Dara Otilcho wereda communication affairs

  • Home
  • Dara Otilcho wereda communication affairs

Dara Otilcho wereda communication affairs TO WORK ABOUT COMMUNICATION TO GET INFORMETION

10/12/2022
10/12/2022

በእለቱ ከህፃናት ከቀረቡ ግጥም አንዷን እናጋራቹ እድግ በሉልን ብለናል በርቱልን

10/12/2022
ዓለም አቀፍ የህፃናት ቀን እና ዓለም አቀፍ የነጭ ሪቫን ቀን በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከበረ ። ============================ህዳር 30/04/2015 ዓ/ም(ዳ/ኦ/ወ/መ/ኮ) ዓለም...
10/12/2022

ዓለም አቀፍ የህፃናት ቀን እና ዓለም አቀፍ የነጭ ሪቫን ቀን በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከበረ ።
============================
ህዳር 30/04/2015 ዓ/ም(ዳ/ኦ/ወ/መ/ኮ) ዓለም አቀፍ የህፃናት ቀን በአለም አቀፍ ደረጃ ለ33ኛ ጊዜ በሀገራች ደረጃ ለ17ኛ ጊዜ " " በሚል መሪ ቃል እንዲሁም ደሞ ዓለም አቀፍ የነጭ ሪቨን ቀን " " በሚል መሪ ቃል በአለም አቀፍ ደረጃ ለ31ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ17ኛ ጊዜ በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል ።
በበዓሉ ላይ አመራሮች፣ የፍርድ ቤት ዳኛ ፣ከተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤት የተወጣጡ በለሙያዎች፣ ከተለያዩ ት/ቤት የተወጣጡ ተማሪዎች ፣የዳ/ኦትልቾ ወረዳ ህፃናት ፖርላማዎች እንዲሁም ደሞ ከተለያዩ ቀበሌዎች የተወጣጡ የቀበሌ አመራሮችና ሌሎች በርካታ በለድርሻ አካለት ተሳትፉዋል ።
በዓሉን በመክፈቻ ንግግር የከፈቱት / / በመክፈቻ ንግግረቸዉ ወቅት እንደገለፁት ሀገረችን ኢትዮጲያ አለም አቀፍ የህፃናት መብቶች ኮንቬንሽን ስምምነት ተቀብለዉ ካፀደቁት ሀገሮች መካከል አንዱዋ መሆኗን ጠቅሰዉ ማህበረሰቡና የፍትህ አካላት ልዩ ትኩረት ልሰጡ እንደሚገባም አሳስበዋለ።
ይህ የዓለም የህፃናት ቀን ሲከበር በህፃናት ላይ የሚደርሱ የጉልበት ብዝበዛ ለማስቀረትና ህፃናት በጥሩ ስነ ምግባር ታንጾ እንድያድጉ ለማስቻል ታስቦ የሚከበር እንደሆነ ገልጸዋል።
በዓሉ በህፃናት ላይ የሚደርሰውን ጥቃት መከላከልና በችግር ላይ የወደቁ ህፃናት ለመርዳት እንዲሁም ከጎዳና ለማንሳት ታስቦ እንደሆነ አብራርተዋል።
ወ/ሮ አያይዘውም ህፃናት የነገ ፣ ሀገር ተረካቢ እንድሆኑ በስነ ምግባር ታንፆ እንዲወጡ ትልቅ ድርሻ ያላቸው መምህራንና ወላጆች አይተከ ሚናቸውን እንድወጡ አሳስበዋል።
#ወ/ በዓሉን አስመልክተዉ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን በመልዕክታቸዉ ላይ የነገዉ ሀገር ተረካቢ ለሆኑ ህፃናት ምቹና ሰላማዊ የሆነች ሀገር ለማስረከብ ሀሉም ማህበረሰብ ልረባረብ እንደሚገባ ገልፁዋል ።
የበዓሉ የመወያያ ሰነድ የዳ/ኦ/ወ/ሴ/ወ/ማ/ገ ጽ/ቤት ኃላፊ በሆኑት በወ/ሮ አመካይነት ቀርቦ ሰፊ ዉይይት ተደርጓል ።
በዓሉን በማስመልከት ወንዶች ነጭ ሪቫን በማድረግ በሴቶች
ጥቃት ላለመፈፀምና ጥቃቱ ሰፈፀም ዝም ላለማለት ቃለ-መሃላ ፈፅመዋል በእለቱ ከተሳታፊ ህፃናት ግጥም እና የተለያዩ ስነ-ጹፎች ቀርበዋል።

  criticized basic plan
02/12/2022

criticized basic plan

የዳራ ኦትልቾ ወረዳ የአበራ ዶኮ ከተማን ልማትና ዕድገት ለማሳለጥ ቤዚክ ፕላንን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር አመርቂ ውይይት አደረገ!!   ህዳር 22/03/2015 ዓ/ም(ዳ/ኦ/ወ/ኮ) የከተማዋ...
02/12/2022

የዳራ ኦትልቾ ወረዳ የአበራ ዶኮ ከተማን ልማትና ዕድገት ለማሳለጥ ቤዚክ ፕላንን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር አመርቂ ውይይት አደረገ!!
ህዳር 22/03/2015 ዓ/ም(ዳ/ኦ/ወ/ኮ) የከተማዋን ሁለንተናዊ ዕድገት ለማረጋገጥ ከክልል፤ ከወረዳ እና ከአበራ ዶኮ ቀባሌ ሚመለከተቻው አካላት በተገኙበት ውይይት ተደርገ፡፡
የዳራ ኦትልቾ ወረዳ ለከተማዋ ቤዚክ ፕላን መዘጋጅቱ የከተማዋን ዕድገት ከማሳደጉ በተጨማሪ ለኑሮ፣ ለንግድና ኢንቨስትመንትና እንዲሁም ለቱሪዝም ተመራጭ እንድትሆን የሚረዳ እንደሆነ በውይይቱ ጠቅሰዋል፡፡
በተጨማሪም ቤዚክ ፕላን ዝግጅቱ የሚንቀሳቀሱ ባለሙያዎች ሁሉም የወረዳው ሆነ የአበራ ቀባሌ ነዋሪዎች አስፈላጊውን ድጋፍ በማድረግ የድርሻውን መወጣት እንዳለበትም ተጠቁመዋል፡፡
/ /ቤት_ዋና_ኅላፊ_የሆኑት_ወ_ሮ_አማረች_እንዳልለት እንዳሉት የቀጣይ 10 ዓመት ቤዚክ ፕላን ከምንግዜው በተሻለ መልኩ ትኩረት ተሰቶ የተጠና ነው።
የአከባቢውን ሁኔታ ታሳቢ አድርጎ በመጠናቱ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የበኩሉን ሊወጣ ይገባል ይህ ፕላን ለአበራ ከተማ የእድገት መሰረት ነው እኛም ከሚጠበቅብን በላይ እንደምናደርግ ቃል እንገባለን ብለዋል።

Techo Barra 14/03/2015M.D daarra otilchu woradira dagoomitete Mittimmate hegeraame Ga'labbora yannoha kaimma assine uuyi...
23/11/2022

Techo Barra 14/03/2015M.D daarra otilchu woradira dagoomitete Mittimmate hegeraame Ga'labbora yannoha kaimma assine uuyinanni heenonni mundete liggase beeqayara taashi yinno'e

17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በሲ/ብ/ክ/መ በዳራ ኦትልቾ ወረዳ በድምቀት ተከበረ።  ኅዳር14/2015 ዓ.ም(ዳ/ኦ/ወ/መ/ኮ) የዳራ ኦትልቾ ወረዳ ምክር ቤት ጽ/ቤት 17ኛውን የብሔር ብሔረ...
23/11/2022

17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በሲ/ብ/ክ/መ በዳራ ኦትልቾ ወረዳ በድምቀት ተከበረ።
ኅዳር14/2015 ዓ.ም(ዳ/ኦ/ወ/መ/ኮ) የዳራ ኦትልቾ ወረዳ ምክር ቤት ጽ/ቤት 17ኛውን የብሔር ብሔረሰቦች ቀን “ህብረ ብሔራዊ አንድነት ለዘላቂ ሰላማችን”በሚል መሪ ቃል ባለድርሻ አካላት በተገኙበት አከበረ፡፡
በእለቱም የደም ልገሳ ፣ በHigh School ምህራን የተዘጋጀ የተማሪዎች ጥያቄ እና መልስ እና አጠር ያለ የፓናል ውይይት ተደርጓል(የህብረ ብሔራዊነት መገለጫዎች፣የኢትዮጵያዊያን የአንድነት ህልውና ተዛማች ስርዓቶች፣የህብረታችንና ህብረ ብሔራነት መሰረቶች፣የሕብረብሔራነትና የአንድነት መድረኮች፣የሕብረብሔራዊነት ስርዓት መርሆዎች፣የሕብረብሔራዊ ሞዴሎች በስፋት ትንታኔ ተሰጥቶባቸዋል)፡፡
፦ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔርሰቦች የእርስ በርስ ትስስርን በማጠናከር በብዝሀነት ላይ የተመሰረተ ከምንም በላይ ዘላቂ ሰላም እንዲመጣ ለማድረግ ተቀራርቦ በመመካከር በይቅርታ መተላለፍ ያስፈልጋል በአንድነት ከቆምን ዘላቂ ሰላምን እናረጋግጣለን ብለዋል፡፡
በበኩላቸው በአሉ በአገራችን የሚገኙ የተለያዩ የብሔር ብሔረሰቦች ማንነት የሚገነባ፣ የእርስ በእርስ ግንኙነት የሚጠናከርበትና ባህሎቻቸውን የሚያስተዋውቁበት በዓል ነው ብለዋል፡፡
የዳ/ኦትልቾ ወረዳ ምክር ቤት ዋና #አፈጉባኤ የተከበሩ እንደገለፁት ፣ ሀገራችን ኢትዮጵያ የተለያዩ ቋንቋና ባህል ያላት ሀገር መሆኗን ጠቁመው ፣ በ1987 ዓ.ም በጸደቀው ህገ-መንግሥት የብሄር ብሄረሰቦች ቀን ህዳር 29 እንዲከበር መደረጉን አስታውሰዋል፡፡
በመጨረሻም በጥያቄና መልስ ውድድር ለተሳተፉ ተማሪዎች የሽልማት መርሃግብር ተከናውኖ በወ/ሮ የመዝግያ ንግግር በማድረግ ተቋጭቷል፡፡
🙏ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን(ዳ/ኦ/ወ/መ/ኮ)🙏

Picture of the Day
23/11/2022

Picture of the Day

Barra 13/03/2015Daarra Otilchu woradi jireenyu paarte borro mini 2015 M.D. 4 agani loosu jeefo keenonna miillate konfora...
22/11/2022

Barra 13/03/2015
Daarra Otilchu woradi jireenyu paarte borro mini 2015 M.D. 4 agani loosu jeefo keenonna miillate konforanse bare iibbino garinni harisanni afamanno. Dr mesafint Mitku

በምግብ ሰብል ራስን ለመቻል በሚደረገው ጥረት የበኩሉን እየተወጣ ያለዉ የዳራ ኦትልቾ ወረዳ አርሶ አደር።*************************************************ተ/ኬላ፣...
15/11/2022

በምግብ ሰብል ራስን ለመቻል በሚደረገው ጥረት የበኩሉን እየተወጣ ያለዉ የዳራ ኦትልቾ ወረዳ አርሶ አደር።
*************************************************
ተ/ኬላ፣ ህዳር 6፣ 2015 (ዳ/ኦ/ወ/መ/ኮ) በሲዳማ ክልላዊ መንግሥት በዳራ ኦትልቾ ወረዳ የለማውን የስንዴ ና የባቄላ ማሳ የወረዳው ስራ አስፈፃሚ ጎብኝቷል።
"የዘርፉን ውጤታማነት በተፈለገው ደረጃ በማሻሻል እንደሀገር ድህነትን መቀነስ ብቻ ሳይሆን የስንዴ ተመጽዋችነት ታሪካችንን በአጭር ጊዜ መቀየር የምንችልበት አቅም እየፈጠርን ነው"።
"በግብርና ልማት የተገኙ መልካም ተሞክሮዎችን ለማስፋት እና የዘርፉን ውጤታማነት ለማሻሻል የምናደርገውን ሁሉን አቀፍ ድጋፍ አጠናክረን እንቀጥላለን ሲሉ ገልጸዋል"።
"ግብርና የኢኮኖሚያችን መነሻ፤ የእድገታችን መዳረሻ ነው የግብርናውን ምርታማነት ማሳደግ የዜጎችን የኑሮ ደረጃ ማሻሻል እና የሀገርን እድገትና ብልጽግና ማረጋገጥ መሆኑን አንስተዋል"።
የዳራ ኦትልቾ ወረዳ የስንዴ እና ባቄላ ምርት ለማሳደግና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በትኩረት እየሠራ ይገኛል።
በስንዴ ልማት የተያዘውን ዕቅድ ከግብ ለማድረስ የአርሶ አደሩን ግንዛቤ በማጎልበት በተከናወነው ሥራ ውጤት እየተመዘገበ ነው።

Sidaamu Daagoomi Qoqqowu Mootimma Daarra Otilchu woradi meentu wedellunna Dagoomu hajo B/mine 2014M.D Hawadi yanna wedel...
12/11/2022

Sidaamu Daagoomi Qoqqowu Mootimma Daarra Otilchu woradi meentu wedellunna Dagoomu hajo B/mine 2014M.D Hawadi yanna wedellu dancha fajo owaante loosi cufote amuraate hasaawu battala harinsi.
Daarra otilchu woradira babbaxitino rosu uurrinshubbanni daggino wedella foollishshote yanna babbaxitino handaarinni bebbehante hala'lado looso loossanni dagansa kaa'litanni keeshsh*tino.
Daarra otilchu woradi meentu wedellunna dagoomu hajo b/mine widoonni 2014 M.D hawadi yanna wedellu loossino looso lainohunni ripportenna 2015 M.D arri yanna dancha fajo looso mixo shiqqinno.
Aanteteno, shiqqino ripportenna mixote aana beeqqaanno hala'ladunni hassabbu gedensanni hedonna xa'mo kayyissino.
Kaino hedubba aanna battala amaddino woradu gashshaanchona B/mini sorrette tumo dawaro qoltu gedensanni hasaawu gumulo assinonni.

ተፈሪ ኬላ ፣ጥቅምት 22፣2015(ዳ/ኦ/ወ/መ/ኮ)            ********************Daarra otilchu Woradi gashshooti "Mundeetenni ayirite hun...
01/11/2022

ተፈሪ ኬላ ፣ጥቅምት 22፣2015(ዳ/ኦ/ወ/መ/ኮ)
********************
Daarra otilchu Woradi gashshooti "Mundeetenni ayirite hunkuunni usurantinota"yaano massagote qaalinni hegeraame ga'labonna sufantino lopho buuxisiisate mixo sanade iima xaphooma Woradu loosaasinera qixxabbino hasaawu battala.
በሚል መሪ ቃል ዘላቂ ሰላምና ቀጣይነት ያለው እድገት ማረጋገጥ ውጥኖች ሰነድና ላይ የተዘጋጀ የዳ/ኦ/ወ የባለሞያዎች የውይይት መድረክ።
**********
ተፈሪ ኬላ ፣ጥቅምት 22፣2015(ዳ/ኦ/ወ/መ/ኮ)

Sidaamu Dagoomi Qoqqowu Mootimma Daarra Otilchu Woradi  Amaale MiniBarra 21/2/15/M.D Daarra otilchu Woradi amaale mini 2...
31/10/2022

Sidaamu Dagoomi Qoqqowu Mootimma Daarra Otilchu Woradi Amaale Mini

Barra 21/2/15/M.D
Daarra otilchu Woradi amaale mini 2015 M.D 5kki Doyicho 6Kline diri 1kki uurrinshu songo harinsi.
Daarra otilchu Woradi amaale mini qaru songaafichi ayiradu legese lashehu afifa'notenni: xaa yannara Amerikuna wolootu awuroopu gobbuwa gobbanke latishshuninna lophotenni albilicho suffanokki gede kalaqannino qarra daga mittimmatenni uuratenni hoola hasiissanno yee woradaho latishshuna danchu gashshooti loossa kajje sugar hasiissanno yino.
Woradu qaru gashshaanchi ayiradu Kalaa
selemmon huummohu widoonni 2014 M.D xaphooma woradaho loonsonni glossary lainohunni jeefo ripportena 2015M.D loosu mixo shiqinshonni.

Address

Government Admnistration

MIIDIYA

Telephone

+251985514440

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dara Otilcho wereda communication affairs posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share