Chirstian BroadCast

  • Home
  • Chirstian BroadCast

Chirstian BroadCast The Servant of Jesus....

ተለቀቀ   #ይትባረክ ታምሩ አዲስ መዝሙር  #ምንም ቢመጣ
15/10/2022

ተለቀቀ #ይትባረክ ታምሩ አዲስ መዝሙር #ምንም ቢመጣ

Tamiru Official song

01/10/2022

22/09/2022
22/09/2022





ይህን ግጥም እንዴት ታዪታለችሁ............

ባለጊዜ ያልፋል ፣ ሀገር ግን አታልፍም
ወንድሜን ገድዬ ፣ ፀፀቴን አልፅፍም
ለጥቂቶች ስልጣን ፣ ሺህ ሆኜ አልረግፍም!
ስለዚህ አልዘምትም
ወንድሜን አልገድልም ፣ በወንድሜ አልሞትም።
ለጥቂቶች ስልጣን ፣ ለጥቂቶች ቁማር
አውቃለሁኝና
በታሪኩ እንደሚያፍር ፣ ከታሪክ ማይማር
ላሉት ልቦና ይስጥ ፣ ለሞቱት ነፍስ ይማር!!!

09/08/2022

ሥራህ ያመሰግንሃል
ቅዱሳን ያከብሩሃል
ፊትነትህ ገብቷቸው
ተንበርክኳል ጉልበታቸው

አዝ፦ ሃሌሉያ ተመስገን
ጌታ ተመስገን
ተመስገን (፫x)
ኢየሱስ ተመስገን

እውነትህን ጠብቀሃል
ለተበደሉት ፈርደሃል
የተጠቃውን ታድገሃል
በማዳንህ ከፍ ብለሃል

አዝ፦ ሃሌሉያ ተመስገን
ጌታ ተመስገን
ተመስገን (፫x)
ኢየሱስ ተመስገን

ደሃ አደጉን ተቀብለህ
ለተራበ ምግብን ሰጥተህ
ምጻተኛ አስጠግተሃል
ግዞተኛውን ፈተሃል

አዝ፦ ሃሌሉያ ተመስገን
ጌታ ተመስገን
ተመስገን (፫x)
ኢየሱስ ተመስገን

የተቀደሰ ሥምህን
በዜማ ቅኔ ላመስግን
በአንተ ሆኖልኝ የመዳን ቀን
ስለወጣሁ ከሰቀቀን

አዝ፦ ሃሌሉያ ተመስገን
ጌታ ተመስገን
ተመስገን (፫x)
ኢየሱስ ተመስገን

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Chirstian BroadCast posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Chirstian BroadCast:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share