎችን ለእርስዎ ለማቅረብ የሚታትር ሲሆን አንድም ድምፅ ለሌላቸው ድምፅ ለመሆን የተዘጋጀ የሚዲያ ማዕከል ነው።

12/12/2023
የፋሲል ደሞዝ አዲሱ ስራውን እንሆ...
10/12/2023

የፋሲል ደሞዝ አዲሱ ስራውን እንሆ...

ፋሲል ደሞዝ - ጥቁር ግስላ (ፋኖ) አዲስ ሙዚቃ 2023. New Ethiopia Music (Tikur Gisila),Fano 2023. ...

03/12/2023
03/05/2023

የኮሜዲያን እሸቱ መለሰ ፌስቡክ ገጽ ተጠለፏል ።
****************************************

የእሸቱ መልዕክት ፦

ውድ የኮሜዲያን እሸቱ የፌስቡክ ገጽ ተከታዮቼ ከሚያዚያ 5 ቀን ጀምሮ የፌስቡክ ገጼ መሉ ለሙሉ ተጠልፎ ከኔ ቁጥጥር ወጥቷል::

ይህንንም ለፌስቡክ አሳውቄ እየተከታተልኩ በመሆኑ፤ አንድ ሚሊየን ሦስት መቶ ሺህ ተከታዮች ያለውን " Comedian Eshetu " የሚለውን ገጼን ተጠልፏል (HACK) ተደርጓል እያላችሁ ለፌስቡክ ሪፖርት እድታደርጉልኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ::

አክባሪያችሁ
ኮሜድያን እሸቱ::

28/07/2022
በራስ መኩራት ሀጢያት አይደለም
26/07/2022

በራስ መኩራት ሀጢያት አይደለም

27/06/2022

#ሰይጣን ነኝ

28/05/2022

መንግስት ህግ ማስከበር ከጀመረ ጀምሮ ጎንደር ከተማ ፍፁም ሰላሟን አግኝታለች ተባለ።

ጎንደርየ ሁሌም ሰላምሽ ይብዛልኝ።❤

27/05/2022

ለቤተክርስቲያን ሸክም የሆነው ሰው

ዲያቆን አባይነህ ካሴን የሚገስፀው ማነው?

በማይመለከተው ሃይማኖታዊ ጉዳይ ገብቶ መዘባረቅ ምን የሚሉት አግባብ ነው?

የሰውን ሃይማኖታዊ ድንበር ማክበር የራስን ለማስከበር ይረዳል! ከዛ ውጭ በሃይማኖቱም በፖለቲካውም ጥልቅ እያሉ ሚናን አለመለየት የቤተ ክርስትያኗን ገፅታ ከማበላሸት ውጭ ጠቀሜታው ምንድነው???

ድንበር የዘለለ ተናዳፊነቱን ያቆም ዘንድ ምከሩት!
Via ሙሉቃል ቃል

Address


Telephone

+251982072533

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gondar Midea - ጎንደር ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share