Post Of Gondar

  • Home
  • Post Of Gondar

Post Of Gondar Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Post Of Gondar, Digital creator, .

22/07/2023
22/07/2023

የኢትዮጵያ ዩንቨርሲቲዎች ምነው የክብር ዶክትሬት አዝረከረኩት አረ ዋጋ ስጡት ለሚገባውም ለማይገበውም አታዝረክርኩት !

07/06/2023
07/06/2023
03/03/2023
 😭_____________         🙏ህገወጦችና ቀማኞች የሞሉበት ከተማ የሆነችው እስቴ መካነየሱስ ከተማ በቀንም በምሸትም ምስኪን የደሃ ልጆች በሕገወጥ ታጣቂዎች በመገደል የከተማዋ ነዋሪዎ...
24/02/2023

😭
_____________
🙏
ህገወጦችና ቀማኞች የሞሉበት ከተማ የሆነችው እስቴ መካነየሱስ ከተማ በቀንም በምሸትም ምስኪን የደሃ ልጆች በሕገወጥ ታጣቂዎች በመገደል የከተማዋ ነዋሪዎች ሕግ በዓለበት ሃገር ሲሞቱና መውጫ መግቢያ ሲያጡ በጣም ያሳዝናል ።

የሰው ልጅ በጠራራ ፀሀይ በጥይት እየተገደለ የወረዳው ፓሊስና አስተዳደር አንድም ዓይነት የፀጥታ የስራ ስምሪት አለመስጠቱ የገዳዮች እና የቀማኞች ቀኝ እጅ መሆናቸውን በግልጥ ያሳያል ስለሆነም የክልሉ መንግስትም ሆነ የደ/ጎ ዞን በአፋጣኝ የፀጥታ ስራዎች እንዲያስተካክሉ የከተማዋ ነዋሪዎች አቤት ባይ ይፈልጋሉ እና የክልሉ መንግስት መፍትሄ ይሰጡን ዘንድ እንጠይቃለን።

ግልባጭ
ለእስቴ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት
ለእስቴ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት
ለእስቴ ወረዳ ብልፅግና ፓ/ ጽ/ቤት
ለእስቴ ወረዳ ሚሊሻ ጽ/ቤት
ለመካነእየስሱ ከተማ አስተዳደር
ለከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽ/ቤት

በአጠቃላይ በከተማዋ ለምትገኙ ልቅምቅምና ጥቅመኞች አመራሮች በሙሉ.....

09/02/2023

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Post Of Gondar posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Post Of Gondar:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share