Ethiopian Veterinarians Voice

  • Home
  • Ethiopian Veterinarians Voice

Ethiopian Veterinarians Voice Striving for Change

ብዙዎቻቹ የተለያየ መልስ ሊኖራችሁ ይችላል ትክክለኛው መልስ ግን የደምወዝ ማስቀመጫ ነው
27/04/2024

ብዙዎቻቹ የተለያየ መልስ ሊኖራችሁ ይችላል ትክክለኛው መልስ ግን የደምወዝ ማስቀመጫ ነው

https://press.et/?p=119643
04/02/2024

https://press.et/?p=119643

ዜና «የእንስሳት ልማት ራሱን በቻለ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት አለመመራቱ ዕድገቱን ገድቦታል» -የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት — February 3, 2024 comments off አዲስ አበባ፡- የእንስሳት ልማት ራሱን በቻለ ...

20/01/2024


Mee namoota qubee caccabsanittii ''Daandiin hundu gara Dandiitti'' jedhi barreessi jedhaani
😂

03/12/2023

CBE is going wrong, but nothing to worry with since we have an option!

24/11/2023
27/10/2023

#ቅሬታ
ከቅርብ ግዜ ወዲህ የምርመራ ዘገባዎች በስፋት የተሰሩና አመርቂ ውጤት ያሳዩ ነው። ለአብነትም የመሬት አገልግሎት፤የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እና የባንኮች የሰው ሀይል አቅራቢ ኤጀንሲዎች ሲሆኑ ምንም እንኳን በመጀመርያዎቹ ሁለት ሴክተሮች ጥሩ ውጤት ቢታይም የሰው ሀይል አቅራቢ ኤጀንሲዎች የ 20/80 መመርያን እስካሁን ያልተገበሩና ዜጎች በዘመናዊ ባርነት ውስጥ መሆናቸውን አምርረው ያነሱ ይገኛል። ስለዚህ መንግስት በአስቸኳይ መፍትሔ ሊያበጅ ይገባል።

አባት አፉን ያስከፈተው ምን ይሆን?
25/10/2023

አባት አፉን ያስከፈተው ምን ይሆን?

የጂጂጋው The SPARK አካዳሚ አስተምሯት 605/700 ያመጣችው ይህች ባምላክ ዳዊት የተባለች ተማሪ ለጥናት እንደዲመቻት ያደረገችውን ነገር አስገረመኝና ወደናንተ ላሻግረው ወደድኩ። ፀጉሯ ...
12/10/2023

የጂጂጋው The SPARK አካዳሚ አስተምሯት 605/700 ያመጣችው ይህች ባምላክ ዳዊት የተባለች ተማሪ ለጥናት እንደዲመቻት ያደረገችውን ነገር አስገረመኝና ወደናንተ ላሻግረው ወደድኩ።

ፀጉሯ ረጅምና ብዙዎች የሚቀኑበት ነበረ። አንድ ቀን ጠዋት ተላጨችው። ምነው ቢሏት "ማበጠሩና መንከባከቡ የጥናት ጊዜዬን እየወሰደብኝ ነው" ሆነ መልሷ።

ወጥራ አጥንታ ከመላው ኢትዮጵያ ከ600 በላይ ካመጡ 200 ተማሪዎች ውስጥ አንዷ ሆነች። አሁን አላሟ ተሳክቶ ፀጉሯም እየበቀለ፣ እየረዘመ ነው። ለአላማ የሞከፈልን ቁርጠኝነት አሳይታለች። ቲክቶክ ከተማሪዎች ላይ የሚወስደውን ጊዜ ሳስብ አስተከዘኝ።

ታሪኩ ልቤን ነክቶታል። ያበርታሽ 👏

12/10/2023

የአሜሪካ ወጣት ሳይንትስት የ14 ዓመቱ ሄማን በቀለ ነው፡፡ October 9 እና 10 በሴንት ፖል ሚኒ በሚገኘው 3M ዓለም አቀፍ ዋና መሥሪያ ቤት የፍጻሜ ውድድር ላይ ከዘጠኝ ተወዳዳሪዎች ልቆ የተገኘው ሄመን ክብሩንም ሽልማቱንም ተቀብሏል፡፡
ይህንን ውድድር የተወዳደረው በ16 ኛው ወጣት ሳይንስቶች ውድድር ሲሆን ለቆዳ ካንሰር ህክምና ዘርፍ ጥናቱን አከናውኖ ፤ ከተወዳዳሪዎቹም ልቆ ብዙዎችን አስደምመዋል፡፡

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Veterinarians Voice posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share