Gonder tube / ጎንደር

Gonder tube / ጎንደር ይህ ፔጅ ለህዝብ ድምፅ የምንሆንበት ፈጣን ወቅታዊ መረጃዎች የምናደርስበት የህዝብ ልሳን ነው �

በጣም ያሳዝናል ! ይህ የድጋፍ ሰልፍ ሳይሆን ስርአተ ቀብር ነው
18/12/2024

በጣም ያሳዝናል ! ይህ የድጋፍ ሰልፍ ሳይሆን ስርአተ ቀብር ነው

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፋኖ ትግል ተሸንፈዋል ፋኖ የፓለቲካ ፓርቲ ሳይሆን ህዝባዊ መሰረት ያለው ሀገር ብሄራዊ አደጋ ባንዣበበት ሰአት በየዘመኑ የሚነሳ ሀብት ንብረቱን ሽጦ ክላሽ ገዝቶ ለሀገር የ...
17/12/2024

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፋኖ ትግል ተሸንፈዋል

ፋኖ የፓለቲካ ፓርቲ ሳይሆን ህዝባዊ መሰረት ያለው ሀገር ብሄራዊ አደጋ ባንዣበበት ሰአት በየዘመኑ የሚነሳ ሀብት ንብረቱን ሽጦ ክላሽ ገዝቶ ለሀገር የሚዋደቅ የኢትዮጵያ ወታደር ነው !

ይህን ሀይል አይደለም የአፍሪካ ወታደር ያውም ኦነግ የገነባው ሰራዊት የጣሊያንና የእንግሊዝ ወታደር እንኳ አላሸነፈውም !

እየተረገ ባለው ውጊያም የፋኖ ህዝባዊ ሰራዊት በአስደንጋጭ መለኩ ኦነግ የገነባውን ሰራዊት ብተንትን አድርጎታል

በፓለቲካው በኩልም በኢትዮጵያ በሚባል ደረጃ የፋኖ ትግል ከኢትዮጵያ አልፎ የአለም አጀንዳ ሆኗል

በመሆኑም የአላሳድን ፈለግ በመከተል በዱባይ ወይንም በቱሩክ ጥገኝት ቢጠይቁ መልካም ነው !!! ጠ. ሚኒስትሩ

best picture
12/12/2024

best picture

የወንድማችንን ህይወት ከሞት እንታደግ።ወንድማችን  # መታው_አዲሱ ተወልዶ ያደገው በጎንደር ከተማ ሲሆን አገሩን በሊቢያ በዘራፊዎች እጅ ጥሎ ወጥቷል።ከረሃብና ስቃይ በተጨማሪ አንድ ሚሊዮን አ...
26/11/2024

የወንድማችንን ህይወት ከሞት እንታደግ።

ወንድማችን # መታው_አዲሱ ተወልዶ ያደገው በጎንደር ከተማ ሲሆን አገሩን በሊቢያ በዘራፊዎች እጅ ጥሎ ወጥቷል።

ከረሃብና ስቃይ በተጨማሪ አንድ ሚሊዮን አራት መቶ ሺህ (1,400,000 ብር) ጠይቋል። ይህን ገንዘብ ካልከፈልክ እንገድልሃለን ብለው አስረውታል።

ስለዚህ ወንድማችን የመተው እና የአቶ አዲሱ ቤተሰቦች እርሶን በእግዚአብሄር ስም እየለመናችሁ ነው።

👉1000662180959 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
በተከፈተው የስብስብ አካውንት እንድትረዱን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።

ሼር በማድረግ ለሌሎች ያካፍሉ።

Best Amhara Actor & Actress
11/09/2024

Best Amhara Actor & Actress

በጎንደር ከተማ ወቶ መግባት አልተቻለም !👉 ጎንደርዬ በጣም በጣም ደክሟታል 😥በጎንደር ከተማ ወጦ መግባት አልተቻለም ! በሰቀቀን አልቀናል😥 በር ሲንኳኳ እንኳን ለመክፈት ስንቴ ልባችን እንደ...
02/09/2024

በጎንደር ከተማ ወቶ መግባት አልተቻለም !

👉 ጎንደርዬ በጣም በጣም ደክሟታል 😥

በጎንደር ከተማ ወጦ መግባት አልተቻለም ! በሰቀቀን አልቀናል😥 በር ሲንኳኳ እንኳን ለመክፈት ስንቴ ልባችን እንደሚመታ ከተማዋ ላይ ያለው ህዝብ ያውቀዋል ቤተ እምነት ቦታ በፈለግነው ስአት መሄድ አንችልም እናቶቻችን አባቶቻችን ወጠው እስኪገቡ ልጆቼ ምን ሁነው ይሆን በሚል ስጋት በቁማቸው አልቀዋል😥 ...በጦርነት የተሰቃየችው ከተማ ፣በኑሮ ውድነት መከራዋን የምታይ ከተማ፣በስራ እጦት ልጆቿ አብረዋት የሚሰቃዩላት ከተማ ይባስ ብሎ አፈናው በቁማችን ገሎናል ድሃ ሀብታም አይልም ለምናችሁ አምጡ ቤታችሁን ሽጣችሁ አምጡ ነው ጨዋታው😥 ተሳቀን አልቀናል ይሄ ሁሉ ለምን እንደሚፈራረቅባት ምንም አልገባኝም😥 የላይ ላይ እንደተደሰተ ሰው ያልፋል እያልን ነው የምንኖረው😥 አቅም ያለው ሁሉ ለቋት ሂዷል😥 አብዛኛው ትቶሽ መሄድ አቅቶት አደለም አንችን መተው ዳገት ሁኖበት ነው 😥

የኔ ጎንደር ስቃይሽን ፈጣሪ ይይልሽ የልብሽን እሱ ያቅልልሽ😥🙏

ፍትህ ለጎንደር ከተማ ህዝብ
02/09/2024

ፍትህ ለጎንደር ከተማ ህዝብ

➺➸ ሰበር ዜና! የአማራ ፋኖ በጎንደር የገብርየ ክፍለ ጦር ዋና ክንፍ የነበረው መምህር አርበኛ ጋሽ ስመኛው መብራቱ  ለአማራ ህዝብ ሲል ውድ ህይወቱን የከፈለ ታለቁ መሪ ነው።"ይህ አባት እ...
02/08/2024

➺➸ ሰበር ዜና!
የአማራ ፋኖ በጎንደር የገብርየ ክፍለ ጦር ዋና ክንፍ የነበረው መምህር አርበኛ ጋሽ ስመኛው መብራቱ ለአማራ ህዝብ ሲል ውድ ህይወቱን የከፈለ ታለቁ መሪ ነው።"

ይህ አባት እድሜ ልኩን ታጋይ ሀቀኛ ህዝብ ወዳድ የነበረ በተለያየ መንገድ ህዝብን ሲያነቃ ሲያስተምር ሲያደረጅ የነበረ ታላቅ ሰዉ ነበር።

አባታችን የታች ጋይንት የታጠቅ ተምህርት ቤት ርሰ መምህር የነበረ ታላቅ መሪ ነበር በዛሬዉ ዉጊያ በታላቅ ጀብድ ተሰዉቷል።

እሱ ያልተሸለመዉ ሽልማት አልነበረም እስከ ፊደራል ድረስ የስራ ሰዉ የመርህ ሰዉ ነበር አሁንም ለሚወደዉ ህዝብ ህይወቱን ሰጠ።

ታች ጋይንትን የሚናፍቃትን ከተማ የሚወዳትን ከተማ ነፃ ከወጣ ወኋላ የተሰወ ታላቅ አባት ።
በዚህ እድሜዉ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል የሚታገል ታላቅ አባት የት አለ። ለአባታችን መልካም እረፍት እንዲሆንለት ተመኛሁ።
ድል ለአማራ ህዝብ❗️

ከወለዱ አይቀር ምጡን ካማጡ እንደ ናሁ ነው እንደ ረመጡ !!
16/04/2024

ከወለዱ አይቀር ምጡን ካማጡ እንደ ናሁ ነው እንደ ረመጡ !!

እጅግ አሳፋሪ ተግባር መንግስት አርቲስት አዲስአለም ጌታነህን የሻለቃ ናሁሰናይ የፍቅር ጓደኛነሽ በማለት በጥርጣሬ አስሯታልለጥርጣሬው መነሻም በማህበራዊ ሚዲያ አዲስ አለም ጌታነህ ከፍቅር ጓደ...
16/04/2024

እጅግ አሳፋሪ ተግባር

መንግስት አርቲስት አዲስአለም ጌታነህን የሻለቃ ናሁሰናይ የፍቅር ጓደኛነሽ በማለት በጥርጣሬ አስሯታል

ለጥርጣሬው መነሻም በማህበራዊ ሚዲያ አዲስ አለም ጌታነህ ከፍቅር ጓደኛዋ ጋር ሲሳሳሙ የተሉቀቀው ቪዲዮ ቢሆንም ነግር ግን ልጁ ሻለቃ ናሁሰናይ አይደለም ! የመልክ መመሳሰል እንጂ

ያም ሆነ ይህ መንግስት እንግዲህ በእንዲህ አይነት ወጅባራ ይህን ትንሽ ነገር አጣርቶ እንኳ የማያስር ደካማ የደህንነት ክፍል ነው

ለማንኛውም አርቲስት አዲስአለም ጌታነህ ባላጠፋችው ምክንያት በእስርቤት እየተንገላታች ስለሆነ በአስቸኳይ ፍትህ እንድታገኝ እንጠይቃለን

በጣም ያሳዝናል እስካሁን የእነ ሻለቃ ናሁሰናይን አስክሬን መንግስት አልሰጥም ብሏል በጣም ያሳዝናል  እንዲህ አስከሬን እንኳ የሚፈራ መንግስት ነው ! የሻለቃ ናሁሰናይ እናት የልጄን አስከሬን...
16/04/2024

በጣም ያሳዝናል እስካሁን የእነ ሻለቃ ናሁሰናይን አስክሬን መንግስት አልሰጥም ብሏል

በጣም ያሳዝናል እንዲህ አስከሬን እንኳ የሚፈራ መንግስት ነው ! የሻለቃ ናሁሰናይ እናት የልጄን አስከሬን ካላገኜሁ ምግብ አልበላም በማለት በከፍተኛ ደረጃ ጤናቸው አደጋ ላይ ወድቋል

ሰበር ዜና ህውሀት አላማጣ ገባ በአሳዛኝ ሁኔታ አማራ ለሁለተኛ ግዜ በአብይ ተካደ ህውህት ያለማንም ከልካይ አላማጣ ገብቷልፋኖን መሳሪያ አስወርዶ የክልል ልዩ ሀሉን አስፈርሶ ህውሀት የፈለገው...
15/04/2024

ሰበር ዜና

ህውሀት አላማጣ ገባ

በአሳዛኝ ሁኔታ አማራ ለሁለተኛ ግዜ በአብይ ተካደ ህውህት ያለማንም ከልካይ አላማጣ ገብቷል

ፋኖን መሳሪያ አስወርዶ የክልል ልዩ ሀሉን አስፈርሶ ህውሀት የፈለገውን እንዲያደርግ በመፍቀድ አላማጣ እንዲገባ እድሉን አመቻችቷል !

የአላማጣ ህዝብም በመሰደድ ላይ ይገኛል !!

በጀግነንነት ተፋልሞ የወደቀው ጀግናው ፋኖ አቤኔዘር ጀግና አረፈ ነው እንጂ ! ሞተ አይባልም ታጋይ ይሞታል ትግል ይቀጥላል እናሸንፋለን
13/04/2024

በጀግነንነት ተፋልሞ የወደቀው ጀግናው ፋኖ አቤኔዘር

ጀግና አረፈ ነው እንጂ ! ሞተ አይባልም ታጋይ ይሞታል ትግል ይቀጥላል

እናሸንፋለን

አዲሱ አካውንታችን like follow በማድረግ ይከተሉን
26/03/2024

አዲሱ አካውንታችን like follow በማድረግ ይከተሉን

Best picture

Today best photo








ፍቃዱ አዲሱ ይባላል ጎንደር ከተማ ተወልዶ ያደገ ወጣት ነበር   ከሊቢያ ወደ ጣሊያ በመጓዝ ላይ እያለ የጀልባ አደጋ በመድረሱ ህይወቱ አልፋል አስከሬኑ በሊቢያ በኢትዮጵያ ኢባሲ ይገኘል አስከ...
21/03/2024

ፍቃዱ አዲሱ ይባላል ጎንደር ከተማ ተወልዶ ያደገ ወጣት ነበር ከሊቢያ ወደ ጣሊያ በመጓዝ ላይ እያለ የጀልባ አደጋ በመድረሱ ህይወቱ አልፋል አስከሬኑ በሊቢያ በኢትዮጵያ ኢባሲ ይገኘል አስከሬንኑን ወደ ኢትዮጵያ ለማምጣት 400,000 ብር ተጠይቋል ቤተሰቦቹ አስከሬኑን ለማምጣት አቅም ስለሌላቸው የጎንደር የቀበሌ 6 ልጆችና ቤተሰቦቹ የወጣት ፈቃዱን አስከሬን ለማምጣት በእንቅስቃሴ ላይ ይገኛሉ የወገንን ድጋፍም ይሻሉ በእግዚአብሔር ስም ታግዙ ዘንድ ጠይቀዋል ስለምታደርጉት መልካም ነገር ሁሉ ያመሰግናሉ ።
+251961649364 የእህቱ ስልክ ነው
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቁጥር 1000259337538

20/03/2024

በአሁኑ ሰአት ለፋኖ ትልቁ መሰናክል ጎጠነት ነው ! ይህን ተዋግቶ ማሸነፍ ካልቻል ትግሉ አደጋ ውስጥ ነው !

ጀግና ይሞታል ትግል ይቀጥላል !!
20/03/2024

ጀግና ይሞታል ትግል ይቀጥላል !!

ፋኖ ከመንግስት ጋር የሚደራደረው !1 የዘር ፓለቲካ በህግ ሲታገድ 2 ህገ መንግሥቱ ሲሻሻል 3 ኢትዮጵያ በጠ/ሚኒስትር ሳይሆን በፕሬዘዳንታዊ የአመራር ስርአት ስትመራ ፕሬዘዳንቱ ከ2 ምርጫ በ...
13/03/2024

ፋኖ ከመንግስት ጋር የሚደራደረው !

1 የዘር ፓለቲካ በህግ ሲታገድ

2 ህገ መንግሥቱ ሲሻሻል

3 ኢትዮጵያ በጠ/ሚኒስትር ሳይሆን በፕሬዘዳንታዊ የአመራር ስርአት ስትመራ ፕሬዘዳንቱ ከ2 ምርጫ በኃላ አይቀጥልም

4 ሀገሪቱን የሚመሩ ሰወች በብሄራቸው ሳይሆን በብቃታቸው ብቻ ወደ ፊት የሚመጡበት ስርአት በህገ መንግስቱ ሲካተት

5 የሀገሪቱ የክልል መዋቅር ብሎም የድንበር ክለላ በአጠቃላይ ሲፈርስ

ፋኖ ከመንግስት ጋር ሊደራደር የሚችለው እነዚህ ነጥቦች ሲመለሱ ብቻ ነው ! ካሊያ ትግሉ አመትም ይፍጅ አስር አመት ይቀጥላል ...

Address

Athens

Telephone

+251918731796

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gonder tube / ጎንደር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share