ETHIO HD ዜና

  • Home
  • ETHIO HD ዜና

ETHIO HD ዜና ትክክለኛ መረጃዎችን በደቂቃው በየስአቱ ወደ እናንተ አናደርሳለን!!

join👉
15/03/2024

join👉

በነፋስ መውጫ ከተማ ፋኖ ባደረገው ከባድ ተጋድሎ ድል አደረገ : ከባ/ዳር የተሠማው ዜናከትናንት በስትያ በኮሎኔል ታደሰ የተመራው የንስር ሻለቃ በነፋስ መውጫ ከተማ ባደረገው ተጋድሎ ድል ማድ...
07/03/2024

በነፋስ መውጫ ከተማ ፋኖ ባደረገው ከባድ ተጋድሎ ድል አደረገ : ከባ/ዳር የተሠማው ዜና

ከትናንት በስትያ በኮሎኔል ታደሰ የተመራው የንስር ሻለቃ በነፋስ መውጫ ከተማ ባደረገው ተጋድሎ ድል ማድረጉን የህዝብ ግንኙነት ሃላፊው ለኤቢሲ ተናግሯል። ፋኖ በቆረጣ ባደረገው ውጊያ ድል ማድረጉን ገልጿል። የንስር ሻለቃ ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ፋኖ ተመስገን እንደገለጸው ፋኖ በአንድነት አኩሪ ጀብድ እየፈጸመ ነው ብሏል።
ዝርዝሩን በዩቱዩብ 👉https://youtu.be/NcG7avkoRDE?si=b7jMWTtQsKK87JIs

ታሪክ ሰሪዋ "ትግስት ጫኔ" 🤞🔥✊28 ሚኒሻና 17 አድማ ብተናን በደብረወርቅ የማረከችው የሶማ ብርጌድ አዛዥ ትግስት ጫኔ ትባላለች። ፋኖ አባቷን በቄስ ሽማግሌ አታለው በሴራ የገደሉባት የቀድ...
06/03/2024

ታሪክ ሰሪዋ "ትግስት ጫኔ" 🤞🔥✊

28 ሚኒሻና 17 አድማ ብተናን በደብረወርቅ የማረከችው የሶማ ብርጌድ አዛዥ ትግስት ጫኔ ትባላለች። ፋኖ አባቷን በቄስ ሽማግሌ አታለው በሴራ የገደሉባት የቀድሞ ልዩ ሀይል አባል ነች።

ባለፈው ወር ከ3 ጓዶቿ ጋር ብቻቸውን ፣ ከግንደወይን ወደ ደብረወርቅ ሲመጣ የነበረን 2 ፒካፕ መኪኖችን በማቃጠል ፤ በፒካፓች ተሳፍሮ የነበረውን የኦሮሞ ብልፅግና ሰራዊት ብትንትኑን ያወጣች ልበ ሙሉ ጀግና ነች።

https://youtu.be/kvJcAZ9d1Ao?si=QRgUzXkgDBDXyUTn
04/03/2024

https://youtu.be/kvJcAZ9d1Ao?si=QRgUzXkgDBDXyUTn

🔴 የEBSTVዋ ሉላ ገዙ LIVE ሌላ ታሪክ እና ብዙዎችን ያስቆጣችው Bemnet ና የቲክቶከሮቹ 1 birr እና ሴዶ ጸብ /በቅዳሜን ከሰዓት/ hab studio🔴ብዙዎችን ያስቆጣው የድርሹ ዳና ድርጊት ና EBSTV ጋዜጠኞች ና ያ....

https://youtu.be/5A9BwZ0D1Qw?si=MqpNSAjR6HIF3bym
29/02/2024

https://youtu.be/5A9BwZ0D1Qw?si=MqpNSAjR6HIF3bym

ሰላም የምንወዳችሁ ውድ ቤተሰቦች እንኳን ደህና ቆያችሁን በስራችን እየተዝናናችሁ ለሌሎችም ሼር ማድረጋችሁን እንዳትረሱ እናመሰግናለን.Thank you all!

ፋኖኖኖ💚💛❤Today,s Best photo  ❤❤❤                                Best pictureToday best photo
25/02/2024

ፋኖኖኖ💚💛❤
Today,s Best photo
❤❤❤





















Best picture
Today best photo







18/02/2024

ሰበር ዜና❗️

የአባ ኮስትር ክ/ጦር ሽንዲ ከተማን አሁን ተቆጣጥሯል። የወንበርማ ወረዳ ሰላምና ደህንነት ፅ/ቤት ሀላፊም ተማርኳል።

የአባ ኮስትር ክ/ጦርን ጨምሮ በጥምረት የተሳተፉበት ውጊያ በጎጃም ሽንዲ እና ወገዳድ መሀል ላይ እየተደረገ ነው።
በሁለት አቅጣጫ ጠላት ውጊያ ከፍቶ የነበረ ቢሆንም በቆጥላን በኩል የገባው ሀይል ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል። በወይንማ በኩል የመጣው የጠላት ሀይል ተከቦ እየተወቀጠ ነው።
Bahir Dar WikiLeaks ቪዲዮው እንኳችሁ👇👇

 #ቀድሞ የነቃ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ Mulugeta anberber(አንበርብር)💪
18/02/2024

#ቀድሞ የነቃ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ Mulugeta anberber(አንበርብር)💪

15/02/2024
15/02/2024

ሰበር የተደበቀ ዜና:-

ብርሀኑ ጁላ ወደ ደቡብ አፍሪካ
መሳሪያ ለመለመን የዛሬ ሁለት ወር ገደማ መጏዙ ይታወሳል:: አብረውት የሄዱት ሁለት ጠባቂዎቹ ከድተው እዛው ደቡብ አፍሪካ የቀሩ ሲሆን ጁላ ብቻውን መመለሱ ታውቋል:: ወደ አዲስ አበባ ሲመለስም የወለጋ ልጆች ስለሆኑ ነው የከዱኝ እያለ መናገሩ ታውቋል:: ለሁሉም ወታደራዊ ጀነራሎች ጠባቂ የሚመድበው ብርሀኑ ጁላ የርሱ ጠባቂዎች ጥለው መጥፋታቸው አስገራሚ ሆኗል::

ምንጭ: ኢትዮ ፎረም

 #ህዝባዊ ሀይሉን መቀላቀሉ ቀጥሏል !የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የጥበቃ ቡድን አባላት ወደ አማራ ህዝባዊ ሃይል ፋኖን እየተቀላቀሉ መሆኑን አሳውቀን ቀሪዎቹም እንዲቀላቀሉ በቀረበው ጥሪ መሰረት...
14/02/2024

#ህዝባዊ ሀይሉን መቀላቀሉ ቀጥሏል !
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የጥበቃ ቡድን አባላት ወደ አማራ ህዝባዊ ሃይል ፋኖን እየተቀላቀሉ መሆኑን አሳውቀን ቀሪዎቹም እንዲቀላቀሉ በቀረበው ጥሪ መሰረት በትናንትናው ዕለት ደግሞ ሌላኛው ጓድ ረዳት ሳጅን በላቸው የኋላ ወደ ህዝባዊ ሃይል/ APF / ተቀላቅሏል።

የድርጅቱ ሊቀመንበር አረበኛ ዘመነ ካሴ ድንቅ አቀባበል አድርጎለታል።

ድል ለአማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ !

13/02/2024


አድምጡት!!

12/02/2024

‼️

በወሎ ዕዝ ላስታ በ50 አለቃ ወንድሙ ማሩ የሚመራው የአሳመነው ጽጌ ክፍለጦር በአገዛዙ ላይ ትልቅ ኪሳራ እያደረሰ ይገኛል። ሁለት ሳምንት የዘለቀው ውጊያና እረፍት ያጣው የአገዛዙ ገዳይ ቡድን ዛሬም ከጧት ጀምሮ በኩልመስክ ጦርነት ከፍቶ በነበልቧሎቹ እየተወቃ ይገኛል።

በኮማዶ ዘላለም ሲሳይ የሚመራው ተከዜ ሻለቃ እና ጽናት ሻለቃ በኩልመስክ፣ በከበሮ ማርያም፣ በጠፈላማይ እና በአምጃው ባህር በክንደ ብርቱወቹ በአሳምነው ልጆች ተከቦ እየተቀጠቀጠ ይገኛል።

የጀግኖቹን ክንድ መቋቋም ያቃተው የአብይ ወታደር ከእስታይሽና ከላሊበላ በገነተማርያም በኩል ሌላ ኃይል እያስገባ መሆኑን ኮማንዶ ዘላለም ሲሳይ ገልጿል። የወገን ጦር በጋሸና እና በተኩለሽ ያለውን መንገድም እንዲዘጋ ጥሪ አስተላልፏል።

ምስል፦
የላስታ አውራጃ አሳምነው ጽጌ ክፍለጦር ዋና አዛዥ ኮማንዶ ወንድሙ ማሩ
የላስታ አውራጃ አሳምነው ጽጌ ክፍለጦር ተከዜ ሻለቃ አዛዥ ኮማንዶ ዘላለም ሲሳይ

ቀን 4/ 6/2016ዓ. ም በሸዋ ጠቅላይ ግዛት መርሀቤቴ አለም ከተማ ከጥዋቱ 1፡00ጀምሮ የመራቤቴ አናብስቶች ከባድ ትንቅንቅ እያደረጉ  ነው!!
12/02/2024

ቀን 4/ 6/2016ዓ. ም በሸዋ ጠቅላይ ግዛት መርሀቤቴ አለም ከተማ ከጥዋቱ 1፡00ጀምሮ የመራቤቴ አናብስቶች ከባድ ትንቅንቅ እያደረጉ ነው!!

ቀን 04/06/2016 ዓ.ምሰበር የድል ዜና !!!ታላቅ የድል ዜና ከሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ በመርሐቤቴ አውራጃ!!በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ናደው ክፍለ ጦር መቅደላ ብርጌድ በፊታውራሪ ባዩ አለ...
12/02/2024

ቀን 04/06/2016 ዓ.ም

ሰበር የድል ዜና !!!
ታላቅ የድል ዜና ከሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ በመርሐቤቴ አውራጃ!!

በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ናደው ክፍለ ጦር መቅደላ ብርጌድ በፊታውራሪ ባዩ አለባቸው ( አባ ዳኘው) የሚመራው የአይበገሬወቹ የአንድ ዐማራ ፋኖ አናብስቶች እጅ በአፍ የሚያስጭን ታላቅ ጀብዱ ፈጽመዋል!!

ዓለም ከተማ ላይ ካምፕ ውስጥ ተወሽቆ በመመሸግ ሕዝቡና ወጣቱን በማፈን አረጋውያን አባቶች ሳይቀሩ በማፈን እና ቶርች በማድረግ ጥፍራቸውን በመንቀል ፣ በመደብደብ ፣በመግደል፣ በማሰቃየት እንድሁም ያገኘውን ሁሉ በመዝረፍ እና በማውደም ፣ ለፋኖ ስትረዱ ነበር ያላቸውን ባለሀብቶችን ንብረት በመዝረፍና እነርሱንም አፍኖ በመደብደብ ታይቶ የማይታወቅ ግፍ በመፈጸም የሚታወቀው የኦነግ መራሹ አውዳሚና ዘራፊ ኃይል በጀግኖቹ ልጆቻችን አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቷል።

የጥፋት ኃይሉ ከፈጸመው ግፍ መካከል ምንም ውስጥ የሌሉበትን የዓለም ከተማ ሖዝብ እንደ ዋርካ የሚጠጋባቸውን ታዋቂ የደም አስታራቂ ሽማግሌወች አፍኖ አስሮ ሲያሰቃይ ከርሞ ወደ 7 የሚደርሱ ታላላቅ አባቶችን እድሜያቸው ከ80 በላይ የሚሆኑ ከፍተኛ ሕመም ውስጥ ያሉ እንደ ክቡር አቶ ታደለ ደጀኔ አይነት አባቶችን ሳይቀር፣ እነ አቶ ላቀ ሰሙ፣ የድሮ አንጋፋ መምህር ዋጋየ ማሞ ፣መምህር አብየ ካሳ ፣ አቶ አምሐ በለጠ ወዘተ ሳይቀር በሌሊት ሕዝቡ ሳይነሳባቸው አፍነው በቀን 02/06/16 ዓ.ም ወደ ደብረብርሐን በመውሰድ እያሰቃዩአቸው ይገኛል።

ይህንን በሕዝቡ ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍና ስቃይ በቅርብ እየተከታተሉ ከተማዋን ዙሪያዋን ከበው ጠላትን መውጫ መግቢያ ያሳጡት የአንድ ዐማራ ፋኖ አናብስቶች ዛሬ በቀን 04/06/16 ዓ.ም ከጧቱ 12 ሰዓት ላይ በመርሐቤቴ ዓለም ከተማ ዞማ አካባቢ መብረቃዊ ጥቃት በመፈጸም ጠላትን በከፍተኛ ሁኔታ ድባቅ የተመታ እና ብዛታ ያለው የአገዛዙ አየር ወለድ ኮማንዶ ዙፋን ጠባቂ ወታደር በርካታው ሲደመሰስ ጀግናው የአንድ አማራ ፋኖ ናደው ክፍለጦር መቅደላ ብርጌድ በወኔ ተሞልቶ እያረገፈው ይገኛል።

ጦርነቱም በታሪካዊቷ በዞማ ተራራ ላይ እና ዙሪያውን የከተማው ሕዝብ በአገዛዙ ሴራ እንደ መርዓዊ ሕዝብ እንዳይጨፈጨፍ ጠላትን ከከተማ ስቦ በማስወጣት ወደገጠር ስበው በመውሰድ ቆርጠው እየቀጠቀጡት ይገኛል። ቅልብ የዙፋን ጠባቂው ልዩ ኮማንዶና አየር ወለድ ተብየው ቡድን ከሞት የተረፈው እጅ እየሰጠና እግር አውጭኙን ብትንትኑ እየወጣ ይገኛል።
በቅርቡ ከለሚ ተልከው ዓለም ከተማ ከተቀላቀሉት የመከላከያ ሠራዊት አባላት በትናንትናው እለት ከሰዓት በኋላ ከ15 በላይ ኃይል ፋኖን አንዋጋም በማለት ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው ጠፍተው ፋኖን ተቀላቅለዋል።

ጠላትም የአናብስቶቹን ምት መቋቋም ሲያቅተው ከሚዳ ወረሞ ወረዳ ተጎራ አካባቢ በመሆን በመድፍ በአሻጋሪ በእርቀት ህዝቡን እየደበደበና የአርሶ አደሩን ቤቶች እያቃጠለ ይገኛል። ዓለም ከተማም ላይ አጭር ርቀት ተወንጫፊ ሮኬቶችን በማስወንጨፍ፣ ሞርተርና ዙ 23 በመወርወር የከተማውን ህዝብ ከማስጨነቅ አልፎ በታሪካዊቷ እና የኢትዮጵያ እምብርት በሆነችው በዞማ ተራራ ላይ የሚገኘ የአርሶ አደር ቤቶች እንድሁም የጥንታዊው ገዳም የደብረ ገነት የአጼ ዋሻ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን እና ቅርሶች በማውደም ላይ ይገኛል። ይህ ቦታ የሰው ልጆች ሥጋ ተቀብሮ የማይበሰብስበት የቃልኪዳን ቦታ ነው። በቅርቡም በዓለም አንደኛ የሆነው መስቀል የሚቆምበት ታሪካዊ ቦታ ስለሆነ ታሪኩን እያወደሙት ይገኛሉ።

Address


Telephone

+251928490401

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ETHIO HD ዜና posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share