29/09/2023
🍎🍎የጥቁር ኣዝሙት ዘይት(Black cumin oil) ጥቅሞች
🌿🌿🌿🌿🌿ጥቁር ኣዝሙት ብዙ ያልታወቁ በርካታ ጥቅሞች ቢነሩትም ነገር ግን ብዙ ጥቅም ላይ ያልዋለ በዉስጡ በጣም ጠቃሚ ንጥረ ነገሮች የያዘ ነዉ ። ለጤናችን ከ 101 በላይ ጥቅሞች ያሉት ሲሆን የተወሰኑትን ላጋራችሁ
1 ✔የልብ ህመም ይከላከላል፦ ልባችን ጤናማ እና ጠንካራ እንዲሆን እንዲሁም ደም ወደ ተለያየ የሰዉነት ኣካላት በኣግባቡ እንዲረጭ ያግዘናል። አየር ወደ ዉስጥ በምናስገባ ግዜ የልባችን የደም ስሮች(blood vessels) እንዲለጠጡ ይረደናል።
2 ✔የቆዳ ጤንነት ይጠብቃል፦ ቆዳችን በ ፈንገስ፣ ባክተርያ፣ ብጉር እና የተለያዩ የቆዳ ህመሞች እንዳይጠቃ በየቀኑ ይሄን የጥቁር ኣዝሙት ዘይት በመዉሰድ መከላከል ይቻላል። ቆዳችን ወዛም እና ማራኪ እንዲሆን ይረዳል።
3 ✔የኣለርጂክ ህመም ይከላከላል፦ ኣለርጂክ ሰዉነታችን ህመም የመከላከል ኣቅም ደካማ ሲሆን የሚከሰት ነዉ። የጥቁር ኣዝሙት ዘይት በየቀኑ በመዉሰድ መከላከል እና ኣቅም መገንባት ይቻላል።
4 ✔የቆዳ ካንሰር ይከላከላል፦ የሰዉነታችን ህመም የመከላከል ኣቅም በማዳበር ካንሰር ሊያስከትሉ የሚችሉ ልክፈት(infection) ይገድላል።
5 ✔ፈርቲሊቲ ይጨምራል (boost fertitity)፦ የሴት እና የወንድ ዘር ዉህደትን ይጨምራል።
6 ✔የፀጉራችን እድገትና ልስላሴ ይጨምራል እንዲሁም መላጣነትን ይከላከላል፦ ፀጉራችን ስንታጠብ ወደምንጠቀምበት ሻምፖ ወይም ሳሙና በትንሹ በመጨመር እና ደጋግመን በማድረግ ወይም የዘይቱ ጠብታ ወደ ፀጉራችን በመቀባት ጤንነቱን የጠበቀ ፀጉር እንዲኖረን ያግዛል።
7 ✔ጉንፈን፣ የራስ ህመም እና ኣዝማ ይከላከላል፦ የሰዉነታችን immuno system ሰለሚያዳብር ጥሩ የኣተነፋፈ ስርዓት እንዲኖር ያግዛል።
8 ✔የሆድ ህመም(ተቅማጥ) ይከላከላል፦ since it kills viral infection, taking a black cumin oil makes perfect for it.
9 ✔ከፍተኛ የደም ግፊት ይቀንሳል፦ የጥቁር ኣዝሙት ዘይት በቀን ኣንዴ ወየም ሁለት ግዜ በመዉሰድ የደም ግፊት በመቀነስ ዋነኛ እና ፍቱን መድሀኒት ነዉ።
10 ✔ ጭንቀትና ድብርት ይቀንሳል releases stress and depression😆😆😆😆
11 ✔እርጅና ይከላከላል🏃🏃🏃🏃
13 ✔የጡት ካንሰር ይከላከላል
14 ✔የወንድ እና የሴት ስፐርም(s***m) ብዛት ይጨምራል እንዲሁም ያነቃቃል ። it helpes to produce an active mass s***m cell both in men and women.
15 ያማረ የወሲብ ህይወት (s*x life) እንዲኖረን ይጠቅማል💏💏
16✔ የሰዉነት ክብደት ይቆጣጠራል/ይቀንሳል
17 ✔የወር ኣበባ ሂደትን ያስተካክላል, Regulates Menstrual Cycles (Periods)
18 ✔የኣፍ ድርቀት ይከላከላል፦ ኣንድ ወይም ሁለት የጥቁር ኣዝሙት ዘይት ጠብታ በኣፋችን ዉስጥ ለ30 ሰከንድ በማቆየት ከዛ በጥርስ ሳሙና በደንብ ማጠብ
19✔ የኣፍንጫ ማድማት (ንስር) ይከላከላል Treates Nose bleeding
20 ✔የኣይን እይታ ይጨምራል improve eye sight and vission
.... ...................... ንጠቀመሉ
መልካም ቀን