GGW TV channel

  • Home
  • GGW TV channel

GGW TV channel 1 አሁንም ያዕቆብ ሆይ፥ የፈጠረህ፥ እስራኤልም ሆይ፥ የሠራህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡— ተቤዥቼሃለሁና አትፍራ፤ በስምህም ጠርቼሃለሁ፥ አንተ የእኔ ነህ።

01/02/2025

እግዚአብሔር መልከም ነው በመከራ ቀንም መሽሽጊያ ነው በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል ። አሜን አሜን ።

28/01/2025

ብርሃንሸ መጥቶአልና የእግዚአብሔርም ክብር ወጥቶልና ተነሺ አብሪ አሜን አሜን ጥረ 23 ሀመሰ ነገሌ 8:00 የጀመርሌ ሁላቸውም ተጋበዙቸወሎ

የእግዚአብሔርም መልአክ መጥቶ በዖፍራ ባለችው ለአቢዔዝራዊው ለኢዮአስ በነበረችው በአድባሩ ዛፍ በታች ተቀመጠ፤ ልጁም ጌዴዎን ከምድያማውያን ለመሸሸግ በወይን መጥመቂያው ውስጥ ስንዴ ይወቃ ነበ...
15/01/2025

የእግዚአብሔርም መልአክ መጥቶ በዖፍራ ባለችው ለአቢዔዝራዊው ለኢዮአስ በነበረችው በአድባሩ ዛፍ በታች ተቀመጠ፤ ልጁም ጌዴዎን ከምድያማውያን ለመሸሸግ በወይን መጥመቂያው ውስጥ ስንዴ ይወቃ ነበር።

11 And there came an angel of the LORD, and sat under an oak which was in Ophrah, that pertained unto Joash the Abiezrite: and his son Gideon threshed wheat by the winepress, to hide it from the Midianites.

12 የእግዚአብሔርም መልአክ ለእርሱ ተገልጦ፡— አንተ ጽኑዕ ኃያል ሰው፥ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው፡ አለው።

12 And the angel of the LORD appeared unto him, and said unto him, The LORD is with thee, thou mighty man of valour.

13 ጌዴዎንም፡— ጌታዬ ሆይ፥ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ይህ ነገር ሁሉ ለምን ደረሰብን? አባቶቻችንስ፡— እግዚአብሔር ከግብፅ አውጥቶናል፡ ብለው ይነግሩን የነበረ ተአምራቱ ወዴት አለ? አሁን ግን እግዚአብሔር ትቶናል፥ በምድያማውያንም እጅ አሳልፎ ሰጥቶናል፡ አለው።

13 And Gideon said unto him, Oh my

እግዚአብሔርም ኖኅን አለው፦ አንተ ቤተሰቦችህን ሁሉ ይዘህ ወደ መርከብ ግባ በዚህ ትውልድ በፊቴ ጻድቅ ሆነህ አይቼሃለሁና።የፀሎት መሰመር +251916925779/+251937295681 imo w...
08/01/2025

እግዚአብሔርም ኖኅን አለው፦ አንተ ቤተሰቦችህን ሁሉ ይዘህ ወደ መርከብ ግባ በዚህ ትውልድ በፊቴ ጻድቅ ሆነህ አይቼሃለሁና።
የፀሎት መሰመር +251916925779/+251937295681 imo waastpp

03/01/2025
“እግዚአብሔር ያልረገመውን እንዴት እረግማለሁ? እግዚአብሔር ያልተጣላውን እንዴት እጣላለሁ?”  — ዘኍልቁ 23፥8
14/11/2024

“እግዚአብሔር ያልረገመውን እንዴት እረግማለሁ? እግዚአብሔር ያልተጣላውን እንዴት እጣላለሁ?”
— ዘኍልቁ 23፥8

ዘፍጥረት 26¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹¹ አቢሜሌክም ሕዝቡን ሁሉ፦ ይህን ሰው ሚስቱንም የሚነካ ሞትን ይሙት ብሎ አዘዘ።¹² ይስሐቅም በዚያች ምድር ዘርን ዘራ፥ በዚያች ዓመትም መቶ እጥፍ አገኘ እግዚ...
14/10/2024

ዘፍጥረት 26
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ አቢሜሌክም ሕዝቡን ሁሉ፦ ይህን ሰው ሚስቱንም የሚነካ ሞትን ይሙት ብሎ አዘዘ።
¹² ይስሐቅም በዚያች ምድር ዘርን ዘራ፥ በዚያች ዓመትም መቶ እጥፍ አገኘ እግዚአብሔርም ባረከው።

Mark 16 (አማ) - ማርቆስ16: ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።17: ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤...
21/08/2024

Mark 16 (አማ) - ማርቆስ
16: ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።
17: ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥
18: የሚገድልም ነገር ቢጠጡ አይጎዳቸውም፤ እጃቸውን በድውዮች ላይ ይጭናሉ እነርሱም ይድናሉ።

19/08/2024

Deuteronomy 28 (አማ) - ዘዳግም
7: እግዚአብሔርም በላይህ የሚቆሙትን ጠላቶችህን በፊትህ የተመቱ ያደርጋቸዋል፤ በአንድ መንገድ ይመጡብሃል፥ በሰባትም መንገድ ከፊትህ ይሸሻሉ።
8: እግዚአብሔር በረከቱ በአንተ ላይ በጐተራህ በእጅህም ሥራ ሁሉ እንዲወርድ ያዝዛል፤ አምላክህ እግዚአብሔር በሚሰጥህም ምድር ይባርክሃል።

“ከዚያም እልፍ ብሎ ሌላ ጕድጓድ አስቈፈረ፥ ስለ እርስዋም አልተጣሉም፤ ስምዋንም ርኆቦት ብሎ ጠራት እንዲህ ሲል፦ አሁን እግዚአብሔር አሰፋልን፥ በምድርም እንበዛለን።”  — ዘፍጥረት 26፥22
06/12/2023

“ከዚያም እልፍ ብሎ ሌላ ጕድጓድ አስቈፈረ፥ ስለ እርስዋም አልተጣሉም፤ ስምዋንም ርኆቦት ብሎ ጠራት እንዲህ ሲል፦ አሁን እግዚአብሔር አሰፋልን፥ በምድርም እንበዛለን።”
— ዘፍጥረት 26፥22

ሻሎም ሻሎም በእትዮጵያና ከእትዮጵያ ዉጪ ያላችሁት ቅዱሳን በሙሉ በ አርስ ነገሌ እና አከባቢ የምትገይኙቅዱሳን ጌታን እግዚአብሔር  የሳበ ግብዣ ተዘጋጅቶላቼዋል።
05/09/2023

ሻሎም ሻሎም በእትዮጵያና ከእትዮጵያ ዉጪ ያላችሁት ቅዱሳን በሙሉ በ አርስ ነገሌ እና አከባቢ የምትገይኙቅዱሳን ጌታን እግዚአብሔር የሳበ ግብዣ ተዘጋጅቶላቼዋል።

Address


Telephone

+251937295681

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when GGW TV channel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share