Fidel Sports

Fidel Sports Information is POWER

07/04/2024

መድፈኞቹ በግብ በልጠው የሊጉ መሪነታቸውን አስቀጥለዋል
አርሰናል 1ኛ
ሎቨርፑል 2ኛ

07/04/2024

🇬🇧 32ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ!

⏰ ተጠናቀቀ

🇬🇧 ማንቸስተር ዩናይትድ 2-2 ሊቨርፑል 🇬🇧
⚽ ፈርናዴዝ 49' ⚽ ዲያዝ 23'
⚽ ማይኖ 67' ⚽ ሳላህ 84' (P)

🏟️ ኦልድትራፎርድ

07/04/2024

የ 32ኛ ሳምንት ተጠባቂ የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ!

⏰| 90'

ማንቺስተር ዩናይትድ 2-2 ሊቨርፑል
⚽ #ቡርኖፈርናንዴዝ 50' ⚽ #ዲያዝ 23'
⚽ #ማይኖ 67' ⚽ #ሳላህ p 83'

🏟️ ኦልድትራፎርድ

07/04/2024

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 32ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ

⏰ 84'

ማንችስተር ዩናይትድ 2-2 ሊቨርፑል
ብሩኖ 50'⚽️ ዲያዝ 23'⚽️
ማይኖ 67'⚽️ ሳላህ 84'P⚽️

07/04/2024

ጎልልልልልልልልልልል
ሳላህ
አስቆጠረውውውውውውው

07/04/2024

ቢሳካ😭
ኤልዮት ላይ ጥፋት ሰራ

07/04/2024

ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ
ፔናሊቲ
ለሊቨርፑል

07/04/2024

ቅያሪ በዩናይትድ በኩል

ጋርናቾ ወጣ

አምራባት ገባ

07/04/2024

ባለፉት 10' ኳስ ቁጥጥር

ሊቨርፑል 70%

ዩናይትድ 30%

07/04/2024

🇬🇧 32ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ!

⏰ 75'

🇬🇧 ማንቸስተር ዩናይትድ 2-1 ሊቨርፑል 🇬🇧
⚽ ፈርናዴዝ 49' ⚽ ዲያዝ 23'
⚽ ማይኖ 67'

🏟️ ኦልድትራፎርድ

07/04/2024

ካምባዋላ ብጫ አይቷል

07/04/2024

ውጤቱ በዚህ የሚጠናቀቅ ከሆን
1ኛ - አርሴናል በ71 ነጥብ
2ኛ - ሊቨርፑል በ70 ነጥብ

07/04/2024

ማን ዩናይትድ 66% የማሸነፍ እድል

አቻ 26%

ሊቨርፑል 08%

07/04/2024

ወጣቱ ማይኖኖኖኖኖኖኖኖ
ወዘወዘውውውውውውውውው
የሚገርም ጎልልልልልልልልልልል

07/04/2024

ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ
ጎልልልልልልልልልልል
ዩናይትድድድድድድድድድድ

07/04/2024

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 32ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ

⏰ 65'

ማንችስተር ዩናይትድ 1-1 ሊቨርፑል
ብሩኖ 50'⚽️ ዲያዝ 23'⚽️

07/04/2024

ቅያሪ በዩናይትድ በኩል

ራሽፎርድ ወጣ

አንቶኒ ገባ

07/04/2024

ቅያሪ በሊቨርፑል በኩል

ሶቦዝላይ
ብራድሊ ወጡ

ጆንስ
ጎሜዝ ገቡ

07/04/2024

🇬🇧 32ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ!

⏰ 61'

🇬🇧 ማንቸስተር ዩናይትድ 1-1 ሊቨርፑል 🇬🇧
⚽ ፈርናዴዝ 49' ⚽ ዲያዝ 23'

🏟️ ኦልድትራፎርድ

07/04/2024

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 32ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ

⏰ 55'

ማንችስተር ዩናይትድ 1-1 ሊቨርፑል
ብሩኖ 50'⚽️ ዲያዝ 23'⚽️

07/04/2024

ኑኔዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝ
የሚገርም እድል አመለጠው

ጨዋታው ክፍት ሆኗል

07/04/2024

ይህ ውጤት መድፈኞቹን የሚያስፈነጥዝ ውጤት ይሆናል
በዚህ ከተጠናቀቀ

07/04/2024

የሚገርም ኳስ
ኳንሳህ ተሳሳተ
ብሩኖኖኖኖኖኖኖ
ከርቀት
👏👏👏👏

07/04/2024

ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ
ጎልልልልልልልልል
ዩናይትድድድድድ

07/04/2024

🇬🇧 32ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ!

⏰ ሁለተኛው አጋማሽ ተጀመረ

🇬🇧 ማንቸስተር ዩናይትድ 0-1 ሊቨርፑል 🇬🇧
⚽ ዲያዝ 23'

🏟️ ኦልድትራፎርድ

የእረፍት ሰዓት ! በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የሰላሳ ሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሊቨርፑል ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር እያደረጉ የሚገኙትን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት እየመሩ ወደ መልበሻ ቤት አ...
07/04/2024

የእረፍት ሰዓት !

በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የሰላሳ ሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሊቨርፑል ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር እያደረጉ የሚገኙትን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት እየመሩ ወደ መልበሻ ቤት አምርተዋል።

- የሊቨርፑልን የመሪነት ግብ ሉዊስ ዲያዝ አስቆጥሯል።

- በመጀመሪያው አጋማሽ ማንችስተር ዩናይትድ ምንም የግብ ሙከራ ማድረግ ሳይችሉ ቀርተዋል።

- አንድሬ ኦናና በመጀመሪያው አጋማሽ አስራ አምስት የግብ ሙከራዎች ተደርገውበታል።

በመጀመሪያው አጋማሽ የሊቨርፑሉ ተጨዋች ኮነር ብራድሌይ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል።

⚽ የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ ሊቨርፑል 58% - 42% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።

ዜሮ ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ በዩናይትድ በኩል የመጀመሪያ አጋማሽ 🥶ሊቨርፑል ጨዋታው በጀመረ ሰአት ጨዋታው  ከብዶት የነበረ ቢሆንም ኋላ ከፍተኛ ብልጫ መውሰድ ችሏል ቀሪ 45 ደቂቃ በኦልትራፎ...
07/04/2024

ዜሮ ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ በዩናይትድ በኩል የመጀመሪያ አጋማሽ 🥶

ሊቨርፑል ጨዋታው በጀመረ ሰአት ጨዋታው ከብዶት የነበረ ቢሆንም ኋላ ከፍተኛ ብልጫ መውሰድ ችሏል

ቀሪ 45 ደቂቃ በኦልትራፎርድ

07/04/2024
07/04/2024

ዩናይትዶች በመጀመርያው አጋማሽ አንድም ሙከራ ሳያረጉ ወጠተዋል

07/04/2024

🇬🇧 32ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ!

⏰ እረፍት

🇬🇧 ማንቸስተር ዩናይትድ 0-1 ሊቨርፑል 🇬🇧
⚽ ዲያዝ 23'

🏟️ ኦልድትራፎርድ

Address

Mekelle

Telephone

+251972174545

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fidel Sports posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Fidel Sports:

Share