ተወዳጅ ሚዲያ

ተወዳጅ ሚዲያ ተወዳጅና ታማኝ ሚዲያ

ወላሂ ለዚህ ጀግና ሰው ቃል ያጥረኛል።አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ🤲🤲🤲ዶክተር ዛኪር ናይክ
22/11/2022

ወላሂ ለዚህ ጀግና ሰው ቃል ያጥረኛል።
አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ🤲🤲🤲
ዶክተር ዛኪር ናይክ

ክቡር ዶክተር አርቲስት   ጀግናው ወጣት እንዲህ ስሎታል  እስኪ ይሄን ጀግና ወጣት በላይክ አበረታቱት🙏
08/11/2022

ክቡር ዶክተር አርቲስት ጀግናው ወጣት እንዲህ ስሎታል እስኪ ይሄን ጀግና ወጣት በላይክ አበረታቱት🙏

ኢናሊላሂ ወኢነኢለይሂ ራጂዑን😭😭😭ክብሩ ዶክተር አርቲስት አሊ ቢራ ከዚህ አለም በሞት ተለይ::* ለቤተሰቦቹ* ለአድናቂዎቹ* ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን እንመኛለንነብስ በሰላም ትረፍ ጋ...
06/11/2022

ኢናሊላሂ ወኢነኢለይሂ ራጂዑን😭😭😭
ክብሩ ዶክተር አርቲስት አሊ ቢራ
ከዚህ አለም በሞት ተለይ::

* ለቤተሰቦቹ
* ለአድናቂዎቹ
* ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ

መፅናናትን እንመኛለን

ነብስ በሰላም ትረፍ ጋሼ

😭😭😭

ህይወቱን ግዜውን ገንዘቡን ሁሌም ለዲናችን ከሁሉም ቀድሞ የሚሰጠው ጀግናው ኡስታዝ አቡቦከር አህመድዛሬም ለአቡ ሀይደር(ሳዲቅ መሀመድ) በተለያዩ ገጠሮች ለሚያደርገው የዳዕዋ ሥራ መጓጓዣ የሚሆ...
03/11/2022

ህይወቱን ግዜውን ገንዘቡን ሁሌም ለዲናችን ከሁሉም ቀድሞ የሚሰጠው ጀግናው ኡስታዝ አቡቦከር አህመድ
ዛሬም ለአቡ ሀይደር(ሳዲቅ መሀመድ) በተለያዩ ገጠሮች ለሚያደርገው የዳዕዋ ሥራ መጓጓዣ የሚሆን መኪና ለመግዛት በተደረገው ዘመቻ በሒጅራ ባንክ የ100 ሺህ ብር ድጋፍ በማድረግ ተሳትፏል። እርስዎስ?
💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟

ይኸው የኡስታዝ አቡሀይደር የባንክ አካውንት: —

አካውንት ስም = SADIK MOHAMMED AHMED

1) የሂጅራ ባንክ አካውንት ቁጥር:- 1001162290001

2) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ(COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA): - 1000329226712

3) አቢሲኒያ ባንክ(ABYSSINIA BANK)
83047178

4) አዋሽ ባንክ(Awash Bank Betel Branch)
01425212425200

እንደ ኡስታዝ ሳዲቅ መሀመድ(አቡሀይደር) በዘርፉ ዳዕዋ ለማድረግ ብቃቱ ከሌለህ ለርሱ ሳይሆን ለራስህ ብለህ አሁኑኑ ከጎኑ ቁም!

ኡስታዝ አቡ ሀይደር( Sadiq Mohammed Ahmed )ታላቁን የኢስላም ጥሪ ዳዕዋ ክፍተት ከሚሞሉት አንዱና ዋነኛው ነው‼አላህ ብርታቱን ይስጠው መልካምንም ይመንዳው‼
30/10/2022

ኡስታዝ አቡ ሀይደር( Sadiq Mohammed Ahmed )ታላቁን የኢስላም ጥሪ ዳዕዋ ክፍተት ከሚሞሉት አንዱና ዋነኛው ነው‼
አላህ ብርታቱን ይስጠው መልካምንም ይመንዳው‼

ኢትዮጵያየ❤❤❤ለዚህ ፎቶ ቃል ያጥረኛል።
30/10/2022

ኢትዮጵያየ❤❤❤
ለዚህ ፎቶ ቃል ያጥረኛል።

ቱርክ አልተቻለችም💪💪💪ቱርክ በድብቅ በራሷ ባለሙያዎች የሰራችውን የባሊስቲክ ሚሳኤል ለሙከራ ተኮሰችቱርክ በራሷ ባለሙያዎች የተሰራ የባሊስቲክ ሚሳኤል መተኮሷን ብሉምበርግ ዘግቧል። እንደዘገባው...
20/10/2022

ቱርክ አልተቻለችም💪💪💪
ቱርክ በድብቅ በራሷ ባለሙያዎች የሰራችውን የባሊስቲክ ሚሳኤል ለሙከራ ተኮሰች

ቱርክ በራሷ ባለሙያዎች የተሰራ የባሊስቲክ ሚሳኤል መተኮሷን ብሉምበርግ ዘግቧል።

እንደዘገባው ከሆነ ይህ የአጭር ርቀት ተምዘግዛጊ ሚሳኤል ለሙከራ ያክል በጥቁር ባህር ላይ ተተኩሶ 561 ኪሎ ሜትር ርቀት መጓዙም ተጠቅሷል።

ሪዜ ከተሰኘችው የወደብ ከተማ የተተኮሰው ይህ ሚሳኤል ቱርክ የራሷን ሚሳኤል በራሷ አምርታ ለመታጠቅ ብዙ ርቀት እንደማይቀራት ማሳያ እንደሆነ ተገልጿል።

የአባታችን የታላቁ አሊም የሸኽ አደም ቱላ የቀብር ሽኝትአላህ ይማራቸው። 😭😭😭
19/10/2022

የአባታችን የታላቁ አሊም የሸኽ አደም ቱላ የቀብር ሽኝት
አላህ ይማራቸው። 😭😭😭

አላህ ይዘንቸው😭😭😭ታላቁ ዓሊም ሙፍቲ  ሼክ አደም ቱላ ወደ አኪራ ሄደዋል። አላህ በጀነቱል ፍርደውስ ይቀበላቸው።-
18/10/2022

አላህ ይዘንቸው😭😭😭
ታላቁ ዓሊም ሙፍቲ ሼክ አደም ቱላ ወደ አኪራ ሄደዋል። አላህ በጀነቱል ፍርደውስ ይቀበላቸው።
-

እባካችሁ ሸር በማድረግ እንተባበራቸው🙏🙏🙏 ‼️ 😭😭ይህ ህፃን   ይባላል!3ዓመቱ ነው!!ትላንት ጥቅምት6 10:00ሰዓት ላይ ከአያት ባቡር ጣቢያ አካባቢ ከሚገኘው አፓርታማ ከተቀጠረች ገና 4ወ...
17/10/2022

እባካችሁ ሸር በማድረግ እንተባበራቸው🙏🙏🙏
‼️
😭😭

ይህ ህፃን ይባላል!3ዓመቱ ነው!!ትላንት ጥቅምት6 10:00ሰዓት ላይ ከአያት ባቡር ጣቢያ አካባቢ ከሚገኘው አፓርታማ ከተቀጠረች ገና 4ወር የሆናት #ዘውዲቱ የምትባል የቤት ሰራተኛ
"ሱቅ ማስቲካ እንግዛ"በሚል ሰበብ ይዛው ወጥታ በዛው ቀርተዋል!!እናት እየተንገበገበች ነው!!
እባካችሁን #ሼር በማድረግ የከፋ ነገር ሳይገጥመው
እንድረስለት🙏
እንደመረጃ:-አያት ፀበሉ አካባቢ ወድቃ አጠገቧ የነበረው ሳሙኤል ልጇ መስሏቸው ሰዎች ሳንቲም እየሰበሰቡላት እንደነበር ተናግረዋል!! ??
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"

0911747432-ሜላት
0911762171-ሳሮን
0913038700-ዮሀንስ

በ5 ዓመቱ 61 ኪሎ ግራም የሚመዝነው ፍራዎል 😠😠😠እናት :- ከ3 ዓመቱ በኃላ ልጃቸው ፍራዎል በምን እንደሆነ በማያቁት ምክንያት ኪሎው እየጨመረ ሄዷልአባትየው ደሞ ፍራዎልን እርጉዝ ስትሆን ...
17/10/2022

በ5 ዓመቱ 61 ኪሎ ግራም የሚመዝነው ፍራዎል 😠😠😠
እናት :- ከ3 ዓመቱ በኃላ ልጃቸው ፍራዎል በምን እንደሆነ በማያቁት ምክንያት ኪሎው እየጨመረ ሄዷል

አባትየው ደሞ ፍራዎልን እርጉዝ ስትሆን እናትየውን ጥሏቸው ጠፍቷል

አሁን ላይ እናት ብቻቸውን በ 5 ዓመቱ
61 ኪሎ የሚመዝነው ፍራዎልን

ትምህርት ቤት ለማድረስ ተቸግረዋል

ፅዳት ይሰሩ ነበር አሁን ላይ ግን ስራ እንዳይሰሩ ቤት ውስጥ ፍራዎልን የሚጠብቅላቸው ሰው የለም

አመጋገቡም እጅግ ጨመረብኝ የሚሉት እናት ለሊትም ቀስቅሷ እራበኝ ይለኛል ይላሉ

እኔ ደሞ ቤት ያፈራውን እስጠዋለው

ዳቦ በሻይ አትስጡት ብለውኝ ነበር

ዳቦ በሻይም መስጠት ባቆም ኪሎ ግን
መጨመሩ አልቆመም የሚሉት እናት አየለች

በክራይ 2 ሺህ ብር እየከፈልኩኝ ነው የምኖረው ልጄ ክብደቱ ከጨመረ በኃላ ኑሮ ከበደኝ እያሉ ነው::

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000152568685
እናት አየለች ለገስ

ስልክ :- 0910 636481

Via EBS

🙏🙏🙏

🌴🌴🌴

የኤርትራው ፕሬዝዳንት ክቡር ኢሳያስ አፍወርቂ። እስኪ የምትወዱት ላይክ ሸር አድርጉ🙏🙏🙏🙏
15/10/2022

የኤርትራው ፕሬዝዳንት ክቡር ኢሳያስ አፍወርቂ።
እስኪ የምትወዱት ላይክ ሸር አድርጉ🙏🙏🙏🙏

14/10/2022

እባካችሁ ሼር ሼር ያድርጉ! እባካችሁ!

በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን አህመድ ሁሴን አባጋሮ ይባላል። የአጋሮ ልጅ ሲሆን የትውልድ ቦታው ደግሞ ከአጋሮ ወጣ ብሎ በሚገኘውና ኮዬ ቦሬ የሚባለው መንደር ነው፡፡

የእናቱ ስም ፋጤ/ፋጡማ የሚባል ሲሆን ከድር ሃምዛ እና ሳዳህ የሚባሉ ወንድሞችም እንዳሉት ይናገራል፡፡ ከኢትዮጵያ ከወጣ 19 ዓመት የሞላው ሲሆን ከቤተሰቦቹ ጋር በስልክ ከተገናኘ ደግሞ 12 ዓመት ሆኖታል፡፡

በአሁኑ ሰዓት ደቡብ ሱዳን ይገኛል።
ሼር በማድረግ ቤተሰቦቹን አፈላልገን ለሃገሩ እናብቃው🙏

ብር ላኪልኝ አለኝ  በጣም ምወደዉ ልጅ ነበር እሱም እውድሻለሁ አፈቅርሻለሁ ይለኛል ብዙ የወደፊት ሀሳቡን ያወራኛል ሚውልበትን ሳይቀር ምንም አይደብቀኝም ፣በቃ በቅርብ ባላየዉም በርቀት እንዴ...
13/10/2022

ብር ላኪልኝ አለኝ

በጣም ምወደዉ ልጅ ነበር እሱም እውድሻለሁ አፈቅርሻለሁ ይለኛል ብዙ የወደፊት ሀሳቡን ያወራኛል ሚውልበትን ሳይቀር ምንም አይደብቀኝም ፣

በቃ በቅርብ ባላየዉም በርቀት እንዴት በጣም ሀሪፍ ሰዉ ነዉ ቋሚ ስራ የለዉም ግን ገንዘብ አያጣም ይሰራል በጥሩ ሁኔታ የሚኖሩ ቤተስብም አሉት አይቸግረዉም አውቃለሁ ጥሩ ኑሮ ኗሪ ነዉ፣

ዛሬ ግን ዱብ እዳ 10 ሺ ብር ላኪልኝ አለኝ እኔ ደሞ ብዙ ተምሪያለሁ እድሜ ለሚዲያ ብር መላክ አልፈለኩም ቴክስቱን አይቸ ዝም ስለዉ ደውሎ ያልኩሽን አለኝ።
ዝም አልኩት እና ሊገምተኝ ነዉ ወይስ የጥቅም ሰዉ ሁኖ ነዉ ብዬ ግራ ተጋብቻለሁ፣

በእርግጥ ትንሽ ብር ነዉ የጠየቀኝ ግን እኔን ብሩ ባይጎዳኝም ለገንዘብ ብሎ መሰለኝ እና ፍቅሩ ሁላ ጠፋብኝ ምን ልበለዉ?
ከይቅርታ ጋር ምከሩኝ ፣
ሰላም ነኝ ከዱባይ🙏 😥😥

 #ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ🙏ወታደር የሀገር ትልቅ  #ባለውለታ ነው።እስኪ ለጀግኖቻችን ድጋፋቹህን በላይክና ሸር አሳዩ🙏🙏
12/10/2022

#ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ🙏
ወታደር የሀገር ትልቅ #ባለውለታ ነው።
እስኪ ለጀግኖቻችን ድጋፋቹህን በላይክና ሸር አሳዩ🙏🙏

ይሄን ጀግና እስኪ ማሻ አሏህ በሉት!   ሼር🙏 ያጅበኛል ! አንድ ሰው አማርኛም እንግሊዘኛም አረብኛም ሲያወራ እንዴት በእኩል ያምርበታል ! አንድ ሰው በወጣትነቱ ከዓለማዊ እውቀቱም ፣ ከሃይ...
12/10/2022

ይሄን ጀግና እስኪ ማሻ አሏህ በሉት! ሼር🙏
ያጅበኛል ! አንድ ሰው አማርኛም እንግሊዘኛም አረብኛም ሲያወራ እንዴት በእኩል ያምርበታል ! አንድ ሰው በወጣትነቱ ከዓለማዊ እውቀቱም ፣ ከሃይማኖቱም ፣ ከእርጋታውም ፣ ከመልካም ስብዕናውም በዚህ ልክ እንዴት ሊታደል ይችላል !?

ብዙ ነገሮቹ ያስገርሙኛል ! ወደ እስልምና ሃይማኖት የመጣበትን አጋጣሚ በእራሱ አፍ ሲተርከው የሆነ የተለየ ስሜት ይሰጣል። አንድ ሰው ከወጣትነት በኋላ ቀይሮ የያዘው ሃይማኖት ላይ በእሱ ጥልቀት ልክ እውቀት ሲኖረው ማየት ያስደስታል። ያስገርማል። 'አጀብ የአላህ ስራ...' ያሰኛል።

እንደሚታየው እንደ ዕድሜው አይደለም። ሱፊ ሰለፊ እያለ አይዘበዝብም። በሚዲያ ሆነ በፌስቡክ ሲመላለስ አታገኘውም። የትኛውንም የሌላ ሃይማኖት ተከታዮች በግልፅም ሆነ በአሽሙር ለመንካት ሲጋጋጥ አትሰማውም።

የሚፈልገውን መልዕክት ግን ለሁሉም እንዲሆን አድርጎ በጥሩ ቋንቋ'ና ገለፃ ያስተላልፋል። እሱ በተገኘበት ስፍራ በሙሉ እንዲሁ በሚጥም መልኩ ዳዕዋውን እያደረገ እስከ አሁን አለ።

ስለምንም ነገር ሲያወራ አፍ አስከፍቶ የሚያሰማ ልዩ ተስጦኦ አለው። በጣም ልዩ ! ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም እንኳን በንግግሩ በእርጋታው'ና በስነስርዓቱ ብቻ ለብዙ ሙስሊም ለሆኑም ላልሆኑም ወጣቶች ህይወት መለወጥ ሰበብ መሆን የሚችል ሰው ነው።

እየሆነም ነው ! የእሱ አይነት ስርዓት ባለው መልኩ በሃላፊነት ወደ አላህ የሚጣሩ ትንሽ በዛ ያሉ ኡስታዞች ቢኖሩን ምን ያህል አህላቁ ያማረ ትውልድ መገንባት በተቻለ ነበር

አንተ ሙሉ ጤነንት አለህ እንዲህም ሆነህ ፈጣሪን ታማርራለህ ፖል አሌክሳንደር  🇺🇸 የ76 አመቱ አሜሪካዊው ፖል አሌክሳንደር ይባላል በ6 አመቱ በፖሊዮ ተይዞ ከጭንቅላቱ በስተቀር ሙሉ በሙሉ ...
12/10/2022

አንተ ሙሉ ጤነንት አለህ
እንዲህም ሆነህ ፈጣሪን ታማርራለህ
ፖል አሌክሳንደር 🇺🇸
የ76 አመቱ አሜሪካዊው ፖል አሌክሳንደር ይባላል በ6 አመቱ በፖሊዮ ተይዞ ከጭንቅላቱ በስተቀር ሙሉ በሙሉ ሽባ ሆኖ በራሱ መተንፈስ ስላልቻለ

ከ1952 ጀምሮ በዚህ የብረት ሲሊንደር ውስጥ ነው ሚኖረው ይህም ለመተንፈስ ረድቶታል

ለደቂቃዎች እንኳን ከዚህ ሲሊንደር መውጣት አይችልም።😭

ታዲያ

* አንተ
* አንቺ

አንተ ሙሉ ጤነንት አለህ
እንዲህም ሆነህ ፈጣሪን ታማርራለህ

ተመስገን በል ወዳጄ

Via ቅን ልቦች

🙏🙏🙏

🌴🌴🌴

አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ በ1987 ጎንደር ከተማ 24 ክፍለጦርይሄን ጀግና አርቲስት የምትወዱት ላይክ ሸር🙏
11/10/2022

አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ
በ1987 ጎንደር ከተማ 24 ክፍለጦር
ይሄን ጀግና አርቲስት የምትወዱት ላይክ ሸር🙏

እስኪ መርቋቸው... ጀግናዋ ንግስት 👸አንዳንዶች ኩላሊቱን ሽጦ አይፎን የሚገዛላቸውን ያገባሉ ወዲያው ግን ይፋታሉ😭አንዳንዶች ደግም ከአካል ጉዳተኝነቱ ይልቅ ንጹህ ልብን ንጹህ ፍቅርን አይተው...
11/10/2022

እስኪ መርቋቸው... ጀግናዋ ንግስት 👸
አንዳንዶች ኩላሊቱን ሽጦ አይፎን የሚገዛላቸውን ያገባሉ ወዲያው ግን ይፋታሉ😭
አንዳንዶች ደግም ከአካል ጉዳተኝነቱ ይልቅ ንጹህ ልብን ንጹህ ፍቅርን አይተው ያገባሉ🙏

ዛሬ በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተከሰተው ምንድን ነው? በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ እየተከናወነ የሚገኘውን የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ብሔራዊ ፈተና ተከትሎ በዛሬው እለት ግጭት እንደተከሰ...
11/10/2022

ዛሬ በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተከሰተው ምንድን ነው?

በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ እየተከናወነ የሚገኘውን የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ብሔራዊ ፈተና ተከትሎ በዛሬው እለት ግጭት እንደተከሰተ እና ጉዳት እንደደረሰ ማህበራዊ ሚድያ ላይ መረጃ እየተሰራጨ ይገኛል።

በስፍራው ካሉ ተማሪዎች እና የህክምና ባለሙያዎች ማምሻውን ያገኘሁት መረጃ እንደሚጠቁመው "ፈተናው በሌሎች የፈተና ጣብያዎች ተሰርቋል፣ ስለዚህ አንፈተንም" ያሉ ተማሪዎች ጠዋት ላይ ግቢውን ለቀው ወጥተዋል።

በዚህ ወቅት 4 ሰአት አካባቢ በተማሪዎች እና የፀጥታ አካላት መካከል በተከሰተ ግጭት አንድ ተማሪ ህይወቱን ያጣ ሲሆን ሌሎች ጥቂት ተማሪዎች እና የፀጥታ አካላት ደግሞ ቀላል ጉዳት ደርሶባቸዋል። ይህን ዶክተሮችም አረጋግጠውልኛል።

ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ግን ማምሻውን ባወጣው መግለጫ "ካልተኮራረጅን አንፈተንም፣ የፈተና አሰጣጥ ሥርዓቱን አናከብርም" ባሉ ሥነ-ምግባር በጎደላቸው ተማሪዎች የፈተና አሰጣጥ ሂደቱ መስተጓጎሉን ገልጿል። ህይወቱን ስላጣው ተማሪ ያለው ነገርም የለም።

*በእንዲህ አይነት ወቅት ትክክለኛ መረጃ በተገቢው ፍጥነት ለህዝብ አለማድረስ ይባስ ሴራ ትንተናን ያስከትላል፣ ስለዚህ ይታሰብበት።

*በመላው ኢትዮጵያ ፈተና እየወሰዳችሁ ያላችሁ ተማሪዎች ሁሉ መልካም ውጤት ይሁንላችሁ።

✅የ12 ኛ ክፍል ተፈታኟ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ወንድ ልጅ ተገላገለች✅ከቡርቃ ዲምቱ መሰናዶ ትምህርት ቤት ድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ የተመደበችው ተማሪ ጽጌረዳ አበራ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመፈተ...
07/10/2022

✅የ12 ኛ ክፍል ተፈታኟ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ወንድ ልጅ ተገላገለች

✅ከቡርቃ ዲምቱ መሰናዶ ትምህርት ቤት ድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ የተመደበችው ተማሪ ጽጌረዳ አበራ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመፈተን ዩኒቨርሲቲ ከደረሰች በኋላ ወንድ ልጅ በሰላም ተገላግላለች።

✅ተማሪ ጽጌረዳ አበራ በዛሬው ዕለት ከቀኑ 7 ሰዓት ላይ ወንድ ልጅ በሰላም መገላገሏን ነው የዩኒቨርሲቲው የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዲን እና የሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ኮማንድ ፖስት ዘርፍ የህክምና ግብረ ሀይል አስተባባሪ ዶክተር ሁሴን መሀመድ የገለጹት፡፡

✅በአሁኑ ሰዓት እናትና የተወለደው ህፃን በሙሉ ጤንነት ላይ እንደሚገኙ ተገልጿል፡

እስኪ ተመልከቱ😁😁😁የአብቹ ወዳጆች በደስታ ብዛት ለቅሶ....!!❤
07/10/2022

እስኪ ተመልከቱ😁😁😁
የአብቹ ወዳጆች በደስታ ብዛት ለቅሶ....!!❤

ኡስታዝ አቡበከር አህመድጀነት  በእናት እግር ስር ናት    እንወድሃለን አቡኪ❤🙏
07/10/2022

ኡስታዝ አቡበከር አህመድ
ጀነት በእናት እግር ስር ናት
እንወድሃለን አቡኪ❤🙏

አፋር - ጭፍራ ወረዳ  💚የተባረከ ህዝብ የተባረከ መሬት🙏
07/10/2022

አፋር - ጭፍራ ወረዳ 💚
የተባረከ ህዝብ የተባረከ መሬት🙏

ሸር ማድረግ በራሱ ትልቅ እገዛ ነው።ሸይኽ ሙሳ የደራ የኢልም መብራት ናቸው ። በርካታ መሻኢኾችን ያፈሩ የኢልም ዋርካ ናቸው ።ከወራት በፊት ከእርሳቸው ላይ ቂርአት ለመጀመር አስቤ ስጠይቅ በ...
06/10/2022

ሸር ማድረግ በራሱ ትልቅ እገዛ ነው።
ሸይኽ ሙሳ የደራ የኢልም መብራት ናቸው ። በርካታ መሻኢኾችን ያፈሩ የኢልም ዋርካ ናቸው ።

ከወራት በፊት ከእርሳቸው ላይ ቂርአት ለመጀመር አስቤ ስጠይቅ በአቅም መዳከማቸውንና ህመሙም የኑሮ አለመመቼትም እንደጎዳቸው ተነገረኝ ። ሸይኽ ሙሳ በጣም ቁጥብና ድብቅ አሊም ናቸው ። እዩኝ እዩኝን ፍፁም የሚፀየፉ ግና በኢልም የታጨቁ በህር እንደሆኑ ደረሶቻቼው የነበሩ ሼይኾች ነገረውኛል ።

እኝህ ታላቅ አሊምና የደራ ህዝበ ሙስሊም ባለውለታ ዛሬ ታመው ሆስፓታል መሆናቸውን ሰምተናል ። እኝህ ታላቅ አሊም አሊሞችን እንጅ ንብረት አላፈሩም ። ስለኢስላም እንጅ ስለግላቸው አልደከሙም ። እናም ዛሬ የኛን እገዛ ይሻሉ ።

ሸህ ሙሳ እጅግ ተብቃቂ በመሆናቸው ችግራቸውን እንኳንስ ለሌላ ሰውና ለቤተሰቦቻቼው እንኳ ፍፁም የማይናገሩ ከአላህ እንጅ ማንንም ቅንጣት ታክል የማይከጅሉ ዛሂድ አሊም ናቸው ።

ኡለሞቻችን ሲያመልጡን ከማዘንና ከመፀፀት ሳያመልጡን መንከባከብ ማገዝ መደገፍ እጅግ በላጩ ነገር ነውና ሁላችንም ለሼይኻችን የተቻለንን እንድናደርግ እጠይቃለሁ ።

ሆስፒታል ለሚገኙት ታላቁ ሸይኽ ድጋፍ ማድረግ ለምትፈልጉ ከታች ባለው አካውንት መጠቀም ትችላላችሁ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
👉 1000501717178 ሸህ ሙሀመድ ሀሰን እና ሸህ ያቁብ ሙሀመድ እና አብደላ ያሲን

ኩላሊቱን ለ IPHON ሳይሆን ለእናቱ የሰጠ ጀግና ❤እስኪ ለዚህ ጀግና ላይክ ሸርርርር 🙏🙏🙏🙏🙏============================================================...
06/10/2022

ኩላሊቱን ለ IPHON ሳይሆን ለእናቱ የሰጠ ጀግና ❤
እስኪ ለዚህ ጀግና ላይክ ሸርርርር 🙏🙏🙏🙏🙏
================================

===============================

 #ጀግናችን ነህ ኡስታዝ እንወድሃለን🙏🙏🙏የእውነት ሰው ፤ ሚዛናዊ ሰው ፤ የአቋም ሰው መመልከት የፈለገ ኡስታዝ በድሩ ሁሴንን ይመልከት !!!ኡስታዙና እንደት እንደምውድህ !!!ሁሌም በከፍታህ...
05/10/2022

#ጀግናችን ነህ ኡስታዝ እንወድሃለን🙏🙏🙏
የእውነት ሰው ፤ ሚዛናዊ ሰው ፤ የአቋም ሰው መመልከት የፈለገ ኡስታዝ በድሩ ሁሴንን ይመልከት !!!

ኡስታዙና እንደት እንደምውድህ !!!
ሁሌም በከፍታህ ሁሌም በከፍታህ ሁሌም በሚዛናዊነትህ ኑርልኝ !

አንተን ሳይ ትዝ የሚሉኝ ውዱ ነቢ ሶ.ዐ.ወ ናቸው ! በእንባ ተሞልተህ ሲቃ እየተናነቀህ የምታነሳው ስማቸው እንኳንስ ስለርሳቸው በጥቂቱ ለሚያውቅና ምንም ለማያውቅ እንኳ የርሳቸው ሁብ ይጋባል !!

 #ማስታወቂያ😁😁😁መስከረም 30/2014 ዓ.ም. ለሚጀምረው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተና የመጀመሪያ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች መስከረም 26-28 ተጠቃለው  በመግባት መስከ...
05/10/2022

#ማስታወቂያ😁😁😁
መስከረም 30/2014 ዓ.ም. ለሚጀምረው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተና የመጀመሪያ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች መስከረም 26-28 ተጠቃለው በመግባት መስከረም 29 ስለፈተናውና ተያያዥ ጉዳዮች በየተመደቡባቸው ዩኒቨርስቲዎች ገለጻ የሚደረግበት ዕለት መሆኑን መግለጻችን ይታወሳል፡፡

ሆኖም የእስልምና እምነት ተከታዮች መስከረም 28 የመዉሊድ በዓል አክብረዉ መስከረም 29/2015 ዓም እሁድ ጠዋት መግባት እንዲችሉ በልዩ ሁኔታ የተፈቀደላቸዉ መሆኑን እና የፈተና እና ተያያዥ ጉዳዮች ገለጻ /Orientation/ ይህንን ታሳቢ ባደረገ መልኩ እሁድ ከሰዓት በኋላ እንዲሰጥ መደረጉን በአክብሮት እየገለጽን የእምነቱ ተከታይ ተማሪዎችም ይህንን አዉቃችሁ በተጠቀሰዉ ሰዓት በመገኘት ገለጻ /Orientation/ እንድትከታተሉ እናሳስባለን።

ትምህርት ሚኒስቴር !

05/10/2022

የተከበሩ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የሚመሩት ትምህርት ሚኒስቴር በሃገሪቱ መንግስት እውቅና በተቸረው የነቢዩ ሙሐመድ (ሰዓወ) የመውሊድ በዓል ተማሪዎችን ለፈተና መጥራት ፍፁም ተገቢ አይደለም።
ይህ ተደጋጋሚ "ስህተት" አስቸኳይ እርምት ሊደረግበት ይገባል።

አንድ  #ትልቅ አባት ምን አሉ መሰላቹህ😍😁😍ክቡር ዶክተር አብይን የማይወድ  #ጅል ነው አሉ‼️😂አወ እውነትም  #ጅል ነው።     ዛሬ  #የኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየምን መርቀን ከፍተናል። የቴ...
04/10/2022

አንድ #ትልቅ አባት ምን አሉ መሰላቹህ😍😁😍
ክቡር ዶክተር አብይን የማይወድ #ጅል ነው አሉ‼️😂
አወ እውነትም #ጅል ነው።
ዛሬ #የኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየምን መርቀን ከፍተናል። የቴክኖሎጂ ዐውደ ርእይ አስጀምረናል። የመጀመሪያውን የፓን አፍሪካን አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኮንፈረንስ ከፍተናል። ምክንያቱም አፍሪካን ለዲጂታል ትራንስፎርሜሽን በማብቃት በአህጉሪቱ መተሣሰርን፣ መማማርን እና በጋራ መፍጠርን ለማምጣት ሁሉም አስፈላጊ በመሆናቸው ነው።

ጀኔራል ሸኽ ሀሰን ከረሙ‼️እኒህን ጀግና አባት የምትወዷቸው ላይክ ሸር🙏🙏🙏
03/10/2022

ጀኔራል ሸኽ ሀሰን ከረሙ‼️
እኒህን ጀግና አባት የምትወዷቸው ላይክ ሸር🙏🙏🙏

አስደሳች ዜና‼️አትሌት ያለምዘርፍ የኃላው የለንደን ማራቶን የሴቶች ውድድርንአሸነፈችአትሌት ያለምዘርፍ ርቀቱን 2:17:25  ሰዓት በመግባት ማሸነፍ ችላለች። የ21 ዓመቷ ያለዘርፍ የኋላው በ...
02/10/2022

አስደሳች ዜና‼️
አትሌት ያለምዘርፍ የኃላው የለንደን ማራቶን የሴቶች ውድድርን
አሸነፈች

አትሌት ያለምዘርፍ ርቀቱን 2:17:25 ሰዓት በመግባት ማሸነፍ ችላለች።

የ21 ዓመቷ ያለዘርፍ የኋላው በአንደኝነት ኬንያዊቷ አትሌት ጆሲሊን ጄፕኮሲጌ ሁለተኛ እንዲሁም አትሌት አለሙ መገርቱ ደግሞ ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቃለች።

አትሌቷ በውድድሩ ወቅት ወድቃ የነበር ቢሆንም ተነስታ ፍጥነቷን ጨምራ ውድድሯን በጥሩብቃት አሸንፉለች::

የቀኑ ምርጥ ፎቶ ንጉሱ ጃ  አክቲቪስት ጃዋር ሙሀመድ 🙏ይሄን ጀግና የፍቅር ሰው የምትወዱት ላይክ ሸር።
01/10/2022

የቀኑ ምርጥ ፎቶ ንጉሱ ጃ አክቲቪስት ጃዋር ሙሀመድ 🙏ይሄን ጀግና የፍቅር ሰው የምትወዱት ላይክ ሸር።

ሰሜን ኮሪያ በአንድ ሳምንት ውስጥ 4ኛዋን ሚሳይል አስወነጨፈችሰሜን ኮሪያ ሁለት የአጭር ርቀት ባለስቲክ ሚሳዔሎችን ወደ ባህር ወደቧ አስወንጭፋለች።  ሰሜን ኮሪያ  ሚሳይሎቹን ያስወነጨፈችው ...
01/10/2022

ሰሜን ኮሪያ በአንድ ሳምንት ውስጥ 4ኛዋን ሚሳይል አስወነጨፈች

ሰሜን ኮሪያ ሁለት የአጭር ርቀት ባለስቲክ ሚሳዔሎችን ወደ ባህር ወደቧ አስወንጭፋለች። ሰሜን ኮሪያ ሚሳይሎቹን ያስወነጨፈችው ጎረቤቷ ደቡብ ኮሪያ ግዙፍ ወታደራዊ ትዕይንት ማሳየቷን ተከትሎ መሆኑን ሮይተርስ ዘግቧል።

ሰሜን በአንድ ሳምንት ውስጥጰለ4ኛ ጊዜ ሚሳይል ያስወነጨፈችው ከሰሞኑ በቀጠናው ያሉት ደቡብ ኮሪያ እና ጃፖን ከአሜሪካ ጋር በመሆን ልምምድ በማድረግ ጡንቻቸውን ማሳየታቸውን ተከትሎ ነው።
የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝደንት ካማላ ሀሪስ በቅርቡ ደቡብ ኮሪያን መጎብኘታቸው በሰሜን ኮሪያ በበጎ አልታየም።

"  😭" እናትይህች አንጀት የምትበላ ቆንጅዬ የ4ወር ጨቅላ   ትባላለች!ለእናትና አባቷ የመጀመሪያ ልጅ ናት!!ራስደስታ ሆስፒታል ተወልዳ በጥሩ ጤንነት ወደ ቤቷ ብትገባም ከወራት በኋላ ጡት ...
01/10/2022

" 😭" እናት

ይህች አንጀት የምትበላ ቆንጅዬ የ4ወር ጨቅላ ትባላለች!ለእናትና አባቷ የመጀመሪያ ልጅ ናት!!

ራስደስታ ሆስፒታል ተወልዳ በጥሩ ጤንነት ወደ ቤቷ ብትገባም ከወራት በኋላ ጡት አልጠባም እያለች ስታስቸግር፣ላብና ለቅሶዋ ሲያስጨንቃቸው እናት ወደ
ሆስፒታል ወስዳት"ልጄ ምን ሆናብኝ ነው?ብላ እያለቀሰች ጠየቀች!

ከተለያየ ምርመራ በኋላ ዶክተሮቹ በሚያሳዝን ሁኔታ ትንሿ #ሰብሪና የልብ ቧንቧ መጥበብ ተከስቶባታል በአስቸኳይ ህክምና ካላገኘች ህይወቷ አደጋ ላይ ነው" ብለዋታል!!

አባት ሞተረኛ እናት ደግሞ የቤት እመቤት ሆና ኑሮው ሲከብዳቸው ከወጡበት ቤተሰብ ቤት ተመልሰው እየኖሩና እንደገና ለማገገም እየሞከሩ ሌላ መከራና ስቃይ ደግሞ በልጃቸው ከባድ ህመም መጣባቸው!!

ህክምናው ሀገር ውስጥ በግል በአስቸኳይ ቀዶጥገና እንድትሰራ 500,000 ብር ተጠይቀው ጨንቋቸዋል!

እናንተ ደጋጎች ይህችን ጨቅላ ተባብረን እናድናት🙏
ምንም ማድረግ ባንችል #እየፀለይንላት #ሼር በማድረግ እንተባበራት🙏
#አካውንት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000263049032-ሀናን ኑሪ
#ስልክ
0927190507-ሀናን(እናት)
0934441194-ካሊድ
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"

Today's the best Photo 🌿🥰💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚.... beautiful       
30/09/2022

Today's the best Photo 🌿🥰
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚.... beautiful








ወንድማችን   ከ ልጁ ጋር🥰🥰🥰 ይሄን ጀግና የምትወዱት ላይክ ሸር አድርጉ  መልካም ጁመዐ
30/09/2022

ወንድማችን ከ ልጁ ጋር🥰🥰🥰 ይሄን ጀግና የምትወዱት ላይክ ሸር አድርጉ መልካም ጁመዐ

ፑቲን አሜሪካ በጥብቅ ለምትፈልገው ስኖውደን የሩሲያ ዜግነት ሰጡየሩሲያው ፕሬዝደንት ፑቲን ለቀድሞ የአሜሪካ ብሄራዊ ደህንነት ሰራተኛ እና መረጃ አሳልፎ ለሰጠው ኤድዋርድ ስኖውደን የሩሲያ ዜግ...
28/09/2022

ፑቲን አሜሪካ በጥብቅ ለምትፈልገው ስኖውደን የሩሲያ ዜግነት ሰጡ

የሩሲያው ፕሬዝደንት ፑቲን ለቀድሞ የአሜሪካ ብሄራዊ ደህንነት ሰራተኛ እና መረጃ አሳልፎ ለሰጠው ኤድዋርድ ስኖውደን የሩሲያ ዜግነት እንዲሰጠው በፊርማቸው አጽድቀዋል፡፡

ስኖውደን በፈንጆቹ 2013 የአሜረካ መንግስት የጀርመኗን መሪ ጨምሮ የ35 ሀገራት መሪዎችን ስልክ እና ኢሜል ላይ ስለላ ማድረጓን አጋልጦ ነበር፡፡

ስኖውደን የሩሲያ ዜግነት ከተሰጣቸው 70 የውጭ ሀገራት ዜጎች መካከል አንዱ መሆኑን ሲጂቲኤን ዘግቧል፡፡እንደ ዘገባው ኢድዋርድ ስኖውደን የሩሲያ ዜግነት ለማግኘት ያለመከተው በፈረንጆቹ ህዳር 2020 ነበር፡፡

የሁለቱ መካነ መቃብሮች ወግ ፦።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።እነዚህ ሁለት መቃብሮች የታዋቂዋ የእንግሊዝ (ንግሥት) የንግሥት ኤልሣቤትእና የዓለማችን ታዋቂ ሙፍቲ የዶ/ር ዩሱፍ አልቀርዳ...
28/09/2022

የሁለቱ መካነ መቃብሮች ወግ ፦
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

እነዚህ ሁለት መቃብሮች የታዋቂዋ የእንግሊዝ (ንግሥት) የንግሥት ኤልሣቤት

እና የዓለማችን ታዋቂ ሙፍቲ የዶ/ር ዩሱፍ አልቀርዳዊ መቃብር ነው !

ንግስቲቱ ምንም ሀብታምና ታዋቂ ብትሆንም

ሼኽ ዶ/ር ዩሰፍ አል ቀርዳዊም ከእርሷ በቁሳዊ ሀብት ትንሽ ቢያንስም በዕውቀት
ብሎም በተወዳጅነት እጅግ ይበልጣታል

ነገር ግን በእስልምና የፈለከውን ያህል ታዋቂ ብትሆን የፈለገው ሀብት ቢኖርክ ስትሞት በአልማዝ የተሽቆጠቆጠ ሳጥን አያስፈልህም

ወርቅና ብርም አብሮህ አይቀበርም ቤትም አይሠራልህም !

ለምልክት ብቻ የሚሆን ከፍታው ከስንዝር
ያልበለጠ ድንጋይና አፈር ይቀመጥና ከአፈር ጋር ትመሳሰላለክ

እኝህ የ2 ቢሊየን የዓለማችን ሙስሊም መሪ
የሆኑት ዶ/ር በዚሁ መሠረት ነው መቃብራቸው የተከወነው በእስልምና ሀይማኖት ሰዎች ሁሉ እኩል ናቸው

ለሼኽ ዶ/ር ዩሱፍ አልቀርዳዊ አላህ ጀነተል ፍርደውስን ይጀባቸው
__
@..negus armah

Address

Gondar
6200

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ተወዳጅ ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ተወዳጅ ሚዲያ:

Videos

Share

Category