Awel Arba

Awel Arba president at Afar Regionwl state

Afar National Regional state persistent office የተማር የአፋር ፓሊስ አባል የሆነው አቶ ከድር ዳርቡሌ  ታስሯል!! ትናንት ከቀኑ ወደ 06:35 ስዓት አከባቢ ከመኖ...
08/12/2022

Afar National Regional state persistent office
የተማር የአፋር ፓሊስ አባል የሆነው አቶ ከድር ዳርቡሌ ታስሯል!! ትናንት ከቀኑ ወደ 06:35 ስዓት አከባቢ ከመኖርያ ቤቱ ተወስዶ ታስሯል። ለምን እንዳሰሩት እስከአሁን የተረጋገጠ ነገር የለም❗❗
ነገርግን #ከጠቅላይሚኒስታራችን እጅ ሽልማታቸዉንስቀበሉ ነው።ጀግናው የአፋር ፖሊስ አበል Kadir Darbule
ከጠቅላይ ሚኒስታራችን እጅ ሽልማታቸዉን ስቀበሉ💪
#ወላህ ፖሊስ ሁኖ የተማረ ሙሁር ዉስጤ ነው

01/12/2022

የአፋር ክልል መንግሥት ወጣቶች ላይ በይፋ ጦርነት ከፍተዋል
Alert ‼️
የተማረ የአፋር ፓሊስ አባል የሆነው Kadir Darbule ታስሯል!! ከትናንት ወዲያ ከቀኑ ወደ 06:35 ስዓት አከባቢ ከመኖርያ ቤቱ ተወስዶ ታስሯል።

በክልሉ ወጣትን ለቅሞ ማሰር ልማት ነው ወይ?
አንድን ሰው ያለ ወንጀል ማሰር በእራሱ ወንጀል መሆኑን ያልተረዱ ባለሥልጣናትን ማግኘት በእራሱ ያሳፍራል, አሁንማ ኢህአደግ አብዴፓ ይቅር በለኝ ዘመን ላይ ደርሰናል, አስተያየትህ፣ አቋምህ መንደርህ ፣ንግግርህ፣ ውሎህ ቀለምህ አላማረኝም ብሎ ማሰር እና ወንጀል እኛ ጋር ካልሰራህ, እስረኛ ነህ የሚልን ህግ ይመጣል ብለን መቼም አልነበረም የታገለነው።ወላህ ለሀገር ለክልሉ ሰላም የታገለ የተማር ወጣት ፖሊሶች እስር አይገባም ነበር.....

Naharsi Saqal Gifta Awwal Qarba Kulli Dariifal Buqrê Taama Diggoysak Akah Gexan innah Gufne abak geytima.   Qafar afih e...
26/11/2022

Naharsi Saqal Gifta Awwal Qarba Kulli Dariifal Buqrê Taama Diggoysak Akah Gexan innah Gufne abak geytima.

Qafar afih exxa: Naharsi Kudok 17/2015

Qafár Agatih Rakaakayih Doolatak Naharsi Saqal Gifta Awwal Qarba Kulli Dariifal Buqrê Taama Diggoysak Akah Gexan innah Gufne abak geytima.

Rakaakayak Naharsi Saqal Gifta Awwal Qarba Qabalat Diggowte Konnabna Xooqul Daabintuh Kulli Dariifal Ayyunta Daddos Taamomi Fan Elle Yayfukkunnusoonuh Dubtê Daqarak Baxabaxsa awdoodit Gufne Abe.

Maaqiddak Ninni dudnaamih gexso diggoysak yayse xalot geytimuh daqoorit buqrê taamal diggoowak akah gexan innah baxsa le afkan acayuk, baxsa leh yan kattat kee qokol elle akkuk geytimam.

Rakaakayak Naharsi Saqal Gifta Awwal Qarba ta taamah kattat xayikkek abak geytimam kinnuk ayyunti kaadu daddos taama abak xalot geytimuh uguugus elle akkuk geytima.

Ayyunti Maaqiddi Kibaal isik diggoysuh Buqrê taama kaxxah yan doori digram tamixxigimem kinnuk gubaay, dagal yan miraaciinuk xabba haanam kulli ayyunti exxaaxi buqreh hangi acayuk digga le macal abnam nek qambalsima.

:afargcs

"አባላት ለፀረ ሙስና ትግሉ የማይተካ ሚናቸውን ለመወጣት ህዋሳትን የመተጋገያ መድረክ ሊያደርጓቸው ይገባል!!" - አቶ አለማየሁ እጅጉየብልፅግና ፓርቲ አዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት ሴክተር ተቋማት ...
25/11/2022

"አባላት ለፀረ ሙስና ትግሉ የማይተካ ሚናቸውን ለመወጣት ህዋሳትን የመተጋገያ መድረክ ሊያደርጓቸው ይገባል!!" - አቶ አለማየሁ እጅጉ

የብልፅግና ፓርቲ አዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት ሴክተር ተቋማት አመራሮች በ2015 ዓ.ም ዕቅድ ላይ ባደረጉት ውይይት የአገልግሎት ዘርፉን ቀልጣፋ ለማድረግና ሌብነትን ለመድፈቅ የአባላትን አቅም የመገንባት ስራዎች በትኩረት እንደሚሰራ ገልፀዋል።

የብልፅግና ፓርቲ አዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት ምክትል ኃላፊና የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አቶ አለማየሁ እጅጉ በውይይቱ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት የብልፅግና ፓርቲ አባላት ፓርቲው በመጀመሪያው ታሪካዊ ጉባኤ ወቅት ባስቀመጣቸው አቅጣጫዎች መሰረት በማድረግ የህብረተሰባችን ችግር ለመቅረፍ በግንባር ቀደምትነት ከፊት በመሰለፍ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመፍታት እና ህዝብን በቅንነት በማገልገል በአርአያነት የሚጠቀስ ተግባራት ማከናወን እንደሚገባቸው አስገንዝበዋል።

በአገልግሎት አሰጣጡ ላይ ህዝባችን የሚመሰክረው ለውጥ ማምጣት ይገባናል ያሉት አቶ አለማየሁ አባላት ለፀረ ሙስና ትግሉ የማይተካ ሚናቸውን ለመወጣት ይረዳ ዘንድ ህዋሳትን የመተጋገያ መድረክ ሊያደርጓቸው እንደሚገባም አሳስበዋል።

የብልፅግና ፓርቲ አዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት የከተማ የመንግስት እና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ማስተባበሪያ ቢሮ ኃላፊ አቶ ይቻላል አይኔ በበኩላቸው የህዋሳት ውይይት በየተቋማቱ ሳያቆራርጡ እንዲከናወኑ እና አባላት አቅማቸውን የሚያጎለብቱበት መድረክ እንዲሆን በተግባር ተጨባጭ ውጤት ማምጣታቸውን እያረጋገጡ መጓዝ እንደሚገባ አስረድተዋል።

የብልፅግና ፓርቲን ፖሊሲ፣ ፕሮግራምና እሳቤዎችን በህዋሳት እና በተግባር በማስረፅ በማብቃትና በመመዘን ለኮር አባላት ግምባታና ሞዴል ተቋማትን ለማበራከት በቀጣይ በትኩረት እንደሚሰራ በውይይት መድረኩ ተገልጿል።

Atlaakel yangiicilleenim abinah taama neke takkay   Afar ,ayyuntah milaagu lee taama kee cakki kee qadlil ፍትሃዊ abinah  n...
25/11/2022

Atlaakel yangiicilleenim abinah taama neke takkay Afar ,ayyuntah milaagu lee taama kee cakki kee qadlil ፍትሃዊ abinah neke takkay weem Yaddare baxala yangiicilleenim Tayse

ኢትዮጵያ ለእርሻ ተስማሚ የሆነ አካባቢ የተጎናጸፈች ሀገር እንደመሆኗ፣ የትኛውንም የፍራፍሬ ዓይነት ማምረት እንችላለን። በነባር የፍራፍሬ ዓይነቶች ላይ ያለውን ምርታማነት ማሳደግ እና አዳዲስ...
24/11/2022

ኢትዮጵያ ለእርሻ ተስማሚ የሆነ አካባቢ የተጎናጸፈች ሀገር እንደመሆኗ፣ የትኛውንም የፍራፍሬ ዓይነት ማምረት እንችላለን። በነባር የፍራፍሬ ዓይነቶች ላይ ያለውን ምርታማነት ማሳደግ እና አዳዲስ ዝርያዎችንም ማምረት ይቻላል።

የኢትዮጵያና የፓኪስታንን የንግድ ልውውጥ ወደ 300 ሚሊዮን ዶላር ለማሳደግ እየተሰራ ነውህዳር 8ቀን 2015 (ኢዜአ) ኢትዮጵያና ፓኪስታን ያላቸውን ዓመታዊ የንግድ ልውውጥ ወደ 300 ሚሊዮን...
18/11/2022

የኢትዮጵያና የፓኪስታንን የንግድ ልውውጥ ወደ 300 ሚሊዮን ዶላር ለማሳደግ እየተሰራ ነው

ህዳር 8ቀን 2015 (ኢዜአ) ኢትዮጵያና ፓኪስታን ያላቸውን ዓመታዊ የንግድ ልውውጥ ወደ 300 ሚሊዮን ዶላር ለማሳደግ በጋራ እየሰሩ መሆናቸውን በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር አብዱላ ገለጹ።

አምባሳደሩ ትናንት በካራቺ ከተማ ፕሬስ ክለብ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ እንዳስረዱት አሁናዊ የኢትዮጵያና የፓኪስታን የንግድ ልውውጥ በዓመት ከ 7 እስከ 8 ሚሊዮን ዶላር የሚበልጥ አይደለም።

ይህን አኃዝ ወደ 300 ሚሊዮን ዶላር ለማሳደግ ትልቅ ግብ በማውጣት ሁለቱ አገራት ተግባራዊ እንቅስቃሴ ጀምረዋል ማለታቸውን የፓኪስታኑ ዘ ኤክስፕረስ ትሪቢዩን አስነብቧል፡፡

ለዚህ እንዲረዳ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቀጣዩ ወር አንስቶ ወደ ካራቺ ቀጥታ በረራ የሚጀመር ሲሆን በሁለቱ አገራት መካከል ደግሞ መደበኛ የባንክ አገልግሎት ለመዘርጋት መታቀዱን አምባሳደር ጀማል አመልክተዋል።

ፓኪስታን ከፍተኛ የሻይ ቅጥል አስመጪ ከሆኑት አሥር የዓለም አገራት አንዷ መሆኗን አምባሳደሩ አውስተዋል።

ይህ ደግሞ በዓለም ላይ ላቅ ያለ ጥራት ያለው ቡና እና ሻይ ቅጠል አምራች ከሆነችው ኢትዮጵያ ጋር የንግድ ትስስሯን ለማጠናከር መልካም አጋጣሚ የሚፈጥር ነው ብለውታል።

በአንፃሩ ፓኪስታን የፋርማሲዩቲካል ምርቶች እና የህክምና መሣሪያዎች ወደ ኢትዮጵያ በስፋት እንደምትልክም አምባሳደር ጀማል ገልጸዋል።

አምባሳደሩ አክለውም ሁለቱ አገራት በግብርናው ዘርፍ በትብብር የመስራት ፍላጎት እንዳላቸው አስረድተው በቴክኖሎጂ፣ በፈጠራ ሥራዎች እና የአየር ንብረት ለውጥና የሚያደርስውን ተጽዕኖ በጋራ ለመከላከል ተቀራርበው ሊሰሩ ይገባል ብለዋል።

በካራቺ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄኔራል ኢብራሂም ካሊድ ታዋብ በበኩላቸው ፓኪስታን በሚቀጥሉት ሁለት እና ሦስት ወራት በኢትዮጵያ የባንክ ቅርንጫፍ እንደምትከፍት ጠቁመዋል።

ይህን ለማሳካትም ከፓኪስታን የግል ባንኮች ጋር ውይይት እየተደረገ እንደሚገኝ አሳውቀዋል።

ቆንስላ ጄነራሉ አያይዘውም ኢትዮጵያና ፓኪስታን ከንግድ በተጨማሪ በቱሪዝም እና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ያላቸውን ግንኙነት ለማጠናከር ትኩረት ሰጥተው እየሰሩ ይገኛሉ።

የሁለቱ አገራት ዲፕሎማሲዊ ግንኙነት 64 ዓመታትን ያስቆጠረ ሲሆን፤ ኢትዮጵያ በተያዘው የፈረንጆቹ ዓመት መጀመሪያ ላይ ኤምባሲዋን በኢስላማባድ መክፈቷ ይታወሳል።

መረጃዎቻችንን፦
በዩቲዩብ፡- https://www.youtube.com/channel/UCSjaw-eGJSkvcXHyTpQyT1Q
በቴሌግራም፡- https://t.me/EthiopianNewsA
በድረገጽ፡- https://www.ena.et/
በትዊተር፡- https://twitter.com/ethiopiannewsa?lang=en
የኢዜአ ዜናዎችን በአጭር የስልክ መልዕክት ለማግኘት፡- 9111
በአፋን ኦሮሞ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/TajaajilaOduuItoophiyaa/ አድራሻዎቻችን ያገኟቸዋል።

መንግስት በጦርነት የተጎዱ አከባቢዎችን መልሶ ለመገንባት የሚያደርገውን ጥረት የሲቪል ማህበራት ማገዝ አለባቸው – ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቴዎስhttps://www.youtube.com/watch?v=m...
18/11/2022

መንግስት በጦርነት የተጎዱ አከባቢዎችን መልሶ ለመገንባት የሚያደርገውን ጥረት የሲቪል ማህበራት ማገዝ አለባቸው – ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ
https://www.youtube.com/watch?v=mpTA5Au31E0

ላልተወሰነ ጊዜ የውጭ ምንዛሬ የማይፈቀድላቸው ከውጭ የሚገቡ ዕቃዎች ዝርዝር ላይ ማሻሻያ ተደረገ ህዳር 9 / 2015 ዓ.ም - ከዚህ ቀደም ላልተወሰነ ጊዜ ተላልፎ በነበረው የውጭ ምንዛሬ የማ...
18/11/2022

ላልተወሰነ ጊዜ የውጭ ምንዛሬ የማይፈቀድላቸው ከውጭ የሚገቡ ዕቃዎች ዝርዝር ላይ ማሻሻያ ተደረገ

ህዳር 9 / 2015 ዓ.ም - ከዚህ ቀደም ላልተወሰነ ጊዜ ተላልፎ በነበረው የውጭ ምንዛሬ የማይፈቀድላቸው ከውጭ የሚገቡ እቃዎች ዝርዝር ላይ ማሻሻያ ማድግ በማስፈለጉ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ዕቃዎች ላይ ማሻሻያ መደረጉን የገንዘብ ሚኒስቴር ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክና ለጉምሩክ ኮሚሽን በጻፈው ደብዳቤ አሳውቋል፡፡

ማሻሻያ የተደረገባቸው ከውጭ የሚገቡ እቃዎች የሚከተሉት ናቸው

1. በታሪፍ ቁጥር 9401. 9000 እና 9403. 9000 የሚመደቡ እቃዎች ክፍሎች ማምረቻ ግብአቶች፣

2. ምርቶቻቸውንና አገልግሎቶቻቸውን በውጭ ምንዛሬ የመሸጥ ፍቃድ ያላቸው ሬስቶራንቶችና ሱፐር ማርኬቶች የራሳቸውን የውጭ ምንዛሬ ተጠቅመው የሚያስገቧቸው ዕቃዎች፣

3. ባለ ኮከብ ሆቴሎች የራሳቸውን የውጭ ምንዛሬ ተጠቅመው የሚያስመጧቸው ዕቃዎችና

4. የቀረጥ ነጻ ሱቆች የሚያስመጧቸው ዕቃዎች

የውጭ ምንዛሬ ክልከላው የማይመለከታቸው መሆኑ ተገልጽዋል፡፡

ላልተወሰነ ጊዜ የውጭ ምንዛሬ የማይፈቀድላቸው ከውጭ የሚገቡ የ38 እቃዎች ዝርዝር በጥቅምት ወር 2015 ዓ.ም ይፋ መደረጉ ይታወሳል፡፡

የፀረ ሙስና ብሔራዊ ኮሚቴ መቋቋምሙስና ሀገርን የሚበላ ነቀዝ ነው፡፡ የሀገርን አንጡራ ሀብት እየቦረቦረ ጥሪቷን ባዶ ለማስቀረት ሌት ተቀን የሚማስን ተባይ ነው። ዋልጌ ባለሥልጣናት፣ በፍቅረ ...
18/11/2022

የፀረ ሙስና ብሔራዊ ኮሚቴ መቋቋም

ሙስና ሀገርን የሚበላ ነቀዝ ነው፡፡ የሀገርን አንጡራ ሀብት እየቦረቦረ ጥሪቷን ባዶ ለማስቀረት ሌት ተቀን የሚማስን ተባይ ነው። ዋልጌ ባለሥልጣናት፣ በፍቅረ ነዋይ የታወሩ ደላሎች እና ባለሃብቶች አንድ ላይ ሲገጥሙ፤ ከነዚህ የሌብነት ፊታውራሪዎች ጀርባ ብዛት ያላቸው ዜጎች መሰለፍ ሲጀምሩ ሙስና የተባለው ነቀዝ ሀገርን እንደ ወረርሽኝ ያጠቃታል፡፡ ሙስና በየትኛው ቦታና በየትኛውም ዘመን ሊኖር ይችላል፡፡ ነገር ግን የሀገርን ልማት አጥንቱ ድረስ እስከ መጋጥ ከደረሰ ሙስና አንድ አደገኛ ወረርሽኝ ሆኗል ማለት ነው፡፡ ሙስና ሀገርን ሊያፈርስ የሚችል የደኅንነት ሥጋት መሆኑን ያስመሰከሩ ሀገሮችን በዘመናችን አይተናል፡፡ የአደንዛዥ ዕጽ፣ የኮንትሮባንድ፣ ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር፣ ሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ ንግድ፣ የንግድ ማጭበርበር ሙስናን ለዓላማቸው ማስፈጸሚያነት ይፈልጉታል፡፡ በዓለማችን የተጀመሩ ጦርነቶች እንዳይጠናቀቁ፤ ግጭቶች እንዳይበርዱ፣ ሕዝቦች እርስ በርስ እንዲጋጩ፣ ከሚያደርጓቸው ምክንያቶች አንዱ ሙሰኞች ከዚህ አይነት ቀውሶች ስለሚያተርፉ ነው፡፡

ሙስና ዛሬ የሀገራችን የደኅንነት ሥጋት ሆኗል፡፡ ወደ ብልጽግና የምናደርገውን ጉዞ እጅ ተወርች አሥሮ ለመያዝ ከጠላቶቻች እኩል ሙሰኛው እየታገለን ነው፡፡ የተስተካከለ ቢሮክራሲ፣ የተቀናጀ መዋቅርና ዘመናዊ አሠራር ለሙስና ተጋላጭነትን ስለሚቀንሱ፣ እነዚህን ለማጥፋት ወይም ለማሰናከል ሙሰኛው ቀን ከሌት እየሠራ ነው፡፡ሕዝባችን በአገልግሎት አሰጣጥ፣ ከመሬት ጋር በተያያዙ አሠራሮች፣ በፋይናንስ ዘርፍ፣ በሽያጭና ግዥ ሂደቶች፣ በፍትሕ አደባባዮች፣ በተለያዩ የመንግስት ተቋማት፣ የልማት ድርጅቶች፣ የህዝብ ተቋማት ወዘተ. በሚያጋጥመው ሙስና እየተማረረ ነው፡፡ በተለያዩ ጊዜያት ከሕዝብ ጋር በተደረጉ ውይይቶች ከጸጥታ ሥጋቶች እኩል ሙስና የብልጽግና ጉዟችን ዋናው ዕንቅፋት መሆኑን አንሥቷል፡፡

መንግሥት በየደረጃው የሚገኘውን መዋቅር በመፈተሽ፣ አዳዲስ አሠራሮችን በመዘርጋት፣ በቴክኖሎጂ የታገዙ ሥራዎችን እያሳለጠ ሥራዎችን ከእጅ ንክኪ ነጻ በማድረግ፣ በሙስና ወንጀል የሚሳተፉ አመራሮችንና ሌሎች ተዋንያንን ለሕግ በማቅረብ፣ ሙስና ምቹ ሁኔታ እንዳይፈጠርለት ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ ነገር ግን ሀገራችን ያጋጠማትን ጦርነትና ኮሮናን የመሳሰሉ ወረርሽኞች የመንግሥትን ትኩረት ወስደዋል ብለው ያሰቡ ሙሰኞች፣ በየቦታው ተሠግሥገውና ኔት ወርክ ዘርግተው፣ ኢትዮጵያን ለማጥፋት እየሠሩ መሆናቸውን በዝርዝር የቀረበው የጥናት ሪፖርት ያሳያል፡፡ መንግሥት በጸጥታው ዘርፍ እንዳደረገው ሁሉ በሙስና ላይ ጠንካራና የማያዳግም ኦፕሬሽን ማድረግ እንዳለበት የጥናቱ ውጤትና የሕዝብ ውይይቱ ግምገማ ያመለክታል፡፡ በአንድ በኩል የመንግሥት ሕጎች፣ደንቦች፣ መመሪያዎችና አሠራሮች ለሙስና ያላቸውን ተጋላጭነት የማጥፋት ሥራ ይሠራል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ የሙስና ተዋንያንን የማጋለጥና በሕግ የመጠየቅ ተግባር ይከናወናል፡፡

መንግሥት በጥናት በደረሰባቸው የመንግሥት ሹመኞች፣ የመንግስት ተቋማት ሰራተኞች፣ አቀባባዮችና ጉቦ ሰጪዎች ላይ ምርመራ እያደረገ ይገኛል፡፡ ነገር ግን ሙስና በባሕርዩ በረቀቀ መንገድ፣ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም፣ አንዳንድ ጊዜም በሕጋዊነት ሽፋን የሚካሄድ በመሆኑ በመንግሥት ጥናት የተደረሰባቸው አካላትን ብቻ ለሕግ በማቅረብ የሚፈታ አይደለም፡፡ ሙስናን ከሥር ከመሠረቱ ለመንቀል እንዲቻል ከሕግና ከአሠራር ማሻሻያዎች በተጨማሪ፣ የሙስና ተዋንያን ሁሉ ሙስናን እርም እንዲሉ የሚያደርግ ርምጃ ያስፈልጋል፡፡መንግሥት በሙስና ላይ የሚያደርገውን ዘመቻ የሚያስተባብር፣ በጥናት ተለይተው

08/10/2022

እንኳን ለመውሊድ በዓል አደረሳችሁ

በነቢዩ መሐመድ(ሰዐወ) መወለድ ዓለም እጅግ ተጠቅማለች። የዓለምን ታሪክ ቀይረዋል። የሰው ልጆችንም ሕይወት ለውጠዋል።

የመውሊድን በዓል የምናከብረው የዓለምን ታሪክና የሰው ልጆችን ሕይወት በመለውጥ መሆን አለበት።
በግብርና እና በአምራች ኢንዱስትሪው ላይ እየሠራን ያለው ሥራ የሀገራችንን ታሪክና የሕዝባችንን ሕይወት የሚለውጥ ነው።

ኢትዮጵያን ከጦርነት በመገላገል ፊታችንን ሙሉ በሙሉ ታሪክና ሕይወት ወደሚለውጡ ዕቅዶቻችን እንዞራለን። የጀመርነው "የሌማት ትሩፋት" የቤተሰቦቻችንን ሥርዓተ ምግብ እንዲለውጥ ተግተን እንድንሠራ በዚሁ አጋጣሚ ጥሪ አቀርባለሁ።

በድጋሚ መልካም የመውሊድ በዓል ይሁን

Address

Twitter Awelarba
Tulu Bolo

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Awel Arba posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Awel Arba:

Share


Other Tulu Bolo media companies

Show All