
04/01/2023
ፈረሱ እየተሸለመ ነው !!
የጃኖው እና የቀሚሱ ሰፌት ወረፋ አልተገኘለትም!!
ይህ ሁሉ ሸር እንጉድ ለጥር 25 ቀር ለተራራው ስር ተድላና ሃሴት ነው።
የበዓለ መርቆሪዎ ከዋዜማው ጀምሮ የመካነ ኢየሱስ ከተማ መግቢያ በሮችና መንገዶች ይጠባሉ። ቀድመው ጤና ይስጥልኝ ይበሉ። ካለ አመት ስለማይደገም በኋላ እንዳይቆረቆሩ!!
ጥር 25 ቀን እስቴ መካነ ኢየሱስ እንገናኝ!!