Feta Daily / ፈታ ዴሊይ

Feta Daily / ፈታ ዴሊይ የሚጠብቀኝ አይተኛም !!!

አንድ ፕሮፌሰር ስለማርኬቲንግ ለተማሪዎቹ ያስረዳበት ዘዴ ለሁሉም የሚገባ ሆኖ ተገኝቷል። እንዲህ ነበር ያስረዳቸው፡-1. በጣም ቆንጆ የሆነች ሴት አይተህ ወደ እርሷ ሄደህ በጣም ሀብታም ነኝ ...
04/10/2024

አንድ ፕሮፌሰር ስለማርኬቲንግ ለተማሪዎቹ ያስረዳበት ዘዴ ለሁሉም የሚገባ ሆኖ ተገኝቷል። እንዲህ ነበር ያስረዳቸው፡-

1. በጣም ቆንጆ የሆነች ሴት አይተህ ወደ እርሷ ሄደህ በጣም ሀብታም ነኝ አግቢኝ ካልካት እሱ ይባላል።

2. በአንድ ዝግጅት ታድመህ ጓደኛህ ቆንጆዋ ሴት ጋር ሄዶ አንተን እየጠቆመ ያ የምታይው ሰው ሀብታም ነው አግቢው ካለ እሱ ይባላል።

3. ሴቷ ወደ አንተ ቀርባ አንተ ሀብታም ነህ፤ ልታገባኝ ትችላለህ ካለችህ እሱ ይባላል።

4. እኔ በጣም ሀብታም ነኝ ስለዚህ እንድታገቢኝ እፈልጋለሁ ሲላት በጥፊ ከመታችው እሱ ይባላል።

5. በጣም ሀብታም ሰው ነኝ አግቢኝ ስትላት ባሏን ካስተዋወቀችህ እሱ ይባላል።

6. ሀብታም ነኝ አግቢኝ ብለህ ሳትጨርስ ሚስትህ ከተፍ ካለች እሱ ይባላል።

Ab

18/07/2024

ለምን ነገ? ዛሬ ስጪኝ 🥺

ላም ስትገዛ ከቀዬህ አይሁን ! ምክንያቱም አንድ ቀን ላሚቱ ውሀ ለመጠጣት ወደ ወንዝ ስትወርድ ፣ እናም የቀድሞው ባለቤቷ ከተመለከተ ወደቤቱ ሊወስዳት ይችላል፣ ያኔም ላሟን ያልብና ይለቃታል ...
17/07/2024

ላም ስትገዛ ከቀዬህ አይሁን ! ምክንያቱም አንድ ቀን ላሚቱ ውሀ ለመጠጣት ወደ ወንዝ ስትወርድ ፣ እናም የቀድሞው ባለቤቷ ከተመለከተ ወደቤቱ ሊወስዳት ይችላል፣ ያኔም ላሟን ያልብና ይለቃታል ። ኋላም አንተ ልታልብ ስትሞክር ኦየተዟዟረች በተደጋጋሚ ትረግጥሀለች 🥺 የእለቱን ወተትም ልትሰጥህ አትችልም ። ሁለቴ እንዳትሰጥ አስቀድሞ አስተምሯታልና 🥴

ታሪኩ ስለ ላሚቷ አይደለም 🥴

07/12/2023

ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

በብፁዕ አቡነ እንድርያስ ጥያቄብፁዕ አቡነ እንድርያስ  በትምህርታቸው መካከል ጥያቄ አነሱ ጥያቄው እንዲህ ይላል መጀመሪያ እስኪ ሳይንስ የተማራችሁ እጅ አውጡ አሉ ሁሉም እጁን አወጣ  ጥያቄው...
24/11/2023

በብፁዕ አቡነ እንድርያስ ጥያቄ

ብፁዕ አቡነ እንድርያስ በትምህርታቸው መካከል ጥያቄ አነሱ

ጥያቄው እንዲህ ይላል

መጀመሪያ እስኪ ሳይንስ የተማራችሁ እጅ አውጡ አሉ ሁሉም እጁን አወጣ

ጥያቄው ቀጠለ መሬት ትዞራለች? አትዞርም አሉ ሁሉም በአንድ ድምጽ ትዞራለች አለ እሳቸውም ምን መረጃ አላችሁ አሉ ሁሉም በአንድ ድምጽ እንደጮኸ በአንድ ድምጽ ዝም ጸጥ ረጭ አለ

👉እሳቸውም መሬት አትዞርም አሉና የማይዋሸውን መጽሐፍ ቅዱስ አስገለጡ

መዝ 93:1: እግዚአብሔር ነገሠ፥ ክብርንም ለበሰ፤ እግዚአብሔር ኃይልን ለበሰ፥ ታጠቀም፤ ዓለምን እንዳትናወጥ አጸናት። የሚለውን ከአስነበቡ በኋላ መልሰው ምድር ትዞራለች?አትዞርም በማለት ጠየቁ

ሁሉም ለመልስ እጁን አወጣና አትዞርም አለ እንዴት ለምን አሉ ጥበበኛው አምላክ እግዚአብሔር ዓለምን ወይም ምድርን እንዳትናወጥ እንዳትንቀቀሳቀስ አድርጎ ነው ያጸናት የፈጠራት ያውም በውሃ ላይ አሉ

ያንጊዜ ሳይንስ አንደበት ቢኖረው ምን እንደሚል አስባችሁታል ?

እሳቸውም ፈገግ አሉ አይ የሳይንስ ይብላኝልህ የሳይንስ ጉዱ ማለቂያ የለውም ይበቃናል ከሳይንስ እራሳችሁን ጠብቁ ብለው ጉባኤውን አጠናቀቁ

የብፁዕነታቸው በረከት ይደርብን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

19/11/2023

Check out Abeni Ye Love's video.

18/11/2023

ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለ ታላቁ ወንድማችን መምህራችን አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ይሁንህ ብርዬ ሰላማዊ ሰው መሆን እና እውነትን መናገር ወንጀል የሆነበት ጊዜ

ቀኑ አለፈ መሰል መሰል ሆነ ማታ ።
ብርሃኑ ታስሮ ጨለማው ተፈታ ።

ብርሃኑ ቢጠፋ ቢጨልምም ቀኑ ።
ጨለማው ሲገፈፍ ይወጣል ብርሃኑ ።

ብሬ እግዚአብሔር ያስፈታህ manaye

ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ። ሎዛ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ።
14/11/2023

ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ። ሎዛ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ።

እኔ ኢትዮጵያዊያንን አላምንም፤ ከራሴ ጀምሮ። በጭንብል ተሸፍነን የምንኖር ህዝቦች ነን፤ እንደ ተረታችን፣ ስነ ፅሁፋችን፣ ንግግራችን፣ ባህርያችንም ሰምና ወርቅ ነው።በዚህ ላይ ደግሞ ክፉንና ...
12/11/2023

እኔ ኢትዮጵያዊያንን አላምንም፤ ከራሴ ጀምሮ። በጭንብል ተሸፍነን የምንኖር ህዝቦች ነን፤ እንደ ተረታችን፣ ስነ ፅሁፋችን፣ ንግግራችን፣ ባህርያችንም ሰምና ወርቅ ነው።

በዚህ ላይ ደግሞ ክፉንና በጎውን ነገር፤ አንዱን ከሌላው ለይተን የምናይበት መለኪያ የለንም። የማንኛውም ነገር መሠረታዊ መለኪያችን የግል ጥቅማችን ነው። ለዚህም ነው ተንኮል የሚበዛው። መተማመን የሌለው። የወዳጅነት ወይም የጉዋደኝነት ትርጉሙ የማይታወቀው። ሀሜት፣አሉባልታና እርስ በዕርስ መበላላት የሚበዛው።

ኢትዮጵያዊያን ስንባል የምናውቀው መርህ አንድ ብቻ ነው፤ የግል ጥቅም፤ ከራስ በላይ ነፋስ፤ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል፤ ሰውን ማመን ቀብሮ ይሉታል ከነተረቱ የሚያሳዝን ነው።

የግል ጥቅማችን የሚበጅ ከሆነ እንዋሻለን። ስንዋሽ ህሊናችንን ቅንጣት ታህል አይቆረቁረንም። እንዴት አድርጎ ለግል ጥቅም የተገዛ ህሊና ሊቆረቁረው ይችላል?

ለተንኮል አንመለስም። የምንሸርበው ተንኮል ጓዋደኛን፣ ወዳጅን፣ የስጋ ዘመድን ከጠላት አይለይም። ተንኮል፣ ምቀኝነትና ቅናት ባህላችን ነው።

ምግባር የሚባለውን ነገር በአፍ ካልሆነ በቀር በተግባር አናውቀውም። በአጠቃላይ ክፉውንና በጎውን ለይቶ የሚያይ ህሊና የለንም። ያስተማረንም የለም። የተማርነው ነገር ቢኖር በአደባባይ ሰው መስሎ መታየት ነው። ሰው መሳይ በሸንጎ ይሉ የለም? በአደባባይ ሁሉም ጨዋ፣ ልበ ሙሉ፣ ጀግና፣ አትንኩኝ ባይ፣ ኩሩ፣ ቅን፣ በጎ አሳቢና ታማኝ፣ አስተዋይና ትሁት ነው፤ በአደባባይ የምናጠልቀው ጭንብል ይህ ነው።

የግል ኑሯችን ግን ከሰብቅ፣ ከምቀኝነት፣ ከተንኮል፣ ከቅናት፣ ከውሸት፣ ከአሉባልታ፣ ከሀሜት፣ ከግል ጥቅም ከመልከስከስ፣ ከመልፈስፍስ፣ ከፍርሃት፣ ከአድር ባይነት ርቀን አንገኝም።

መለያ ባህርያችን ግብዝነት ነው። የግብዝነት ጭንብል አጥልቀን ነው የምንኖረው። ያለ ጭንብል እናስቀይማለን ወይም እናምራለን፤ አይታወቅም። ያለ ጭንብል ታይተን አናውቅማ!"

11/11/2023
10/11/2023
10/11/2023
'' እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ።''                                ሉቃ ⓵:⓵⓽      የመልአኩ   ረድኤት በረከት ይደርብን አማላጅነቱ ረዳትነቱ አይለ...
30/09/2023

'' እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ።''
ሉቃ ⓵:⓵⓽

የመልአኩ ረድኤት በረከት ይደርብን አማላጅነቱ ረዳትነቱ አይለየን።አሜን ❤️✨🙏

Address

Holeta
Shewa

Telephone

+251955418273

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Feta Daily / ፈታ ዴሊይ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Feta Daily / ፈታ ዴሊይ:

Videos

Share