Prophet Gemeda Eshetu

Prophet Gemeda Eshetu mark 16:15

17/01/2024

Yesuus faayyisadha ኢየሱስ። ያድናል

በአንድ ወቅት አንድ ገበሬ አህያው በድንገት ጉድጓድ ውስጥ ይገባበታል፡፡ ጉድጓዱ እሩቅ ከመሆኑ የተነሳ አህያው በራሱ ለመውጣት በብዙ ቢታገልም ለመውጣት ባለመቻሉ ጮክ ብሎ መጮህ ጀመረ። #ገበ...
07/12/2023

በአንድ ወቅት አንድ ገበሬ አህያው በድንገት ጉድጓድ ውስጥ ይገባበታል፡፡ ጉድጓዱ እሩቅ ከመሆኑ የተነሳ አህያው በራሱ ለመውጣት በብዙ ቢታገልም ለመውጣት ባለመቻሉ ጮክ ብሎ መጮህ ጀመረ።
#ገበሬውም አህያውን ለማውጣት ብርቱ ሙከራ ቢያደርግም ሊሳካለት አልቻለም፡፡
አህያውም ብዙ ያገለገለና ያረጀ ስለሆነ እንዲሁም ሌሎች እንስሳትም ወደ ጉድጓዱ እንዳይገቡበት በማሰብ ጉድጓዱ ውስጥ ሊቀብረው ወሰነ፡፡

ጎረቤቶቹንም አስተባብሮ ጉድጓዱን በአፈር ለመሙላት አፈር ወደ ጉድጓዱ መድፋት ጀመሩ።
አህያውም የሰዎቹን ድርጊት አንጋጦ ሲመለከት እየቀበሩት መሆኑን ሲረዳ ልቡ በሐዘን ተመቶ እጅጉን ቆዘመ።
ይሁን እንጂ አህያው ዓይኑ እያየ አፈር ሲያለብሱት ዝም ብሎ ማየት እራሱን ወደ ሞት እየወሰደ እንደሆነ ሲያውቅ አፈሩ በተደፋባት ቁጥር አፈሩን እያራገፈ ከአፈሩ ውስጥ ብቅ በማለት በተደጋጋሚ ከሚደፋበት አፈር ላይ መቆም ጀመረ፡፡
በዚህም ሂደት በአፈሩ ላይ በቆመ ቁጥር ከነበረበት ጉድጓድ ከፍ ከፍ እያለ በመጨረሻም ከጉድጓዱ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ መውጣት ቻለ፡፡

በሚገርም ሁኔታ አህያውን ሊቀብሩት የሞከሩት ሰዎች በአህያው አወጣጥ በእጅጉ ተደነቁ፡፡
#ዛሬም በማንኛውም ሁኔታ በሕይወታችሁ ፣ በኑሮአችሁ ወደ ታች እየገፋ ሊያስቀራችሁ ፣ ሊያዘገያችሁ ፣ሊጥላችሁ እና ሊቀብራችሁ ላለ ነገር በፍጹም እጃችሁን አትስጡ ብትወድቁ እንኳን ትቢያውን እያራገፋችሁ ተነሱ በጠላቶቻችሁ ፊት ለፊት ከፍ ከፍ ብላችሁ በእግሮቻችሁ ቁሙ።

🙏🙏 መልካም ቀን ይሁንላችሁ ❤

በነገው ዮሐንስ ኢየሱስን ወደ እርሱ ሲመጣ አይቶ እንዲህ አለ፦ እነሆ የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ።ዮሐንስ 1፥29
15/11/2023

በነገው ዮሐንስ ኢየሱስን ወደ እርሱ ሲመጣ አይቶ እንዲህ አለ፦ እነሆ የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ።ዮሐንስ 1፥29

2ኛ ቆሮ 2 :14-17 ነገር ግን በክርስቶስ ሁልጊዜ ድል በመንሣቱ ለሚያዞረን በእኛም በየስፍራው ሁሉ የእውቀቱን ሽታ ለሚገልጥ ለአምላክ ምስጋና ይሁን፤በሚድኑቱና በሚጠፉቱ ዘንድ ለእግዚአብሔ...
04/11/2023

2ኛ ቆሮ 2 :14-17 ነገር ግን በክርስቶስ ሁልጊዜ ድል በመንሣቱ ለሚያዞረን በእኛም በየስፍራው ሁሉ የእውቀቱን ሽታ ለሚገልጥ ለአምላክ ምስጋና ይሁን፤
በሚድኑቱና በሚጠፉቱ ዘንድ ለእግዚአብሔር የክርስቶስ መዓዛ ነንና፤ለእነዚህ ለሞት የሚሆን የሞት ሽታ ለእነዚያም ለሕይወት የሚሆን የሕይወት ሽታ ነን። ለዚህም ነገር የሚበቃ ማን ነው?የእግዚአብሔርን ቃል ቀላቅለው እንደሚሸቃቅጡት እንደ ብዙዎቹ አይደለንምና፤ በቅንነት ግን ከእግዚአብሔር እንደ ተላክን በእግዚአብሔር ፊት በክርስቶስ ሆነን እንናገራለን። መርካቶ ለጌታ

23/10/2023

Watch, follow, and discover more trending content.

ኢየሱስ  ይሰበካል  ዛሬም  ጌታ ድንቅ  ግዜ ስጠን
14/10/2023

ኢየሱስ ይሰበካል ዛሬም ጌታ ድንቅ ግዜ ስጠን

30/09/2023

እግዚአብሔር ይባርክ

ዛሬም  ተሰብኳል
30/09/2023

ዛሬም ተሰብኳል

ኢየሱስ  ያድናል ስንል ብቻ ለምን  ስይጣን  ይናደዳል ?
25/09/2023

ኢየሱስ ያድናል ስንል ብቻ ለምን ስይጣን ይናደዳል ?

17/09/2023

መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
ሐዋርያት 4፥12

ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል።”  ኢሳይያስ 40፥29
17/09/2023

ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል።”
ኢሳይያስ 40፥29

ኢየሱስ  ያድናል  Yesuus fayyisaadha
11/09/2023

ኢየሱስ ያድናል Yesuus fayyisaadha

31/08/2023
ከኢየሱስ  ውጭ ሁሉ በዶ ነው
31/08/2023

ከኢየሱስ ውጭ ሁሉ በዶ ነው

22/08/2023

‼️
Waliif Haa Goonu.
Waamicha Kadhannaa😭
"Naa kadhaa Baleessaa gudaan hojjadhee amaa keessii koo baayyee dhiphina keessaa jiraa Lubbuun koo baayyee dhiipachaa jirtii yoo dandeessee akuma bareefama kaanaa argiteen naa kadhuu Yesuus dhiifama akkaa nafii godhuu. Sababaa biraa hin qabuu Sababa Waldaan walii dhabee malee... " Obbollessa Kenya Sisayitu Akkas Jeecha Jiira😭😭😭😭😭

22/08/2023

Check out prophet Gemeda's video.

ያቤጽም፦ እባክህ፥ መባረክን ባርከኝ፥ አገሬንም አስፋው፤ እጅህም ከእኔ ጋር ትሁን፤ እንዳያሳዝነኝም ከክፋት ጠብቀኝ ብሎ የእስራኤልን አምላክ ጠራ፤ እግዚአብሔርም የለመነውን ሰጠው።”  1 ዜና...
04/08/2023

ያቤጽም፦ እባክህ፥ መባረክን ባርከኝ፥ አገሬንም አስፋው፤ እጅህም ከእኔ ጋር ትሁን፤ እንዳያሳዝነኝም ከክፋት ጠብቀኝ ብሎ የእስራኤልን አምላክ ጠራ፤ እግዚአብሔርም የለመነውን ሰጠው።”
1 ዜና 4፥10 አሜን ነው

እግዚአብሔርም ወደ ሶርያው ሰው ወደ ላባ በሌሊት ሕልም መጥቶ። ያዕቆብን በክፉ ነገር እንዳትናገረው ተጠንቀቅ አለው።”  ዘፍጥረት 31፥24 እግዚአብሔር ለጠላት  ማስጠንቀቂያ  ሰጠቸው  ትነካ...
02/08/2023

እግዚአብሔርም ወደ ሶርያው ሰው ወደ ላባ በሌሊት ሕልም መጥቶ። ያዕቆብን በክፉ ነገር እንዳትናገረው ተጠንቀቅ አለው።”
ዘፍጥረት 31፥24 እግዚአብሔር ለጠላት ማስጠንቀቂያ ሰጠቸው ትነካውና ዋ

ሕይወት ያለ ኢየሱስ ባዶ ነው
01/08/2023

ሕይወት ያለ ኢየሱስ ባዶ ነው

ሞትን ለዘላለም ይውጣል፥ ጌታ እግዚአብሔርም ከፊት ሁሉ እንባን ያብሳል፥ የሕዝቡን ስድብ ከምድር ሁሉ ላይ ያስወግዳል፤ እግዚአብሔር ተናግሮአልና።”  ኢሳይያስ 25፥8
31/07/2023

ሞትን ለዘላለም ይውጣል፥ ጌታ እግዚአብሔርም ከፊት ሁሉ እንባን ያብሳል፥ የሕዝቡን ስድብ ከምድር ሁሉ ላይ ያስወግዳል፤ እግዚአብሔር ተናግሮአልና።”
ኢሳይያስ 25፥8

Amen
31/07/2023

Amen

ኢየሱስ  ያድናል
29/07/2023

ኢየሱስ ያድናል

Watch, follow, and discover more trending content.

እግዚአብሔር ይርዳን
28/07/2023

እግዚአብሔር ይርዳን

ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና።”  ሰቆ. 3፥22 አሜን ነው
05/07/2023

ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና።”
ሰቆ. 3፥22 አሜን ነው

Address

Ssululta
Sululta
GLORYOFGOD

Telephone

+251912351232

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet Gemeda Eshetu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Prophet Gemeda Eshetu:

Videos

Share

Category