
06/09/2025
ዳዉሮ አከባቢ ላሉ የሚዲያ ባለሙያዎች የቶኪ_ቤአ በዓልን ምክንያት በማድረግ ዕዉቅና መሰጠቱ ደስ የሚያሰኝ ነዉ ፣ ይሁን እንጂ የጀግኒት ምህረት ምትኩ አለመካተት በጣም አሳዝኖኛል ፣ ምክንያቱም ዕዉቅና ያገኙትን ብትበልጣቸዉ እንጂ አታንስም ፣ ስለዚህም የዳዉሮ ሕዝብ ዕዉቅና የሚሰጣት ይሆናል ። ለእኔ የሁል ጊዜም ምርጥ ነሽ ምሮ !
የዳዉሮ ባህል ፣ ወግ ፣ የአኗኗር ዘይቤ ፣ ምሳሌያዊ ንግግሮችና ተያያዥ ጉዳዮችን የሚንወያይበት ፣ የሚናዉቅበትና ለሌሎች የሚናሳዉቅበት ገጽ ።
Waka
Tarch'a S**o
1234
Be the first to know and let us send you an email when Dawuro Tossa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.