ዘመኑን መዋጀት Redeeming Time

ዘመኑን መዋጀት Redeeming Time የጌታን ስምን የሚጠራ ሁሉ ይድናል።
https://yt6.pics.ee/4p425m
https://yt.psee.ly/5dyrbv
ቀኖች ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ ኤፌ5¹⁶

18/12/2024

🎂🍕🎉🎊
😍😍😍❤😍😍😍

13/12/2024

ይህ ግለሰብ (____ ቸሬ) በሚያባብል በጥባብ ቃል የሚገለጥ ክርስቶስን የመስበክ ኃይል የወጣ ገለባ ሰባኪ ነው። !

05/12/2024

በምድር እረፍት የለም ተስፋ ለሰማይ 🔥🔥🔥

05/12/2024

¹⁵ እንግዲህ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንዴት እንድትመላለሱ በጥንቃቄ ተጠበቁ፤ ¹⁶ ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ።
¹⁷ ስለዚህ የጌታ ፈቃድ ምን እንደ ሆነ አስተውሉ እንጂ ሞኞች አትሁኑ። ¹⁸ መንፈስ ይሙላባችሁ እንጂ በወይን ጠጅ አትስከሩ ይህ ማባከን ነውና፤

04/12/2024

እርሱ ተዋግቶልን
እኛ አሸነፍን👏

03/12/2024

'' የምወደው ልጄ ይህ ነው፥ እርሱን ስሙት..''
የተወደድክ አንዲያ የአብ ልጅ
ጌታም አምላክም የሆንክ
ኢየሱስ!
እንሰማሃለን 🙏

27/11/2024

#እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ። 👏

¹⁹ አፍም ሁሉ ይዘጋ ዘንድ ዓለምም ሁሉ ከእግዚአብሔር ፍርድ በታች ይሆን ዘንድ ሕግ የሚናገረው ሁሉ ከሕግ በታች ላሉት እንዲናገር እናውቃለን፤
²⁰ ይህም የሕግን ሥራ በመሥራት ሥጋ የለበሰ ሁሉ በእርሱ ፊት ስለማይጸድቅ ነው፤ ኃጢአት በሕግ ይታወቃልና።
²¹ አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥
²² እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤
²³ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤
²⁴ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።
ሮሜ 3 !

26/11/2024

𝗖𝗛𝗨𝗥𝗖𝗛 ሁሉንም
ችግሮች ለመርሳት
ደስ የሚል
ቦታ ነው!

24/11/2024

ስሙትማ!
የማያነባ የለም 💔

20/11/2024

አሜን!

15/11/2024

ዉድ ቤተሰቦቼ ሰላም ለእናንተ ይሁን አዳድስ የምለቀቁ መዝሙሮች ቶሎ እንድደርስ ይህንን ዩቲዩብ ቻናሌን ​​ አድርጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ🙏 ​​ ​​ ...

09/11/2024
04/11/2024

“አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥”
— ሮሜ 3፥21

Address

Hossana

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዘመኑን መዋጀት Redeeming Time posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ዘመኑን መዋጀት Redeeming Time:

Videos

Share