FG find good thing

29/05/2022
08/07/2021

For 250 more idioms (PDF)
Visit it 👉 grammarvocab.com/250-interesting-idioms-and-their-meanings-with-pdf/

16/06/2021

አቡካዶ በጣም ጤናማ የሚባል የፍራፍሬ አይነት
ሲሆን ከሰላጣ ጋር ስንመገበው በጣም
አስገራሚ ጣዕም አለው።
በውስጡ ጥሩ
የሚባለውን ፋት ይዟል ይህም ፋት በከባድ
በሽታዎች የመጋለጥ እድላችንን ይቀንሳል።
በውስጡ ያሉት ጠቃሚ የምግብ ንጥረ ነገሮች
በእሳት ወይም በዝግጅት ጊዜ አይበላሹም።
አቦካዶ በቫይታሚን ኤ፣ሲ፣ኢ እና እንደ ፖታሲየም
የመሳሰሉትን ይዟል በተጨማሪም ፎሌት፣
ሞኖሳቹሬትድ ፋት እና አንቲኦክሲዳንት ይዛል።
ትላልቅ የአቦካዶ ዘይት ማምረቻ ማሽኖችን
በመጠቀም የአቦካዶ ዘይት ማምረት ይቻላል።
አቦካዶን በየቀኑ መመገብ ብዙ ጥቅሞችን
ያስገኛል።
10 አቦካዶን እንድንጠቀም የሚያደርጉን
ምክንያቶች እነሆ
1 . አቦካዶ የደም ግፊትንና የደም ዝውውርን
የሚያስተካክለውን ፖታሲየም የተሰኝውን ንጥረ
ነገር በብዛት ይዟል በአቦካድ ውስጥ የሚገኝው
ፖታሲየም ሙዝ ውስጥ ከሚገኝው በ 10 %
ይበልጣል።
2 . አቦካዶ ፎሌት የተባለ ንጥረ ነገር ያለው
ሲሆን ለእርጉዝ ሴቶች በጣም ጠቃሚና ለህፃኑ
የአእምሮና አካላት እድገት ወሳኝ ሚና
ይጫወታል በተጨማሪም በእርግዝና ወቅት
የሚመጣውን ማቅለሽለሽ የሚከላከል ቫይታሚን
ቢ 6 ይዟል።
3 . በአቦካዶ ውስጥ ያለው ሞኖሳቹሬትድ ፋት
ለልብ ህመም የሚያጋልጠንን ኮሌስትሮል
በመቀነስ ጤናን ያስተካክላል በተጨማሪም
ለስኳር በሸተኞች በደም ውስጥ ያለውን
ትራይግላይሴራይድ( Triglycerides) በመቀነስ
ይጠቅመናል።
4 . አቦካዶ ኦሊይክ አሲድ በውስጡ ይዟል ይህ
አሲድ የጡት ካንሰርን ይከላከልልናል የተለያዩ
ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ አቦካዶ ጤነኛ
ሴሎችን በመተው በካንሰር የተያዙ ሴሎችን
እድገት ይገታል።
5 . አቦካዶ ሊየቲን የተባለ ቫይታሚን ሲኖረው
ይህ ቫይታሚን የካሮቲን ቫይታሚን ከሆነው
ቫይታሚን ኤ ዝርያ የሚመደብ ሲሆን ለአይን
ጤንነት በጣም ጠቃሚ ነው።
6 . አቦካዶ ከፕሮስቴት ካንሰር የሚከላከሉና
የተጐድ ሴሎችን የሚጠግኑ የተለያዩ ንጥረ
ነገሮች በውስጡ ይዟል።
7 . አቦካዶ የአፍ ካንሰርን ከመከላከሉ ባሻገር
ለመጥፎ የአፍ ጠረን አይነተኛ መፍትሄ ነው።
8 . በአቦካዶ ውስጥ ያሉት ኢንዛይምና የምግብ
ንጥረ ነገሮች ሰውነታችን የካሮቲን ቫይታሚንና
የምግብ ንጥረ ነገሮችን እንዲመጥ የማድረግ
ብቃቱን ይጨምርለታል እነዚህ ኢንዛይሞች
የተጐድ የጨጓራና የትንሽ አንጀት ግድግዳዎችን
በማለስለስ ወደር አይገኝላቸውም።
9 . በአንቲ ኦክሲዳንት ( Antioxidant )
የበበለፀገ ስለሆነ ከእርጅና ጋር ተያያዘው
የሚመጡ ምልክቶችን ይከላከላል በተጨማሪም
ግሉታቲዩን የተባለ ንጥረ ነገር እርጅና
እንዳይከሰት ያደርጋል። ሰውነታችን በሽታን
የመከላከል አቅምን ይጨምራል የነርቭ ስርዓት
ጤናማ እንዲሆን ያደርል።
10 . አቦካዶ በቫይታሚን የበለፀገ ሲሆን
ቆዳችንን ከፍሪራዲካልስ ይከላከላል።
https://www.facebook.com/Drbeza/

Address

Ginchi
Ginch'i

Telephone

+251911920066

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when FG posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to FG:

Share

Category


Other Ginch'i media companies

Show All