Musician Adimasu Asha

Musician Adimasu Asha Vist Adi Brass Music production

12/04/2023
18/12/2022

Coming soon

13/08/2022
❤❤"እኔ አሁን ዘፋኝ አይደለሁም።"ዘሪቱ ከበደ በሕንፀት ላይ በፃፈችው ፅሑፍ ከጠቀሰቻቸው ነጥቦች በጥቂቱ፦"በዐጭሩ በሚያግባባን ቋንቋ ለመግለጽ፣ እኔ አሁን ዘፋኝ አይደለሁም። ይህ ሕዝብ የመ...
11/08/2022

❤❤

"እኔ አሁን ዘፋኝ አይደለሁም።"

ዘሪቱ ከበደ በሕንፀት ላይ በፃፈችው ፅሑፍ ከጠቀሰቻቸው ነጥቦች በጥቂቱ፦

"በዐጭሩ በሚያግባባን ቋንቋ ለመግለጽ፣ እኔ አሁን ዘፋኝ አይደለሁም።

ይህ ሕዝብ የመዘመር እንጂ የመዝፈን ትእዛዝ ያልተሰጠው ሕዝብ ነው። የእኔ መሻትና ጥልቅ ፍላጎት እግዚአብሔርን ማክበር ነው። ይህንም እርሱ በወደደው መልኩ፣ በሰጠኝ ስጦታና አቅም ሁሉ ላደርግ እወድዳለሁ። ስለ ዘፈን እየሞገቱ መኖር የሕይወቴ ዐላማ አይደለም። ዘፈን መዝፈን የሚቻልበትና የማይቻልበት ሁኔታና አግባብ ቢኖርም ባይኖርም፣ ከዚህ በኋላ የእኔ ጕዳይ አይደለም። የምፈልገው እግዚአብሔርን በሁለንተናዬ ማምለክ ነው።

አማኝ ነኝ የሚል ሁሉ በማንኛውም ጊዜ እንደ መንፈሳዊ ሰው፣ በመንፈስ ሊመላለስ ይገባዋል። መንፈሳዊ ሰው ደግሞ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውን በሁሉም ስፍራ የሚያደርግ ነው። በዚሁ መንፈስ ስንመላለስ፣ በመዝሙር ስም ስንዘፍን ከምንገኝባቸው ሁኔታዎችም ጭምር እንቆጠባለን ማለት ነው። እርሱን በማምለክ ስም (ሽፋን) ሥጋችንን ለማስደሰት በምናደርገው ሁሉ እግዚአብሔር አይከብርም።

ዘፈንን (ሙዚቃዊ ጥበብን) በልዩነትና እንደ እግዚአብሔር ቃል ለመከወን የሚደረገው ሙከራ በተመለከተ... ፈቃዱ መሆኑን ርግጠኞች ካልሆንን፣ በዚያ መንገድ ከመጓዝ ብንቆጠብ በጣም የተሻለ ይሆናል። አሊያ ግን ዋጋ የሚያስከፍሉ ሁኔታዎችን ለማምለጥ ስንሞክር ከቈምንበት እውነት እየተንሸራተትን፣ ዓለምን ወደ መምሰል ልንሄድና ከዐላማችን ውጪ በሆነ አገልግሎት ልንጠመድ እንችላለን።

መርሳት የሌለባችሁ ቍም ነገር፣ እንዲያገለግሉት ሳይሆን ሊያገለግል የመጣው ጌታ ደቀ መዝሙር ነኝ የሚል የትኛውም ሰው፣ ያንኑ የአገልጋይነት ማንነት በሄደበት ስፍራ ሁሉ ሊያንጸባርቅ የሚገባው መሆኑን ነው። በዓለም ያሉት ሁልጊዜ ከፍ ያለ ቦታን ይሻሉ፤ ለእኛ ግን ከፍታ የእግዚአብሔርን ፈቃድ መኖር ነው።"

የክርስቶስን ዳግም ምጽዓት በተስፋ የሚጠባበቀው ሕዝብ አምላኩን ለመምሰል ራሱን እያስገዛ የሚኖር ነው። ይህንም ሲያደርግ፣ እንደ መንፈስ ቅዱስ ፈቃድ የተሰጠውን ስጦታ በጨለማ ላሉት ወደ ብርሃን መምጣት፣ በቤቱ ላሉት መታነጽ እንዲሁም በሚኖርበት ኅብረተ ሰብ በጸጥታና በዝግታ፣ በሰላምና በሰማያዊ ፍቅር በመመላለስ ነው። ይህ ሕዝብ የሞተለትን ጌታ በመግለጥ ስሙን የሚያስከብር ልከኛ ሕዝብ እንጂ፣ በዓለም ያሉቱ ሁሉ የሚያደርጉትን የሚያደርግ፣ በተድላና በፌሽታ ጕዳይ የተያዘ ሕዝብ አይደለም። ይህን የሚያደርገውም ባለመዝፈን ብቻ ሳይሆን በልምምዶቹ ሁሉ ነው። ሲበላ፣ ሲጠጣ፣ ሲለብስ፣ ሲነግድ፣ ሲወዳጅ፣ ሲያገባ፣ ሲያገለግልና በመሳሰሉት ሁሉ የዓለም ቤተኛ ሆኖና መስሎ ሳይሆን፣ በዚህ ምደር እንደ ባይተዋርና እንደ መጻተኛ ፍጹሚቱን አገሩን እየናፈቀና እየሰበከ የሚኖር ሕዝብ ነው። ይህ ሕዝብ የመዘመር እንጂ የመዝፈን ትእዛዝ ያልተሰጠው ሕዝብ ነው። “በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ።” (ኤፌሶን 5፥19)
news

06/08/2022

👌

28/06/2022

Hageren Asibat

21/06/2022

Wow

16/06/2022
27/07/2021
17/07/2021
09/05/2021
31/03/2021
26/03/2021

Ta Nena KoyaysBelachew Hata

25/03/2021

Ya ya Gujes Ta Pulttoy

19/03/2021

Subscribe

01/01/2021

" ኑሮዬ ይበቃኛል ለሚለው ግን እግዚአብሔርን መምሰል እጅግ ማትረፊያ ነው፤"(1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6:6)Music Arrangement &GuitarMihret Ab Berassa mix Biruk BedruChior ArrangementErmias Moll #ገነቴ...

04/11/2020
30/10/2020
16/05/2020

Yene wedaj

22/11/2019

Shalom

08/11/2019

Selam Selam

Address

S**o

Telephone

+251919764840

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Musician Adimasu Asha posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Category


Other Record Labels in S**o

Show All