Ethio Tech Media

  • Home
  • Ethio Tech Media

Ethio Tech Media M.Y ዲሽ እና ሪሲቨር

https://youtu.be/9MYm3p0tbTw
23/02/2022

https://youtu.be/9MYm3p0tbTw

የካሜራ አሰራርና እድገት||የቴክኖሎጂ እድገት|አስገራሚ ነገሮች||feta squad||zena addis||abel brhanu||tingrt tube|Subscribe,like&shareስለተመለከታችሁ አመሰግናለሁ።

መረጃ  ኢትዮሳት!!! ለNSS 12 57°E ተጠቃሚዎች ETV መዝናኛ ከዚህ በፊት ከነበረው  Standard Definition (SD) የምስል ጥራት ወደተሻለው High Definition (HD) ...
27/01/2022

መረጃ ኢትዮሳት!!!

ለNSS 12 57°E ተጠቃሚዎች ETV መዝናኛ ከዚህ በፊት ከነበረው Standard Definition (SD) የምስል ጥራት ወደተሻለው High Definition (HD) የምስል ጥራት በማሳደግ ስርጭቱን ዛሬ ጀምሩዋል!!!

📡 NSS12 57°E

📺ETV ENT HD

📶11105 Hor 45000

ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!

06/01/2022
እንኳን ደስ አላችሁ ዳታ በርቷል!!
02/01/2022

እንኳን ደስ አላችሁ ዳታ በርቷል!!

18/12/2021

ስለ ቴክኖሎጂ መረጃ

17/12/2021

Addis mereja

ለ Yahsat 52.5°E ተጠቃሚዎች Football HD ኳስ ማስተላለፍ ጀምሯል አሁን ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ማንቸስተር ሲቲ በቀጥታ እየተላለፈ ነው። 11785 H 27500
06/11/2021

ለ Yahsat 52.5°E ተጠቃሚዎች Football HD ኳስ ማስተላለፍ ጀምሯል አሁን ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ማንቸስተር ሲቲ በቀጥታ እየተላለፈ ነው።
11785 H 27500

TV_ Varzish አዲስ Biss key      03A01BBE20C16D4E
03/11/2021

TV_ Varzish አዲስ Biss key
03A01BBE20C16D4E

  📄ፌስቡክን ጨምሮ የተለያዩ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን የሚያስተዳድረው ኩባንያ ስያሜውን ወደ 'ሜታ' ከቀየረ በኋላ አዲሱ ስሙ እስራኤል ውስጥ መቀለጃ ሆኗል።አዲሱ የፌስቡክ ስም 'ሜታ' የሚ...
02/11/2021




📄ፌስቡክን ጨምሮ የተለያዩ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን የሚያስተዳድረው ኩባንያ ስያሜውን ወደ 'ሜታ' ከቀየረ በኋላ አዲሱ ስሙ እስራኤል ውስጥ መቀለጃ ሆኗል።

አዲሱ የፌስቡክ ስም 'ሜታ' የሚለው ቃል በዕብራይስጥ ቋንቋ 'ሟች' የሚል ተቀራራቢ ትርጉሙ የያዘ በመሆኑ በእስራኤላውያን ዘንድ መሳለቂያ ሆኗል።

በዚህም ሳቢያ በርካታ ሰዎች በሚል ሃሽታግ ትርጉሙን በማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ እያጋሩ ነው።

'ዘካ' የተባለው ታዋቂ የአደጋ ጊዜ ነፍስ አድን በጎ ፈቃደኞች ቡድን በፌስቡክ አዲስ ስያሜ ላይ አሹፏል። ቡድኑ በትዊተር ገጹ ላይ "አትጨነቁ፣ [ልናድነው] እየሠራን ነው" በማለት አስፍረዋል።

ሌላው የትዊተር ተጠቃሚ ደግሞ "ሁሉም የዕብራይስጥ ተናጋሪ የሚስቅበት ጥሩ ምክንያት ስለቀረበልን እናመሰግናለን" ብሏል።

ፌስቡክን ጨምሮ በርካታ የማኅበራዊ ትስስር መድረኮችን የያዘው ግዙፉ ተቋም ከባድ ትችት እየቀረበበት ባለበት በዚህ ወቅት የሁሉም መድረኮች አቃፊ የሆነውን ድርጅት ስያሜ 'ሜታ' የሚል አዲስ ስም መስጠቱ በዓለም ዙሪያ መነጋገሪያ ሆኗል።

Credit: BBC Amharic Website

🦋 🦋

https://youtu.be/nM_F1mnH5cM
14/06/2021

https://youtu.be/nM_F1mnH5cM

ሰላም የMengie Tech ተከታታዮች ለዛሬ ያዘጋጀውላችሁ video 👉How to change my location||አድራሻችንን እንዴት መቀየር እንችላለን?|👈የሚል ነው።subscribe ማድረግ እንዳትረሱ!!ከዚህ በፊት የሰረዋቸው videos:-...

https://youtu.be/Vs9tgQcDMDc
11/06/2021

https://youtu.be/Vs9tgQcDMDc

ሰላም ውድና የተከበራችሁ የMengie Tech ተከታታዮች ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት video👉ዩቱብ ላይ ባግራውንድ መጫዎቻ|How to background play any video on YouTube |👈የሚል ነው።subscribe ማድረግ እንዳትረሱ!!ከዚህ...

https://youtu.be/MvwFbe15uFA
09/06/2021

https://youtu.be/MvwFbe15uFA

ሰላም ውድ የMengie Tech ተከታታዮች ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት video👉አድራሻችንን እንዴት Google map ላይ ማስገባት እንችላለን?| How to insect my address/location on google map|👈የሚል ነው።subscribe...

https://youtu.be/NYceWA7iAmQ
04/06/2021

https://youtu.be/NYceWA7iAmQ

ሰላም ውድ የMengie Tech ዛሬ ይዤላችሁ የመጠሁት video 👉እንዴት ኢትዮጵያ ውስጥ ቢትኮይን ማግኘት እንችላለን?|How to earn BTC in Ethiopia free|How to make money online?|👈የሚል ነው።subscribe ማድ...

https://youtu.be/UsmPIg0DWxY
29/05/2021

https://youtu.be/UsmPIg0DWxY

ሰላም የMengie Tech ተከታታዮች ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት video 👉እንዴት ፎቷችንን ወደ አሸንጉሊት መቀየር እንችላለን?|How to change Normal photo to Cartoon photo?👈የሚል ነው።subscribe my channelከዚህ...

https://youtu.be/R_C2JgP2Ooo
13/05/2021

https://youtu.be/R_C2JgP2Ooo

የዋይፋይ ፓስዋርድ እንዴት ማወቅ ይቻላል?How to hack wifi password with out root?

✝️ውድ ጓደኞቼ ፣ወንድሞቸና እህቶች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!!!✝️🙏በዓሉ የሰላም ፣የጤና እና የፍቅር ዓመት በዓል ይሁንላችሁ ይሁንልን።🙏
01/05/2021

✝️ውድ ጓደኞቼ ፣ወንድሞቸና እህቶች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!!!✝️
🙏በዓሉ የሰላም ፣የጤና እና የፍቅር ዓመት በዓል ይሁንላችሁ ይሁንልን።🙏

https://youtu.be/N7BMF0ghmnY
31/03/2021

https://youtu.be/N7BMF0ghmnY

ሰላም ውድ የ Mengie info ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ።ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት video የጠፋ ስልክ ማግኘት ተቻለ!!ከርቀት መሰለልም ይቻላል።How to gen my mobile from chiter የሚል ነው።ከዚህ በፊት የሰረዋቸ...

Tv varzish new bis key
26/03/2021

Tv varzish new bis key

💥ሰበር ዜና🔥ውድ የMengie Info ቤተሰቦች🖥ebs🖥ebs musika🖥ebs cinema 🖥ebs documentary 🖥ebs sport በቅርብ ቀን በ Ethio sat ይገባሉ
22/03/2021

💥ሰበር ዜና🔥ውድ የMengie Info ቤተሰቦች
🖥ebs
🖥ebs musika
🖥ebs cinema
🖥ebs documentary
🖥ebs sport በቅርብ ቀን በ Ethio sat ይገባሉ

የግንባር ጸጉር (ቤቢ ሄርን) ለማሳደግ የሚረዱ ቀላል መላዎች  https://get.et/jKWUqm
17/03/2021

የግንባር ጸጉር (ቤቢ ሄርን) ለማሳደግ የሚረዱ ቀላል መላዎች https://get.et/jKWUqm

How to grow your baby hairs

ውድ የቻናሌ ተከታታዮች አዲሱ ሎጋችን ይህን ይመስላል አስተያየት ካላችሁ አሳውቁኝ።የYou Tube channel linkበጣም አሪፍና አስተማሪ video ስለለቀኩ ገብታችሁ መመልከት ትችላላችሁ ...
17/02/2021

ውድ የቻናሌ ተከታታዮች አዲሱ ሎጋችን ይህን ይመስላል አስተያየት ካላችሁ አሳውቁኝ።

የYou Tube channel link
በጣም አሪፍና አስተማሪ video ስለለቀኩ ገብታችሁ መመልከት ትችላላችሁ ።

https://youtube.com/channel/UCxUc64fuhmnSytAgFDrBSBA

የtelegram channel link
ሰላም እንደምን አላችሁ join በመሆን አዳዲስ መረጃ ያግኙ።
https://t.me/mengieinfo

https://youtu.be/lFDQP7EXzrY
13/02/2021

https://youtu.be/lFDQP7EXzrY

ሰላም ውድና የተከበራችሁ የ meneie info ተከታታዮች ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት፦ ስልካችን ምን ሲሰራ እንደዋለ የምናው ቅበት ቀላል ዘዴ ነው። የtelegram channel Mengie infoሰላም እንደምን አላችሁ join በመ....

https://youtu.be/GP0gy8ViF64
07/02/2021

https://youtu.be/GP0gy8ViF64

ሰላም ውድ የMengie Info ቤተሰቦች ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት video እንዴት የቴሌ ግራም አካውንት መጥለፍ እንችላለን /How to Hack Telegram Account የሚል ነው:: Subscribe ያለ ደረጋችሁ አድርጉ ሀሳብ አስተያየት .....

ውድ የMengie Info ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ በethio sat አዲስ ቻናል ገብቷል።Channel name    Yegnatv/የኛ ቲቪFrequncy      11165Plirazation  ...
06/02/2021

ውድ የMengie Info ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ በethio sat አዲስ ቻናል ገብቷል።
Channel name Yegnatv/የኛ ቲቪ
Frequncy 11165
Plirazation H
Symbolrate 45000

Like and share

https://youtu.be/24QK6p0-_x8
04/02/2021

https://youtu.be/24QK6p0-_x8

ሰላም ውድ የ Mengie info ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ።ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት video እንዴት የሞባይል ስቶሬጅ/storage መጨመር እንችላለን /how to increse mobile storage 1024 GB/1TB 100%✔ true የሚል ነው።ከ...

ውድ የmengie info ቤተሰቦች እንኳን ድስ አላችሁ foot ball HD EPL ማስተላለፉን ቀጥሏል።
31/01/2021

ውድ የmengie info ቤተሰቦች እንኳን ድስ አላችሁ foot ball HD EPL ማስተላለፉን ቀጥሏል።

https://youtu.be/iH8UVuqHa50
20/01/2021

https://youtu.be/iH8UVuqHa50

ሰላም ውድ የ Mengie info ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ።ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት video የ wi-fi password and user name እንዴት እንቀይራለን?/how to change wi-fi password and user name? የሚል ነው።ከዚ...

Address


Telephone

+251918581022

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Tech Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio Tech Media:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share