Apostel Adane Akile

  • Home
  • Apostel Adane Akile

Apostel Adane Akile Apostel Adane Akile
page

15/11/2023
15/11/2023

(የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 16)
----------
17፤ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው። የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ በሰማያት ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጠልህምና ብፁዕ ነህ።

18፤ እኔም እልሃለሁ፥ አንተ ጴጥሮስ ነህ፥ በዚችም ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ፥ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም።

በቀን 04/02/2016 ዓ.ም ከApostel Adane Akile ጋር ድንቅ ጊዜ አሳለፈን ጌታ ይባረክ፡፡ለበለጠ መረጃ 0910901824
18/10/2023

በቀን 04/02/2016 ዓ.ም ከApostel Adane Akile ጋር ድንቅ ጊዜ አሳለፈን ጌታ ይባረክ፡፡
ለበለጠ መረጃ 0910901824

የማይለወጥ ካህን ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን አዶላ ወዩ ዶንቦስኮ አጥቢያ ላይ ከሚያዝያ 25--29/2015 ዓ.ም: የኔበረው ኮንፎራንስ ጌታ ይባሬክ በድል ተጠናቀቀ።
07/05/2023

የማይለወጥ ካህን ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን አዶላ ወዩ ዶንቦስኮ አጥቢያ ላይ ከሚያዝያ 25--29/2015 ዓ.ም: የኔበረው ኮንፎራንስ ጌታ ይባሬክ በድል ተጠናቀቀ።

ዕብራውያን 7¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²² እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል።²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ ...
25/04/2023

ዕብራውያን 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል።
²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤
²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤

= ለኔ በአግልግሎተ ላይ አስተየት ከመስጠት በፍት እኔዝህን 6 ነገሮች ማወቅ አለብክ፡1.በአጌልግሎተ ላይ አስታየት ከመስጠት በፍት አጌልጋይ መሆን አለብክ2.በትምርቴ ላይ አስታየት ከመስጠት ...
19/04/2023

= ለኔ በአግልግሎተ ላይ አስተየት ከመስጠት በፍት እኔዝህን 6 ነገሮች ማወቅ አለብክ፡
1.በአጌልግሎተ ላይ አስታየት ከመስጠት በፍት አጌልጋይ መሆን አለብክ
2.በትምርቴ ላይ አስታየት ከመስጠት በፍት ከኔ የተሻልክ አስተማር መሆን አለብክ፡
3.በመርነተ ላይ አስታየት ከመስጠት በፍት ከኔ የተሻልክ መር መሆን አለብክ፡
4.በትንብት አጌልግሎተ ላይ አስተየት ከመስጠት በፍት ነብይ መሆን አለብክ፡
5.በጸሎተ ላይ አስታየት ከመስጠት በፈት ከኔ የተሻልክ ጸላይ መሆን አለብክ፡
6.ለኔና ለአጌልግሎተ ያለክ አመለካከት ጠናማ መሆን አለበት፡
=ያለዝያ አልሰማክም አትድከም፡፡

እኔ የምወዳቸው የኔ 4 ባሕርያቶቸ1.በእግዚአብሔር መታመነን2.በማናኝውም ነገር ተስፋ አለመቁረጠን3.ከእግዚአብሔር በቀር ማንንም አለመፍራተን4.በነገር ሁሉ ትጉና ብርቱ አጌልጋይ መሆነን
13/04/2023

እኔ የምወዳቸው የኔ 4 ባሕርያቶቸ
1.በእግዚአብሔር መታመነን
2.በማናኝውም ነገር ተስፋ አለመቁረጠን
3.ከእግዚአብሔር በቀር ማንንም አለመፍራተን
4.በነገር ሁሉ ትጉና ብርቱ አጌልጋይ መሆነን

በአጌረ በኢትዮጵያ ውስጥ ይህንን አባባል አልሰማማም ስለ ኤራስ አንተ አታወራ ለሎች ያወሩ የምባል አባባል:=እንግድ ስለ እኔ ስሙ እኔ ከተጠቀሙኩ ባቸው ነገሮች ውስጥ ዋና  የሆኑ 5 ነገሮችን...
13/04/2023

በአጌረ በኢትዮጵያ ውስጥ ይህንን አባባል አልሰማማም ስለ ኤራስ አንተ አታወራ ለሎች ያወሩ የምባል አባባል:

=እንግድ ስለ እኔ ስሙ እኔ ከተጠቀሙኩ ባቸው ነገሮች ውስጥ ዋና የሆኑ 5 ነገሮችን ተግባራዊ ካላደሬጋቹ ተግባራዊ አድርጉ እናንተም ትጠቀማላቹ :

1.እኔ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ዳግም ተወልጅ አለው እናንተስ ?
2.እኔ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን አድስ ፍጥረት ነኝ እናንተስ ?
3.እኔ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ጻድቅ አለው እናንተስ ?
4.እኔ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የእግዚአብሔር ልጅ ሁኝ አለው እናንተስ ?
5.እኔ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የዘላለም ህይወት አለኝ እናንተስ ?

እኔን ሁል ጊዜ 3 ነገሮች ያስቁኝአል፡1.ማንንም አልሰማም የምሉ መርዮች2.እያጌለግሉ የማይጸልሉ አጌልጋዮች 3.የ80 አመት ህፃናቶች
13/04/2023

እኔን ሁል ጊዜ 3 ነገሮች ያስቁኝአል፡

1.ማንንም አልሰማም የምሉ መርዮች
2.እያጌለግሉ የማይጸልሉ አጌልጋዮች
3.የ80 አመት ህፃናቶች

በአንድበት ቃል ትጠመዳለ:1.ዳካማ ነኝ ካልክ ዳካማ ነይ   1.1.ብርቱ ነኝ ካልክ ብርቱ ነይ 2.ባሽታኝ ነኝ ካልክ በሽታኝ ነይ     2.1.ጠናኝናኝ ካልክ ጠናኝ ነይ 3.ዳሀ ነኝ ካልክ ዳ...
13/04/2023

በአንድበት ቃል ትጠመዳለ:
1.ዳካማ ነኝ ካልክ ዳካማ ነይ
1.1.ብርቱ ነኝ ካልክ ብርቱ ነይ
2.ባሽታኝ ነኝ ካልክ በሽታኝ ነይ
2.1.ጠናኝናኝ ካልክ ጠናኝ ነይ
3.ዳሀ ነኝ ካልክ ዳሀ ነይ
3.1.ባለጠጋ ነኝ ካልክ ባለጠጋ ነይ
4.ጎዶሎ ሰው ነይኝ ካልክ ጎዶሎ ሰው ነይ
4.1.ሙሉ ሰው ነኝ ካልክ ሙሉ ነይ

= በአንድበት ቃል ትጠመዳለ:1.ዳካማ ነኝ ካልክ ዳካማ ነይ   1.1.ብርቱ ነኝ ካልክ ብርቱ ነይ 2.ባሽታኝ ነኝ ካልክ በሽታኝ ነይ     2.1.ጠናኝናኝ ካልክ ጠናኝ ነይ 3.ዳሀ ነኝ ካልክ...
13/04/2023

= በአንድበት ቃል ትጠመዳለ:
1.ዳካማ ነኝ ካልክ ዳካማ ነይ
1.1.ብርቱ ነኝ ካልክ ብርቱ ነይ
2.ባሽታኝ ነኝ ካልክ በሽታኝ ነይ
2.1.ጠናኝናኝ ካልክ ጠናኝ ነይ
3.ዳሀ ነኝ ካልክ ዳሀ ነይ
3.1.ባለጠጋ ነኝ ካልክ ባለጠጋ ነይ
4.ጎዶሎ ሰው ነይኝ ካልክ ጎዶሎ ሰው ነይ
4.1.ሙሉ ሰው ነኝ ካልክ ሙሉ ነይ

= ባሌ ራእይ ናይ ? ከሆንክ እነዚህ 4 ነጌሮችን ተግባራዊ አድርግ ትጠቀማለ:1. የእግዚአብሔርን ቃል ዕለት ዕለት አንብብ አሳላሰል ተግባራዊ አድርግ:2.ዘውትር ሳታቋርጥ ጸልይ: 3.የእግዚአ...
09/04/2023

= ባሌ ራእይ ናይ ? ከሆንክ እነዚህ 4 ነጌሮችን ተግባራዊ አድርግ ትጠቀማለ:
1. የእግዚአብሔርን ቃል ዕለት ዕለት አንብብ አሳላሰል ተግባራዊ አድርግ:
2.ዘውትር ሳታቋርጥ ጸልይ:
3.የእግዚአብሔርን ድምጽ ስማ ለድምጹ ታዘዝ፡
4.እንደ ክርስቶስ ትሁት ሁን ትብትን አስወግድ፡

= ወጌነ እነዚህን 4 ነጥቦችን ተግባራዊ አድርግ ትጠቀማለ፡፡1.አታስመስል በራስ አሳብ ሕድ እስከ ፍፃሜ2.አልችልም አትበል በርታ ትችላለ3.አትቾክል አንድ ነጌር ለመወሰን ቡዙ ጊዜ አስብ4.ለ...
07/04/2023

= ወጌነ እነዚህን 4 ነጥቦችን ተግባራዊ አድርግ ትጠቀማለ፡፡
1.አታስመስል በራስ አሳብ ሕድ እስከ ፍፃሜ
2.አልችልም አትበል በርታ ትችላለ
3.አትቾክል አንድ ነጌር ለመወሰን ቡዙ ጊዜ አስብ
4.ለወራኞች ልብንና ጆሮክን አትስጥ አንተ ባለ ኤራይ ነይ

የቤረከቱ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ ጋብዘኖታል!!!
04/03/2023

የቤረከቱ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ ጋብዘኖታል!!!

Gospel Light tv /SUBSCRIBE/Likee/share/ ካደረጉ ቦሐላ በዝህ ስለክ በማነኝውም ሳአት ብደውሉ ለመጸለይ ዝግጁ ነኝ:0910901824
23/02/2023

Gospel Light tv /SUBSCRIBE/Likee/share/ ካደረጉ ቦሐላ በዝህ ስለክ በማነኝውም ሳአት ብደውሉ ለመጸለይ ዝግጁ ነኝ:0910901824

ውድ ኢትዮጵያና ከኢትዮጵያ ውጭ የምትገኙ የአገሬ የኢትዮጵያ ልጆች እባካቹ በዬ ኃይማኖታቹ ለኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሰላም ጸልዩላቾ እግዚአብሔር የቀድሞ ሰላሙን እንድመልስላት:   ...
06/02/2023

ውድ ኢትዮጵያና ከኢትዮጵያ ውጭ የምትገኙ የአገሬ የኢትዮጵያ ልጆች እባካቹ በዬ ኃይማኖታቹ ለኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሰላም ጸልዩላቾ እግዚአብሔር የቀድሞ ሰላሙን እንድመልስላት: ምክንያቱም የኦሮቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሰላም የኢትዮጵያ ሰላም ስለሆነ ለሰላሟ እንጸልይ: እንጅ እውቀት አልባ የሆነ ንግግር በመናገር የምመናኖቹን አይምሮን አንጉዳ እንድውም ደግሞ የአጌርንም ሰላም አናደፈርስ እባካቹ ጌታ ይባርካቹ !!!

ሐዋርያው አዳነ አክሌ
ነኝ ከኢትዮጵያ

29/01/2023
Gospel Light tv SUBSCRIBE/Likee/share/ያድርጉ ይከታተሉ በትሰብ ይሁኑ::
28/01/2023

Gospel Light tv SUBSCRIBE/Likee/share/ያድርጉ ይከታተሉ በትሰብ ይሁኑ::

28/01/2023

Gospel Light tv

Address


Telephone

+251910901824

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Apostel Adane Akile posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Apostel Adane Akile:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share