Central Ethiopia,Hossana

Central Ethiopia,Hossana የፍቅርና የሰላም ተምሳሌት የሆነችዉ መቀመጫዉን ግዙፉና ዉቢቷ ሆሳዕና ያደረገዉ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መረጃ የምንሰጥበት እዉነተኛዉና ትክክለኛዉ ፔጃችን።

 Gurage Girls' Day was celebrated in Wolkite city of Gurage zone with various events.
27/01/2024


Gurage Girls' Day was celebrated in Wolkite city of Gurage zone with various events.

የቀድሞ ክብር ናፋቂ ያልሆኑት ያግዙሃል እኛ ወደፊት💪💪❤️ ኢትዮጵያ የቀይ ባሕር በር ለማግኘት እና ለማልማት የሚያስችላትን ስምምነት ከሶማሊ ላንድ ጋር ፈፅማለች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕ...
01/01/2024

የቀድሞ ክብር ናፋቂ ያልሆኑት ያግዙሃል እኛ ወደፊት💪💪❤️


ኢትዮጵያ የቀይ ባሕር በር ለማግኘት እና ለማልማት የሚያስችላትን ስምምነት ከሶማሊ ላንድ ጋር ፈፅማለች።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሶማሊ ላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ባሂ ሁሉን አካታች የሆነውን የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል።

በዚሁ መሠረት ለብዙ ዘመናት ወደብ አልባ ሆና የቆየችው ሀገራችን ከሶማሊ ላንድ ጋር ባደረገችው ስምምነት በሊዝ የወደብ ባለቤት መሆን ችላለች።

Cush*tic forever ❤️❤️❤️
28/10/2023

Cush*tic forever ❤️❤️❤️

ተከላካዩ ፍቅረአብ ጸጋዬ(ማንዴ) ለሁለት አመት በሚቆይ የስምምነት ውል የሀዲያ ሆሳዕና ንብረት ሆኗል !እንኳን ደስ አለክ ፍቅረአብ Tse Mande Kadupul መልካም ቆይታ እንዲሆንልክ እን...
18/08/2023

ተከላካዩ ፍቅረአብ ጸጋዬ(ማንዴ) ለሁለት አመት በሚቆይ የስምምነት ውል የሀዲያ ሆሳዕና ንብረት ሆኗል !

እንኳን ደስ አለክ ፍቅረአብ Tse Mande Kadupul
መልካም ቆይታ እንዲሆንልክ እንመኛለን 🖤❤

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባንዲራ ከቀረቡ  አማራጮች መካከል የእርሶ ምርጫ የቱ ነዉ?
18/08/2023

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባንዲራ ከቀረቡ አማራጮች መካከል የእርሶ ምርጫ የቱ ነዉ?

ጎጠኛ ነህ. .. እኛን ተፋታን ❌❌❌ ርስቱ ይርዳ
07/08/2023

ጎጠኛ ነህ. .. እኛን ተፋታን ❌❌❌

ርስቱ ይርዳ

ጅል ጅላጅል ጅላንፎ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
04/08/2023

ጅል ጅላጅል ጅላንፎ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ ከተማ ሆሳዕና ሆናለች።   👉 ክላስተር 1  #ሆሳዕና1. ርዕሰ መስተዳደር ቢሮ2. ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት3. ሰላምና ፀጥታ ቢሮ4. ፋይናንስ ቢሮ5. ኮሙኒኬሽ...
03/08/2023

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ ከተማ ሆሳዕና ሆናለች።

👉 ክላስተር 1 #ሆሳዕና
1. ርዕሰ መስተዳደር ቢሮ
2. ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት
3. ሰላምና ፀጥታ ቢሮ
4. ፋይናንስ ቢሮ
5. ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ቢሮ
6. ፕላን ኢኒስቲትዩት ቢሮ
7. ፖሊስ ቢሮ
8. ከላይ የተጠቀሱ ቢሮዎች ተጠሪ ተቋማት
***
👉 ክላስተር 2 ቡታጂራ
1. ከተማ ልማት መ/ልማት
2. ንግድና ገበያ ልማት
3. ገቢዎች
4. ኮንስትራክሽን ባለስልጣን
***
👉 ክላስተር 3 ወራቤ
1. ኢንቨስትመንት ኮሚሽን
2. ፐብሊክ ሰርቪስ
3.ትምህርት ቢሮ
4. ጤና ቢሮ
5. ሴቶችና ህፃናት
6. ሳይንስና ቴክኖሎጂ
***
👉 ክላስተር 4 ወልቂጤ
1. ውሃና መዕድን ቢሮ
2. ትራንስፖርትና መንገድ ቢሮ
3. ስራና ክህሎት ቢሮ
4. ቴ /ሙ / ኢንስትቲዩት
5. ፀረ ሙስና ስነ-ምግባር
6. ሬዲዮና ቴሌቪዥንና ብዙሃን መገናኛ
***
👉 ክላስተር 5 ሀላባ
1. ፍትህ ቢሮ
2. ጠቅላይ ፍ/ቤት
4. ማረሚያ አገልግሎት
***
👉 ክላስተር 6 ዱራሜ
1. ግብርናና ተጠሪ ተቋማት
***
👉 ክላስተር 7 ሳጃ
1. ብሔረሰቦች ም/ቤት
2. ባህልና ቱሪዝም
3. አመራር አካዳሚ

ማስተካከያ ሊኖር ይችላል
****

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል

  የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች በነገው እለትም በሁለት ጨዋታዎች ቀጥለው ይደረጋሉ ።✅ #ሐሙስ ሀዳያ ተሰፋ ከ ጎፈር ሜዳ⏰07:00 ሰአት ✅ሚኪ ፕሮዳክሽን ከ ወያዳ ⏰09:00 ሰአት✅ #አርብ ሊቻ ...
02/08/2023

የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች በነገው እለትም በሁለት ጨዋታዎች ቀጥለው ይደረጋሉ ።

✅ #ሐሙስ ሀዳያ ተሰፋ ከ ጎፈር ሜዳ
⏰07:00 ሰአት
✅ሚኪ ፕሮዳክሽን ከ ወያዳ
⏰09:00 ሰአት

✅ #አርብ ሊቻ ከ አዲሱ መናኸሪያ
⏰05:00
✅ከቤራዎቹ ከ ሜዮ ኢሜጂ
⏰07:00
✅ዋቸሞ ከ ሰለሜ ተሰፋ
⏰09:00

✅ #ቅዳሜ ሶጥ ሚሻ ከ ህዳሴ
⏰05:00
✅ቦያ ከ ኢ ሚራክል
⏰07:00
✅ ቦቢቾ ከ አማቼ ኦሶ
⏰09:00

ደጋፊው በክለቡ ላይ ያለው መብት በእየስታዲየሙ እየዞረ መደገፍ ብቻ አይደለም ! (ታሪኩ አበራ🙏)👉የሃዲያ ሆሳዕና ደጋፊ በክለቡ ላይ ያለው መብት የክለቡን ማልያ መግዛት ፣ ጨዋታ ሲኖር በየከ...
01/08/2023

ደጋፊው በክለቡ ላይ ያለው መብት በእየስታዲየሙ እየዞረ መደገፍ ብቻ አይደለም ! (ታሪኩ አበራ🙏)

👉የሃዲያ ሆሳዕና ደጋፊ በክለቡ ላይ ያለው መብት የክለቡን ማልያ መግዛት ፣ ጨዋታ ሲኖር በየከተማው እየዞረ መደገፍ ፣ ቡድኑ ሲሸነፍ ተጫዋቾችና የአሰልጣኝ ቡድንን መተቸት ፤ ሲያሸንፍ ደግሞ የክለቡን ስም ከፍ እያደረገ ማሞገስና መጨፈር ብቻ እንደሆነ እንዲሰማው ለማድረግ በደጋፊው ማህበርና በክለቡ ፅ/ቤት በኩል የተሰራው ያለው ስራ ነገ ላይ መጥፎ ፍሬ አፍርቶ ትልቅ ዋጋ ሊያስከፍል የሚችል ነገር እንደሆነ ከወዲሁ እንድታውቁ ያስፈልጋል ።

👉ክለቡ በወሰናቸው ትልልቅ ውሳኔዎች ላይ ተንተርሶ ደጋፊ "ለምን ይሄ ሆነ ? "ለምንስ ይሄ አልሆነም ?" ብሎ በጨዋ ደንብ የመጠየቅ መብት ያለው ሲሆን ። ደጋፊው ላነሳው ጥያቄም በጊዜው እውነተኛና አሳማኝ የሆነ ሰፊ ማብራሪያ ከመሰጠት ይልቅ እውነታውን ደባብሶ "ለተወሰነ ቀን የሚቆይ ጩኸት ነው !" በሚል ሃሳብ የደጋፊን ጥያቄ አለመመለስ እያደረም ዋጋ ያስከፍላል ።

👉ይሄ ምስኪን ደጋፊ በየዓመቱ ስራዬን ፣ ቤቴን ፣ ቤተሰቤን...ሳይል ከከተማ ከተማ እየዞረ የሚደግፈው በመጀመሪያ ለክለቡ ካለው ፍቅር የተነሳ ሲሆን ፤ በመቀጠል "ዘንድሮማ የዋንጫ ተፎካካሪ የሆነ ቡድን አያለሁ !" በሚል ተስፋ እንደሆነም በዚህ አጋጣሚም ላስታውሳቹ እፈልጋለሁ !

👉ሌላው ደጋፊው "እኔን ይወክለኛል !" ብሎ እጁን አንስቶ የመረጠው የደጋፊ ማህበር የደጋፊውን ጥያቄ ተቀብሎ ለክለቡ ፅ/ቤት ማቅረብና በጋራ መፍቴ መፈለገ ሲገባው "ሰለክለቤ ይመለከተኛል !" ብሎ በጨዋ ደንብ ጥያቄ የሚጠይቅ ታማኝ ደጋፊ ፊት ለክለቡ ፅ/ቤት ጠበቃ መሆንና ጠያቂ ደጋፊንም እንደ ፅንፈኛ ማየት ፍፅሞ ልክ ያልሆነና ወደፊትም ተቀባይነት የሌለው ሃሳብ እንደሆነ በዚህ አጋጣሚ ማወቅ ይኖርባችሁል !

[ታሪኩ አበራ]

05/05/2023

ህይወት ከባድ ናትና
ጌታ ሆይ አትተወኝ...😕😕

ምናልባትም ታቅዶ የተደረገ ነገር ነዉ ካል ሆነ ግንየመፅሃፉ ጸሐፍዎች እና ገምጋምዎች ግን ምን ያህል የወረዱ እንደሆኑ እያያን ነዉ ።በፍጥነት ኤዲት መደረግ ይኖርበታል ❌❌❌❌❌
12/11/2022

ምናልባትም ታቅዶ የተደረገ ነገር ነዉ ካል ሆነ ግን
የመፅሃፉ ጸሐፍዎች እና ገምጋምዎች ግን ምን ያህል የወረዱ እንደሆኑ እያያን ነዉ ።
በፍጥነት ኤዲት መደረግ ይኖርበታል ❌❌❌❌❌

 😭😭😭😭የክብር ዶክተር አርቲስት አሊ ቢራ ከዚህ አለም በሞት ተለየ፡፡ከ50 ዓመታት በላይ በሙዚቃው ኢንዱስትሪው የቆየው ድምጻዊው ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ መቆየቱ ይታወቃል፡፡በዛሬው ዕ...
06/11/2022

😭😭😭😭
የክብር ዶክተር አርቲስት አሊ ቢራ ከዚህ አለም በሞት ተለየ፡፡

ከ50 ዓመታት በላይ በሙዚቃው ኢንዱስትሪው የቆየው ድምጻዊው ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ መቆየቱ ይታወቃል፡፡

በዛሬው ዕለትም የአርቲስቱ ህልፍተ ህይወቱ መሰማቱን ከኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

  ከፍተኛ ሊግ ከሚያስተናግዱ ስቴድየሞች አንዱ ሆኗል።ዘንድሮ በተለየ መልኩ   የሚያገኘው ውድድር በፊፋ ፕላስ አማካኝነት በሆላንዱ ኢለቨን ሰቨን በተሰኘ ካምፓኒ አማካኝነት ስርጭቱ የሚተላለፍ...
30/10/2022

ከፍተኛ ሊግ ከሚያስተናግዱ ስቴድየሞች አንዱ ሆኗል።

ዘንድሮ በተለየ መልኩ የሚያገኘው ውድድር በፊፋ ፕላስ አማካኝነት በሆላንዱ ኢለቨን ሰቨን በተሰኘ ካምፓኒ አማካኝነት ስርጭቱ የሚተላለፍ ሲሆን ለስርጭቱም ጥራት ያለው ሜዳ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፌድሬሽኑ ሦስት ሜዳዎችን ለይቷል።
ለዚህም ፣ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሜዳ እና የባህር ዳር ስታዲየም ውድድሩ እንዲካሄድባቸው መወሰኑን ሶከር ያስነበበ ሲሆን!

🔥ከወዲህው ደግሞ ከዞኑ መንግስት በርካታ ሥራዎች የሚጠበቅበት ይሆናል። በተለይ ውድድሩ ቀጥታ ስርጭት ከማግኘቱ አንፃር ስቴድየሙን ከማስዋብ ጀምሮ እስከሆቴሎች ጥሩ የሆነ ዝግጅት እንደሚያደርጉ እምነቴ ነው።
✏️✏️Nani

ካለፈው የአራተኛ ሳምንት ⚽️መሳይን በፔፕ⚽️ስቴፈንን በፍቅረየሱስ⚽️አዶንጎን በራምኬል  በመቀየርየዛሬውን የመጀመሪያ አጋማሽ ነብሮቹ የሚጀምሩ ይሆናል ⚽️🖤❤ድል ለነብሮቹ  ⚽️🖤❤💪🏿💪🏿
27/10/2022

ካለፈው የአራተኛ ሳምንት

⚽️መሳይን በፔፕ
⚽️ስቴፈንን በፍቅረየሱስ
⚽️አዶንጎን በራምኬል በመቀየር

የዛሬውን የመጀመሪያ አጋማሽ ነብሮቹ የሚጀምሩ ይሆናል

⚽️🖤❤ድል ለነብሮቹ ⚽️🖤❤💪🏿💪🏿

    የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕ/ር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ከ ወላይታ ድቻ ነገ ከቀኑ 7:00 ሰዓት ላይ የሚያደርጉ ይሆናል።ድል ለዉዱ ክለባችን ለሀዲያ ሆሳዕ...
26/10/2022



የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕ/ር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታ
ሀዲያ ሆሳዕና ከ ወላይታ ድቻ ነገ ከቀኑ 7:00 ሰዓት ላይ የሚያደርጉ ይሆናል።
ድል ለዉዱ ክለባችን ለሀዲያ ሆሳዕና ❤️❤️💪💪💪❤️👌👌👌

ቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕ/ር ሊግ 4ተኛ ሳምንት ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ከ አርባ ምንጭ ከተማ የሚያደርግ ይሆናል እሮብ 9/02/2015 ዓ.ም ከቀኑ 7:00 ሰዓት ላይ ይጀምራል ድል ለዉዱ ክለባችን ...
18/10/2022

ቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕ/ር ሊግ 4ተኛ ሳምንት ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ከ አርባ ምንጭ ከተማ የሚያደርግ ይሆናል
እሮብ 9/02/2015 ዓ.ም
ከቀኑ 7:00 ሰዓት ላይ ይጀምራል
ድል ለዉዱ ክለባችን ለሀዲያ ሆሳዕና ❤️💪❤️❤️🥰

15/10/2022

ከዚህ የሚበልጥ መልስ ከየትም አታመጣም
ክሊፑ ??????

13/10/2022

መኮራረጅ፣መሰራረቅ እና ሌብነት በህላችን ነዉ ፋኖ family
ሳንኮራረጅ አንፈተንም ክልሎች ግን ይገርማሉ🤣🤣🤔🤔🤔

በደብረታቦር እና ደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ያሉ ተማሪዎች የዛሬውን ፈተና አንፈተንም አሉበዛሬው እለት የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና መሰጠት ከጀመረ ሁለተኛ ቀኑን የያዘ ቢሆንም ደብረታቦር እና ደ...
11/10/2022

በደብረታቦር እና ደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ያሉ ተማሪዎች የዛሬውን ፈተና አንፈተንም አሉ

በዛሬው እለት የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና መሰጠት ከጀመረ ሁለተኛ ቀኑን የያዘ ቢሆንም ደብረታቦር እና ደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የሚፈተኑ ተማሪዎች ፈተናውን እንዳልወሰዱ ተሰማ።

በሁለቱም ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ ተፈታኝ ተማሪዎች በትላንትነው እለት ፈተናቸውን የተፈተኑ እና የትላንቱን ውሎ በሰላም ያጠናቀቁ ቢሆንም በዛሬው እለት የሚሰጠውን ፈተና ግን አንወስድም ብለዋል።

አዲስ ዘይቤ ከአካባቢዎቹ የኮምኒኬሽን ቢሮዎች ለማጣራት እንደሞከረችው ተማሪዎቹ ምናልባትም የትላንትናው ፈተና ከባድ ሆኖባቸው ሊሆን እንደሚችል የተገመተ ቢሆንም በአካባቢው ሽማግሌዎች እና የኃይማኖት አባቶች ፈተናውን እንዲወስዱ ለማረጋጋት እየተሞከረ ነው።

Via: አዲስ ዘይቤ

የዛሬዉ የሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ክስተት😭😭😭😭😭😭😭😭😭
10/10/2022

የዛሬዉ የሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ክስተት
😭😭😭😭😭😭😭😭😭

በሀዋሳ ዩንቨርሲቲ በደረሰዉ በድልድይ መደርመስ የተፈራኝ ተማሪዎች ህይወት አለፈ/የ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች ግቢዉን ለቆ እየወጡ ይገኛሉ/ ...

መንገድ እየዘጋ የገዳም አገልጋዮችን ያስቸገረው ዘንዶ ተገደለ ::መንገድ እየዘጋ የገዳሙን አገልጋዮች የበጠበጠው ዘንዶ ተገደለ። በደቡብ ወሎ ዞን ቦረና ወረዳ አባይ በረሀ የቅድስት አርሴማ ገ...
10/10/2022

መንገድ እየዘጋ የገዳም አገልጋዮችን ያስቸገረው ዘንዶ ተገደለ ::

መንገድ እየዘጋ የገዳሙን አገልጋዮች የበጠበጠው ዘንዶ ተገደለ። በደቡብ ወሎ ዞን ቦረና ወረዳ አባይ በረሀ የቅድስት አርሴማ ገዳም አገልጋዮችን ያስቸገረው ዘንዶ ተገደለ። እለቱ የባለ እግዚያብሔር በዓል በመሆኑ ለክብረ በዓሉ የሚመጡ እንግዶችን ይበላብናል ብለው አባይ ድልድይ ለጥበቃዎች በማመልከታቸው ሊገደል ችሏል። የዘንዶው ርዝመት 6 ሜትር መሆኑን የቦረና ኮሚኒኬሽን ነው የዘገበው።

  ከወረደ የመጡ አራት ተፈታኞች ህይወታቸዉ አለፈከሞቱትም ዉስጥ ነብሰጡር እንዳለበት ለማወቅ ተችሏል።
10/10/2022



ከወረደ የመጡ አራት ተፈታኞች ህይወታቸዉ አለፈ
ከሞቱትም ዉስጥ ነብሰጡር እንዳለበት ለማወቅ ተችሏል።

በሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ድልድይ ተደርምሶ ተፈታኝ ታማሪዎች ላይ ጉዳት ደረሰዛሬ ጠዋት መስከረም 30/2015 ዓም በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የሚፈተኑ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲዉን ሁለት ...
10/10/2022

በሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ድልድይ ተደርምሶ ተፈታኝ ታማሪዎች ላይ ጉዳት ደረሰ
ዛሬ ጠዋት መስከረም 30/2015 ዓም በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የሚፈተኑ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲዉን ሁለት ካምፓሶች የሚያገናኝ ድልድይ በመፍረሱ ምክንያት ድልድዩን ሲሻገሩ በነበሩ የተወሰኑ ተማሪዎች ላይ በደረሰዉ ጉዳት እናዝናለን፡፡

ጉዳት የደረሰባቸው ተማሪዎች በሀዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸዉ ይገኛል፡፡ ሁኔታቸዉንም መላዉ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ እና የትምህርት ሚኒስቴር ግብረሀይል በቅርበት እየተከታተለ በመሆኑ ወላጆች እንዳይደናገጡ እንጠይቃለን፡፡

ጉዳት የደረሰባቸዉ ተማሪዎች በቀጣይ በሚሰጠዉ ፈተና የሚፈተኑ መሆኑን እየገለጽን ሌሎች ተማሪዎች በአጋጣሚዉ ሳይረበሹ ተረጋግተዉ እንዲፈተኑ እናሳስባለን፡፡

ሁኔታዉን በሚመለከት ዝርዝር መረጃዎችን በቀጣይ የምናሳዉቃችሁ ይሆናል፡፡

ትምህርት ሚኒስቴር!

ነገ አርብ 7:00 ሰዓት ሀዲያ ሆሳዕና Vs ሲዳማ ቡና Bahirdar stadium
06/10/2022

ነገ አርብ 7:00 ሰዓት
ሀዲያ ሆሳዕና Vs ሲዳማ ቡና
Bahirdar stadium

🙄🙄🙄🙄🙄🙄"ኩላሊቱን ሸጦ ለፍቅረኘዋ አይፎን 14 የገዛው አፍቃሪ!ናይጄሪያዊው ወጣት አዲስ የተለቀቀውን አይፎን ለሚወዳት ፍቅረኛው ለመግዛት ሲል ኩላሊቱን መሸጡ መነጋገሪያ ሆኗል። ለፍቅረኛው ...
05/10/2022

🙄🙄🙄🙄🙄🙄
"ኩላሊቱን ሸጦ ለፍቅረኘዋ አይፎን 14 የገዛው አፍቃሪ!

ናይጄሪያዊው ወጣት አዲስ የተለቀቀውን አይፎን ለሚወዳት ፍቅረኛው ለመግዛት ሲል ኩላሊቱን መሸጡ መነጋገሪያ ሆኗል። ለፍቅረኛው ካለው ትልቅ ፍቅር መጠን የተነሳ ውድ የሆነውን ስልክ እንደገዛላት ተናግሯል።

Address

Lw
Hossana
1258

Telephone

+251926051989

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Central Ethiopia,Hossana posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Central Ethiopia,Hossana:

Videos

Share