Gotiichaa Misooma Erer

Gotiichaa Misooma Erer Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gotiichaa Misooma Erer, Digital creator, Dakar, Harer.

06/10/2024
06/10/2024
06/10/2024
04/10/2024

የሐረሪ ክልላዊ መንግስት ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክቱን ያስተላልፋል

ሀረር መስከረም 24/2017(ሀክመኮ):-የሐረሪ ክልላዊ መንግስት የሰላም፣ የፍቅር፣ የእርቅ፣ የወንድማማችነት፣ የእህትማማችነት እና የአንድነት ማሳያ ለሆነው የኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክቱን ያስተላልፋል።

በኦሮሞ ህዝብ ዘንድ በታላቅ በድምቀት የሚከበረው የኢሬቻ በዓል በመስከረም ወር ከክረምት ወደ በጋ ፣ ከጭለማ ወደ ብርሃን መሸጋገርን በማሰብ ለፈጣሪ ምስጋናን ለማቅረብ የሚከበር የአደባባይ በዓል ነው።

ኢሬቻ ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ሀብት ከመሆኑም ባሻገር አንድነትን ፣ አብሮነትን እና መተባበርን የሚያጎለብት ታላቅ በዓል ነው።

የኢሬቻ በዓል የህዝቦችን ትስስር የሚያጠናክር እና የሀገር ውስጥ ቱሪዝምን ለማስፋፋት ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው።

የክልሉ መንግስትም ካለፉት አመታት የኦሮሞን ባህል፣ እሴትና ታሪክን ለማስተዋወቅና ለማሳደግ የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል።

በተለይም ኢሬቻን በሚመለከት ግንዛቤ ለማሳደግ የሚያስችል ስራ በትኩረት እየሰራ ይገኛል።

የክልሉ መንግስት ዘንድሮ የሚከበረው የኢሬቻ በዓል ሌሎች ብሄር ብሄረሰቦችን ባሳተፈ መልኩ በሰላም እና ባማረ መልኩ እንደሚከበር ሙሉ እምነት አለው።

በመሆኑም የኢሬቻ በዓልን ስናከብር ባህልና ወጉን በጠበቀና በሚያጠናክር መልኩ ለቀጣዩ ትውልድ እንዲተላለፉ በማድረግ ሊሆን ይገባል።

የኢሬቻ በአል ተሳታፊዎችም ወንድማማችነትን እና እህትማማችነትን እንዲሁም አንድነትን በማጎልበት ሰላም በሚያረጋገጥ መልኩ እንዲጠናቀቅ የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡም ጥሪ ያቀርባል።

የኢሬቻ በዓል እንደወትሮው ሁሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የወንድማማችነት፣ የእህትማማችነት እና የአብሮነት በዓል እንዲሆን የክልሉ መንግስት ከልብ ይመኛል።

የሐረሪ ክልላዊ መንግስት
መስከረም 24 ቀን 2017 ዓ.ም
ሐረር

04/10/2024

Mootummaan Naannoo Hararii ergaa baga Ayyaana Irreechaatiin isin gahee dabarse.

Fulbana 24/2017(W.DH.M.N.H) Mootummaan Naannoo Hararii ergaa dabarseen Ayyaana Irreechaa agarsiistuu araaraa, obbolummaa fi tokkummaa ta'eef ergaa baga ittiin isin gahee dabarseera.

Ummata oromoo biratti bifa miidhagaan kan kabajamu ayyaanni Irreechaa yeroo birraan bari'ee gara bonaatti cehamu, fi dukkanarraa gara ifaatti cehamu waaqa galateeffachuuf ayyaana kabajamuudha.

Irreechi qabeenya hawaasummaa, diinagdee, siyaasaa ta'uu irra darbee duudhaa tokkummaa, waliin jireenyaa fi waliin dhaabbachuu cimsu ayyaana.

Irreechi obbolummaa ummataa kan cimsuu fi turiizimii biyya keessaa guddisuuf faayidaa guddaa qaba.

Mootummaan naannichaa baroota darbanii asitti Aadaa, duudhaa fi seenaa Oromoo guddisuuf hojiiwwan gara garaa hojjachaa kan jiru yoo ta'u, keessumattuu ayaana Irreechaa ilaalchisee hubannoo guddisuuf xiyyeeffannoon hojjatamaa jira.

Mootummaan Naannichaa Ayyaana Irreechaa bara kana kabajamu bifa sabaa fi sablammoota biroo hirmaachiseen nagaa bifa miidhagaan akka kabajamu abdii guddaa qabna.

Kanaafuu yeroo ayyaanicha kabajnu bifa Aadaa, duudhaa eeggatee fi cimsuun kabajuun dhaloota boruuf akka darbutti ta'uu qaba.

Hirmaattonni ayaanichaas tokkummaa fi obbolummaa cimsuu fi nageenya mirkaneessuun akka xumuramu gahee isaanii akka bahan waamicha dhiheessa.

Mootummaan Naannichaa ayyaanni Irreecha baranaa akkuma kanaan duraatti ayyaana nagaa, jaalalaa, obbolummaa fi waloo akka ta'u hawwa.

Fulbana,24/2017
Mootummaa Naannoo Hararii
Harar

04/10/2024

ሐረሪ ሑስኒ ሑኩማ ኢሬቻ ሞይሌ ሐምበይሌ አቦረዴኹ ሉኽ ሑሉፍ አሻ

ሐረር መስከረም 24/2017(ሐሑሑኮ):-ሐረሪ ሑስኒ ሑኩማ ዚሰላም፣ ዚደድ፣ ዚኪሕሊ፣ አብባዋ ኢሒትነት ዋ አሐድነት ሞራዕቲ ዚኻና ኢሬቻ ሞይሌ ሐምበይሌ አቦረዴኹ ሉኽዞው ሑሉፍ አሻ።

ኦሮሞ ሸእቢቤ ዱጉስቤ ዪትገደርዛል ኢሬቻ ሞይ መስከረም ወሕሪ ኪርሚቤ ኪም ጃይ፣ ጪልመቤ ኪም ቢርና መትማጃው መሔሰብቤ ኻሊቅሌ ሹክሪው መግበሌ ዪትገደርዛል መዳበያ ሞይ ኢንታ።

ኢሬቻ ዳይሐዋዚያ፣ ኢቅቲሳዲያ ዋ ሲያሳ ዲነት መኽነዞቤም ዲባያ አሐድነቱ፣ ዳይነቱ ዋ መትኣወኑው የጡኝዛል ጊዲር ሞይ ኢንታ።

ኢሬቻ ሞይ ሸእቢ ተቃጠሮቱው ዚቅ ያሽዛል ዋ ባድ ኡስጡእ ዘያሪነቱው መዝጋገሕሌ ላቂ ፋይዳ ሐላ።

ሑስኒዞ ሑኩማም ሑሉፍዛዩ አመታች ኦሮሞ ኣዳ፣ ቀድራ ዋ ታሪኹው መትቴወቅሌ ዋ መሌቀሌ ኢስበልበላት ኢሾታቹው የሚሕሪቤ ዪትረኸባል።

ሉይቤም ኢሬቻው ዪነክዛልቤ አቤጆቱው መሌቀሌ የትፊርኪዛል ዲላጋ ቤጆትቤ ዪደልጊቤ ሐል።

ዪ ዓመትቤ ዪትገደርዛል ኢሬቻ ሞይ አላያች መሐድ መሕዲናቹው ዘትሳአደ ሲፈቤ ሰላምቤ ዋ ዘቆመሳ ሲፈቤ ዪትገደርዛልነቱ ሑስኒዞ ሑኩማ
ሙሉእ ሲቃ ሐላ።

መኽነዞቤም ኢሬቻ ሞዩው ዘገደርነሳ ኣዳ ዋ ጠለስዞው ዚቄረሓ ዋ ዚቅ ያሽዛል ሲፈቤ ዪዲጅ ጂልሌ ሑሉፍ ዪልኩት ሞሻቤ መኽና ሐልባ።

ኢሬቻ ሞይ ተሳኣዲያቹም አብባዋ ኢሒትነቱው አዝዞኩትዞም አሐድነቱው መጦኛቤ ሰላሙው የቂን ያሽዛል ሲፈቤ ዪከምሊኩት ዚገረብዚዩ ደውሪው ዪትዋጠኡኩቱም ኪላሖት የቀርባል።

ኢሬቻ ሞይ አኸቤቀድ ኩት ዚሰላም፣ ዚደድ፣ አብባዋ ኢሒትነት ዋ ዳይነት ሞይ ዩኹንኩት ሑስኒዞ ሑኩማ ቲኢቤ ዪጊዝማል።

ሐረሪ ሑስኒ ሑኩማ
መስከረም 24 ሞይ 2017 ኢ.ሚ
ሐረር

04/10/2024

ሀረሪ ሑስኒ ሑኩማ ኢሬቻ ሞይሌ ሐምበይሌ አቦረዴኹ ሉኽ ሑሉፍ አሻ
*****
ሀረሪ ሑስኒ ሑኩማ ዚሰላም፣ ዚደድ፣ ዚኪሕሊ፣ አብባዋ ኢሒትነት ዋ አሐድነት ሞራዕቲ ዚኻና ኢሬቻ ሞይሌ ሐምበይሌ አቦረዴኹ ሉኽዞው ሑሉፍ አሻ።

ኦሮሞ ሸእቢቤ ዱጉስቤ ዪትገደርዛል ኢሬቻ ሞይ መስከረም ወሕሪ ኪርሚቤ ኪም ጃይ፣ ጪልመቤ ኪም ቢርና መትማጃው መሔሰብቤ ኻሊቅሌ ሹክሪው መግበሌ ዪትገደርዛል መዳበያ ሞይ ኢንታ።

ኢሬቻ ዳይሐዋዚያ፣ ኢቅቲሳዲያ ዋ ሲያሳ ዲነት መኽነዞቤም ዲባያ አሐድነቱ፣ ዳይነቱ ዋ መትኣወኑው የጡኝዛል ጊዲር ሞይ ኢንታ።

ኢሬቻ ሞይ ሸእቢ ተቃጠሮቱው ዚቅ ያሽዛል ዋ ባድ ኡስጡእ ዘያሪነቱው መዝጋገሕሌ ላቂ ፋይዳ ሐላ።

ሑስኒዞ ሑኩማም ሑሉፍዛዩ አመታች ኦሮሞ ኣዳ፣ ቀድራ ዋ ታሪኹው መትቴወቅሌ ዋ መሌቀሌ ኢስበልበላት ኢሾታቹው የሚሕሪቤ ዪትረኸባል።

ሉይቤም ኢሬቻው ዪነክዛልቤ አቤጆቱው መሌቀሌ የትፊርኪዛል ዲላጋ ቤጆትቤ ዪደልጊቤ ሐል።

ዪ ዓመትቤ ዪትገደርዛል ኢሬቻ ሞይ አላያች መሐድ መሕዲናቹው ዘትሳአደ ሲፈቤ ሰላምቤ ዋ ዘቆመሳ ሲፈቤ ዪትገደርዛልነቱ ሑስኒዞ ሑኩማ
ሙሉእ ሲቃ ሐላ።

መኽነዞቤም ኢሬቻ ሞዩው ዘገደርነሳ ኣዳ ዋ ጠለስዞው ዚቄረሓ ዋ ዚቅ ያሽዛል ሲፈቤ ዪዲጅ ጂልሌ ሑሉፍ ዪልኩት ሞሻቤ መኽና ሐልባ።

ኢሬቻ ሞይ ተሳኣዲያቹም አብባዋ ኢሒትነቱው አዝዞኩትዞም አሐድነቱው መጦኛቤ ሰላሙው የቂን ያሽዛል ሲፈቤ ዪከምሊኩት ዚገረብዚዩ ደውሪው ዪትዋጠኡኩቱም ኪላሖት የቀርባል።

ኢሬቻ ሞይ አኸቤቀድ ኩት ዚሰላም፣ ዚደድ፣ አብባዋ ኢሒትነት ዋ ዳይነት ሞይ ዩኹንኩት ሑስኒዞ ሑኩማ ቲኢቤ ዪጊዝማል።

ሀረሪ ሑስኒ ሑኩማ
መስከረም 24 ሞይ 2017 ኢ.ሚ
ሐረር

04/10/2024
04/10/2024

ኢሬቻ የአንድነት አርማ፣ የወንድማማችነትና እህትማማችነት ማድመቂያ ልዩ በረከት!

ኢሬቻ በኦሮሞ ህዝብ ዘንድ ትልቅ ቦታ ያለው ክረምቱ አልፎ በጋውን ወቅት በድሎትና ያለ ልዩነት ለማለፍ ለፈጣሪ ምስጋና የሚቀርብበት ከመሆኑም በላይ የመላው ኢትዮጵያዊያን በአል እየሆነ የቱሪስት መስህብ ሆኖ ለሀገር ብልጽግና ትልቅ ዋጋ እያበረከተ የመሰናሰላችንና የአብሮነታችን ገመድ ማጠናከሪያ እየሆነ መጥቷል።

በዓሉን ያለ ልዩነትና ያለ ምንም የጸጥታ ችግር ስናከብር አንዳችን የአንዳችን መከታና ጋሻ ሆነን ለሀገራችን ሁለንተናዊ ብልጽግና ያለንን መልካም መሻት ከፍ ማድረግ ስለምንፈልግ ነው።
ዛሬ ላይ ኢሬቻ የሁሉም በዓል ሆኖ በሀገር ደረጃ እየደመቀ የመጣው ብዝሃነታችን ጎልቶ የሚወጣበትና ከኦሮሞ ህዝብ በተጨማሪ ሌሎችም ሲያከብሩት መስተዋሉ ኢትዮጵያዊያን ያለን የልቦና ውቅር በመልካም እሳቤና በብሄራዊነት ትርክት የተቃኘ የተጋመደ ማንነት ያለን መሆኑን ያንጸባርቃል።

በዓሉን በደመቀ ህብር ቀለም ተውበን፣ ለመላው የሰው ልጆች ሰላምን ተመኝተንና ለተግባራዊነቱ ቃል ገብተን፣ ክፉውን አስወግደን በመልካሙ ተክተን፣ ምቀኝነትን በመተባበር ቀይረን፣ አብሮነታችን ለሀገር ያለውን ዋጋ የበለጠ አጉልተን ማክበር ይገባናል!


https://linktr.ee/harariprosperityparty

Address

Dakar
Harer

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gotiichaa Misooma Erer posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share