19/12/2019
እናታለም ጎንደር ዛሬ ለከርሳቸው ብለው ታሪክሽን ሊያጠፉ የተነሱት ጎጠኛ ተኩላወች እንዳይደፍሩሽ ለህልውናሽ ብሎ እራሱን የሰጠሽ ለክብርሽ ብሎ ነብሱን የሰሰሽ አምላክ ይጠብቅሽ አሜን!!!ግን!ግን! አንድ ውለታ ልጠይቅሽ እምየ ጎንደር እባክሽ እባክሽ አንዴ መይሳውን መልሽልን እብኝ እንደማትይ ዳግም እንደሚወለድ አውቃለው ግን ፈጠን አድርጊው ምክንያቱም ብዙ እናቶች በሀዘን እያለቀሱ ነው በይልን