Qumar Ascab

Qumar Ascab meela yok qafaray qafar baxa anu immay
qafar baxat toomem yot umah,qafar baxat temqem yol meqeh!

𝐓𝐨𝐝𝐚𝐲'𝐬 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐩𝐡𝐨𝐭𝐨𝐠𝐫𝐚𝐩𝐡𝐲  📸 💥🔥💥
16/12/2024

𝐓𝐨𝐝𝐚𝐲'𝐬 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐩𝐡𝐨𝐭𝐨𝐠𝐫𝐚𝐩𝐡𝐲 📸 💥🔥💥

አላህ ሆይ! እዘንልኝ!
09/12/2024

አላህ ሆይ! እዘንልኝ!

"Aakam nek faxe ceyak Qafár currih yayyaaqeenimi!"Qafar Raakaakayih Doolatak Naharsí saqal Massakaxxa le Cajji  Awel Arb...
11/11/2024

"Aakam nek faxe ceyak Qafár currih yayyaaqeenimi!"

Qafar Raakaakayih Doolatak Naharsí saqal Massakaxxa le Cajji Awel Arba ❤🙏❤

 #አጀንዳችን ልማትና ብልፅግና ብቻ ነው። በረሃ ተብሎ ስጠራ የነበረው የአፋር ምድር ተረት ሆኖ እንዲቀር ስላደረከው ከልብ እናመሰግናለን። አፋርን ከበራሀነት ስያሜ ወደ ልምላሜ መቀየር ያስቻ...
03/11/2024

#አጀንዳችን ልማትና ብልፅግና ብቻ ነው።

በረሃ ተብሎ ስጠራ የነበረው የአፋር ምድር ተረት ሆኖ እንዲቀር ስላደረከው ከልብ እናመሰግናለን።

አፋርን ከበራሀነት ስያሜ ወደ ልምላሜ መቀየር ያስቻለ ብርቱ መሪ 💕🙏🎯

ክቡር ሀጂ AweAwel Arbaላህ አፊያውን ይወፍቀው...🤙

~Leedak naharsi hadaf reeda kee tuxxiiqil dubuk tet qukla adoytit hinnay xamcal niqnal (gidbaabinal)tet qokla adoytit gi...
02/11/2024

~Leedak naharsi hadaf reeda kee tuxxiiqil dubuk tet qukla adoytit hinnay xamcal niqnal (gidbaabinal)tet qokla adoytit ginaanama.👌

❤🙏

➡️Ayyunti mano milaagam duuda miracenti Faxxiima..👌Away, edde nan Qasri Leedâ-soono arac xagissaamih duddale miracsentih...
01/11/2024

➡️Ayyunti mano milaagam duuda miracenti
Faxxiima..👌

Away, edde nan Qasri Leedâ-soono arac xagissaamih duddale miracsentih gino faxa..!

Duddale miracsentaay, massat maktabitteh xiso kee Ayyunti gabah agle tengelek soono arac xagsenno. Leeda away, gexisso miracsenti xisne Woo hadaf arac Xaguh gexsitta xisne kinni. Ummatta inkih qokolta qadaalatle xisne kinni gexsitak geytimtam.!!

የኢትዮጵያ የማንሰራራት አመት! ከሪፎርም ወደ ማንሰራራት ቀጥሎም ወደ ማጽናት!!
31/10/2024

የኢትዮጵያ የማንሰራራት አመት! ከሪፎርም ወደ ማንሰራራት ቀጥሎም ወደ ማጽናት!!

የብልጽግና ዋና ግብ የተረጋጋ ህይወት ያለውና ደስተኝነት የከበበው፤ በተለያየ ቡድኖች ውስጥ ህብር ጥምረትና ስምረት ያለው እንዲሁም  ለመጪው ዘመን የተዘጋጀ፤ መጪው ዘመን ደግሞ ለሚቀጥለው ት...
30/10/2024

የብልጽግና ዋና ግብ የተረጋጋ ህይወት ያለውና ደስተኝነት የከበበው፤ በተለያየ ቡድኖች ውስጥ ህብር ጥምረትና ስምረት ያለው እንዲሁም ለመጪው ዘመን የተዘጋጀ፤ መጪው ዘመን ደግሞ ለሚቀጥለው ትውልድ የተዘጋጀ ሰብአዊ ልህቀት ያለው ሰው መፍጠር ነው፤ ይህንንም ለማሳካት መጪውን ትውልድ በቴክኖሎጂ፤ በሰው ሰራሽ አስተውሎ እንዲሁም በስልጣኔ የታነጸ ትውልድ እንዲሆን አበክሮ ይሰራል።

05/04/2024

ሱብሃን አላህ!☝️
በዓለማችን 24 ሰዓት ሙሉ አዛን እንደሚደረግ ያውቃሉ፡🤗

29/03/2024

“በጁምዓ ቀንና በጁምዓ ሌሊት
በኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ።”

አላሁ መሰሊ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሐመድ ﷺ ❤❤

27/03/2024

🎤 ሰሉ አለ ነቢ ﷺ🕋
🎤ሰሉ አለ ነቢ ﷺ 🕋
🎤ሰሉ አለ ነቢ ﷺ🕋

 # ( ሰ.ዐ.ወ ) ❤💝🙏
24/03/2024

# ( ሰ.ዐ.ወ ) ❤💝🙏

Yi yirabbow Ellecabo Nek Eymeq!!!
18/03/2024

Yi yirabbow Ellecabo Nek Eymeq!!!

Isha and Taraweeh prayer tonight from al Masjid al Aqsa!!!
12/03/2024

Isha and Taraweeh prayer tonight from al Masjid al Aqsa!!!

ሳዑዲ ዓረቢያ የዓለማችን የመጀመሪያው በ3ዲ ቴክኖሎጂ የተሠራ መስጂድ አስመረቀች***********************በሳዑዲ ዓረቢያ የዓለማችን የመጀመሪያው ባለ ሦስት አውታር (3ዲ) ቴክኖሎጂ...
09/03/2024

ሳዑዲ ዓረቢያ የዓለማችን የመጀመሪያው በ3ዲ ቴክኖሎጂ የተሠራ መስጂድ አስመረቀች
***********************

በሳዑዲ ዓረቢያ የዓለማችን የመጀመሪያው ባለ ሦስት አውታር (3ዲ) ቴክኖሎጂ የተሠራ መስጂድ ተመርቋል።

5 ሺህ 600 ካሬ ሜትር ስፋት ያለውን መስጂድ ግንባታ በግንባር ቀደምትነት የመሩት የፉርሳን ሪል እስቴት ባለቤት የሆኑት አብዱልዋህድ ሲሆኑ፣ ባለ ሦስት አውታር (3ዲ) ቴክኖሎጂ ታዋቂ ከሆነው ጓንሊ ከተባለ የቻይና ኩባንያ ጋር በመሆን እንደተሠራም ተገልጿል፡፡

አብዱልዋህድ ከዓረብ ኒውስ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ የመዝጂዱን የውስጥና የውጪ ውበት በጣም ልዩ መሆኑን ተናግረዋል።

"የመስጂዱ ዲዛይን ጽንሰ ሀሳብ በዕምነቱ ተከታዮች ዘንድ የመረጋጋት፣ የመሰብሰብ እና የመልካምነት ስሜት እንዲፈጥር ለማድረግ ታስቦ የተሠራ ነው" ብለዋል።

"የመስጂዱ ዲዛይን በቀላሉ ወደ ‘ቂብላ’ ሊያመራ የሚችል ክበብ በመፍጠር ላይ ያተኮረ ነው፤ የህንጻው ክብደት እና ከተፈጥሮ ብርሃን ጋር ያለው ግንኙነት፣ የመግቢያ በሮቹ ዲዛይን እንዲሁም የህንፃውን ምንነት ለማንጸባረቅ ውጫዊ ገጽታዎቹ ላይም ትኩረት ተደርጎ ተሠርቷል" ብለዋል።

እነዚህ ሁሉ ዝርዝር ጉዳዮች በአብዱልአዚዝ አብዱል ሻርባትሊ መስጂድ ውስጥ መካተታቸው መስጂዱ ልዩ ምስል ያለው መዋቅር እንዲኖረው እና በዓለም ላይ የመጀመሪያው እንዲሆን እንዳደረገው ተገልጿል።

አል ጃዋራ በተባለው የጅዳ ከተማ ዳርቻ የተሠራው መስጂድ በሟቹ አብዱልአዚዝ አብዱላህ ሻርባትሊ ስም ተሰይሟል፡፡

ስያሜው የተሰጠው የአብዱልአዚዝ አብዱላህ ሻርባትሊ ባለቤት በሆኑት የሰዑዲ ታዋቂ ነጋዴ በሆኑት ዋጅናት አብዱልዋህድ በተሰጠ ገንዘብ የተሠራ በመሆኑ ነው።

ይህ በአዲስ ቴክኖሎጂ የተሠራው መስጊድ የተመረቀው ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት እና የንግድ ድርጅቶች መሪዎች በተገኙበት ሲሆን፣ ፕሮጀክቱ የብሔራዊ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ አካል እንደሆነ የዘገበው ዓረብ ኒውስ ነው።

Ameen!!!
07/03/2024

Ameen!!!

29/02/2024

አሏሁመ ሶሊ ዓላ ሀቢቢና ሙሀመድ ❤

ሳለለሁ ዓለይህ ወሰላም ﷺ💙🖤
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمد ﷺ❤️

🕌የተከበረዉ የረመዳን ወር ልገባ የተወሰኑ ቀናቶች ብቻ ይቀራሉ!!🕌 ስለዚህ  ወንዲም እህቶቼ በተለያዩ አጋጣሚዎች በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ያስቀየምኳችሁ (ያስከፈዉሃችሁ) ሁላችሁም ለአላህ ብ...
27/02/2024

🕌የተከበረዉ የረመዳን ወር ልገባ የተወሰኑ ቀናቶች ብቻ ይቀራሉ!!

🕌 ስለዚህ ወንዲም እህቶቼ በተለያዩ አጋጣሚዎች በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ያስቀየምኳችሁ (ያስከፈዉሃችሁ) ሁላችሁም ለአላህ ብላችሁ አውፍ በሉኝ እኔ ለአላህ ብዬ አዉፍ ብያችኋለሁ👏

👉አውፍ ይቅር መባባል ከሙስሊም በህሪያት አንዱ ነው።

Address

Logya

Telephone

+251912476580

Website

http://oumerasihebmohammed.website3.me/

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Qumar Ascab posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Qumar Ascab:

Share