ሀላባነት ኢትዮጵያዊነት ነው

ሀላባነት ኢትዮጵያዊነት ነው ''የኢትዮጵያዊነት ስሜት ከጥቅም ስሌት በላይ ነው''
''Being Ethiopian is a blessing''
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

 💕 ❤
08/12/2025

💕

የዘመናት ህልም እውን ሆነ! የሱና ዩኒቨርሲቲ ሃላባ ቅርንጫፍ ምሥረታ በይፋ ተጀመረ! ​​ለሃላባ ብሔረሰብ እና ለመላው የሀገሪቱ ሙስሊሞች ሲጠበቅ የነበረው የዘመናት ምኞት እውን ሆኗል! የሱና...
30/11/2025

የዘመናት ህልም እውን ሆነ!

የሱና ዩኒቨርሲቲ ሃላባ ቅርንጫፍ ምሥረታ በይፋ ተጀመረ!

​ለሃላባ ብሔረሰብ እና ለመላው የሀገሪቱ ሙስሊሞች ሲጠበቅ የነበረው የዘመናት ምኞት እውን ሆኗል! የሱና ዩኒቨርሲቲ ሃላባ ቅርንጫፍ የዲዛይን ማጽደቅና የግንባታ ማብሰሪያ ፕሮግራም በትናንትናው ዕለት በኢንተር ኮንቲኔንታል (ኢንተር ሌግዥሪ) ሆቴል በከፍተኛ ድምቀት ተካሂዷል።

የዕውቀት አሻራ፡
ይህ ታላቅ የትምህርት ምሰሶ የሃላባን ጥልቅ መንፈሳዊነት እና የቁርኣን ትምህርት ወግ ከዘመናዊ የከፍተኛ ትምህርት ሳይንሶች ጋር በማዋሃድ፣ ለመላው ማኅበረሰብ የሚበራ የብርሃን ምንጭ ይሆናል።

ለአስተዋጽዖ አድራጊዎች ምስጋና!
መርሐግብሩ ፍጻሜ ላይ ለዚህ የዕውቀት ምሰሶ እውን መሆን በሀሳብ፣ በገንዘብና በቁርጠኝነት ለቆሙ አካላትና ግለሰቦች ታላቅ እውቅናና የምስጋና ሰርተፍኬት በክብር እንግዶች ተበርክቷል።
​ይህ የክብር ሽኝት የፕሮጀክቱ ባለቤቶች የአንድነትና የአብሮነትን ትርጉም አጉልተው ማሳያ ሲሆን፣ ለቀጣይ የትውልድ አሻራ ሥራዎችም ማበረታቻ ሆኗል!

በዱዓ ተዘጋ!
መርሐግብሩ ፍጻሜ ላይ ፕሮጀክቱ በሰላም እንዲጠናቀቅ፣ ለሀገርና ለወገን በጎ ፍሬ እንዲያፈራ እንዲሁም ታላቁ የዩኒቨርሲቲው ግንባታ በስኬት እንዲጀመርና እንዲጠናቀቅ ልዩ ዱዓእ ተደርጎ ፕሮግራሙ ተዘግቷል።

​Ustaz Abubeker Ahmed/ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ.

በአንተ እኩይ ተልዕኮ የሚበገር የሚደነግጥ ህዝብ የለንም አትልፋ😏
06/11/2025

በአንተ እኩይ ተልዕኮ የሚበገር የሚደነግጥ ህዝብ የለንም አትልፋ😏

   #ወላይታዎቹ ወንድም እህቶቻችን እናመሰግናለን!!
19/10/2025

#ወላይታዎቹ ወንድም እህቶቻችን እናመሰግናለን!!

የሁሉም ኢትዮጵያዊ ሃሳብ ነው💪🇪🇹🇪🇹
16/10/2025

የሁሉም ኢትዮጵያዊ ሃሳብ ነው💪🇪🇹🇪🇹

08/10/2025
ከተማን ያስናቀ ገጠር በለውጡ መንግስት❤ ኢትዮጵያዊ ሆኖ ይህንን መንግስት የማይደግፍ ማንኛውም አካል ከኢትዮጵያዊነቱ ይልቅ ጠላትነቱ ያመዘነ ነው!! ረዥም እድሜና ጤና ለጠቅለያችንና ለግብረ-...
08/10/2025

ከተማን ያስናቀ ገጠር በለውጡ መንግስት❤ ኢትዮጵያዊ ሆኖ ይህንን መንግስት የማይደግፍ ማንኛውም አካል ከኢትዮጵያዊነቱ ይልቅ ጠላትነቱ ያመዘነ ነው!!
ረዥም እድሜና ጤና ለጠቅለያችንና ለግብረ-አባሮቹ🙏🙏

Address

Halaba Kulito
Alaba K'ulito
HALABATOWN

Telephone

+251943818477

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሀላባነት ኢትዮጵያዊነት ነው posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share