ABJU UMATA

ABJU UMATA If you have a big dream

አሊ መሃመድ፣ ሙዚቃ ያቀርባል በስም "አሊ ቢራ"፣ ኢትዮጵያዊ ታዋቂ ዘፋኝ ሲሆን ዘመናዊ የኦሮምኛ ዘፈን ስራወችን በማቅረብ ይታወቃል። የአሊ የመድረክ ስም "ቢራ" የተወሰደው ለመጀመሪያ ጊዜ ...
08/08/2024

አሊ መሃመድ፣ ሙዚቃ ያቀርባል በስም "አሊ ቢራ"፣ ኢትዮጵያዊ ታዋቂ ዘፋኝ ሲሆን ዘመናዊ የኦሮምኛ ዘፈን ስራወችን በማቅረብ ይታወቃል። የአሊ የመድረክ ስም "ቢራ" የተወሰደው ለመጀመሪያ ጊዜ አሊ መድረክ ላይ ካቀረበው ዘፈን፣ "ቢራ ዳ ባሬ"።የህይወት ታሪክ
ለማስተካከል
አሊ ቢራ በመስከረም ፲፭፣ ፲፱፻፵ ዓ.ም (September 26, 1947) በድሬዳዋ ከተማ ተወለድ። በህጻንነቱ የተለያዩ የአገር ውስጥ እና አለም አወፍ ሙዚቃዎችን እያደመጠ ያደገው አሊ ቢራ ለትምህርት ቤት ጓደኞቹ እና ለቤተሰቦቹ በማንጎራጎር ነበር የሙዚቃ ህይወቱን የጀመረው። በድሬደዋ ውስጥ ብዙ ቋንቋዎች መኖር ያልገደበው አሊ በአረብኛ፣ ኦሮምኛ፣ ሃደርኛ እና ሶማሊኛ ሙዚቃዎችን ይጫወት ነበር።[1]

ከዛም በ14 አመት አሊ "አፍራን ቃሎ" የተባለ የኦሮሞን ሙዚቃ ለማስተዋወቅ አላማ ያደረገ የባህላዊ ሙዚቃ ቡድን ተቀላቀለ። በቡድኑ ውስጥ ሌላ አሊ የተባለ ልጅ በመኖሩ ሁለቱን ለመለየት መጀመሪያ ከሚያዜመው "ቢራ ዳ ባሬ" ዘፈን ወስደው "አሊ ቢራ" የሚለውን ሰም ተሰጠው። ከዛም ወደ አዲስ አበባ በመሄድ የተለያዩ ባንዶች ውስጥ የተጫወተው አሊ ቢራ በ፲፻፱፻፸፮ ዓ.ም ከስዊድናዊ ዲፕሎማት ባለቤቱ ጋር ከኢትዮጲያ ወጥቱአል።

Job vacancy in ethiopia
18/03/2024

Job vacancy in ethiopia

18/03/2024

🏃ዛሬ የወጣ ክፍት የ ስራ ማስታወቂያ

📞0956697032
📞0973753536

👉የስራ መደብ:- #ሹፌር ደ/1 2 ህ1
🌿የሰራ ልምድ :- 0-5
🌿የት/ት ደረጃ :- 8/10
🌿ደሞዝ:- 12500+
🌿ፆታ :- ወንድ/ሴት

👉የስራ መደብ ፡ # NGOበማንኛውም
🌿የት ደረጃ ፡12,any dip,digree
🌿የስራ ልምድ ፡ 0አመት
🌿ደሞዝ ፡ 15000-32000+

👉የስራ መደብ:- ባስ ትኬተር
🌿የሰራ ልምድ :- 0አመት
🌿የት/ት ደረጃ :- 10/12/ዲፕሎማ
🌿ልምድ- 0አመት
🌿ደሞወዝ :- 10,000+

👉የስራ መደብ፦ጉዳይ አስፈጻሚ
🌿የት/ደረጃ፦10+12/ዲፕ/ዲግሪ
🌿ፆታ:-ሴ/ወ
🌿ደሞዝ:-12500+
🌿የስራ ልምድ ፡ 0አመት

👉የስራ መደብ፦ሽያጭ በሁሉም
🌿የት/ደረጃ፦10+
🌿ደሞዝ:-8000+ commission
🌿ፆታ ፦/ሴት
🌿የስራ ልምድ: 0አመት

👉የስራ መደብ :
🌿የት ደረጃ ፡- degree /Diploma
🌿የስራ ልምድ ፡- 0+ አመት
🌿ደሞዝ :-17,000

👉የስራ መደብ ፡
🌿የት ደረጃ ፡ Degree/"Dip
🌿ፆታ: ሴ/ወ
🌿የስራ ልምድ ፡ 0አመት
🌿ደሞዝ ፡ 12.000

👉የስራ መደብ ፡ # IT/ፀሀፌ
🌿የት/ደረጃ ፡- degree /dip
🌿የስራ ልምድ ፡- 0 -2አመት
🌿ፆታ:- ሴ/ወ
🌿ደሞዝ:- 10,000

👉የስራ መደብ፦ #ሼፍ ዋና እና ረዳት
🌿የት/ደረጃ፦ሰርተፍኬት
🌿የስራ ልምድ: 0_2አመት
🌿ደሞዝ:- 9000+
🌿ፆታ፦ሴት/ወንድ

👉የስራ መደብ ፡ ሞዴሊንግ
🌿የት ደረጃ ፡ 10
🌿የስራ ልምድ ፡0
🌿ደሞዝ ፡ 14,000
🌿ፆታ:-ሴ/ወ

👉የስራ መደብ ፡ #ሆስተስ
🌿የት ደረጃ ፡ 10
🌿የስራ ልምድ ፡0አመት
🌿ደሞዝ: 14,000
🌿ፆታ: ሴት

👉የስራ መደብ ፡ ሪሴብሽን
🌿የት ደረጃ ፡ 10/12/Degree
🌿የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
🌿ደሞዝ ፡ 7000~8200
🌿ፆታ ሴ/ወ

👉የስራ መደብ፦መምህርበሁሉም
🌿የት/ደረጃ፦ /degree/dip
🌿ደሞዝ:-11,000
🌿ፆታ፦ወንድ/ሴት
🌿የስራ ልምድ ፡ 0_5አመት

👉የስራ መደብ~ ካሻር አሰልጥኖ
🌿የት/ደረጃ፦10/12 /dip/digree
🌿ደሞዝ:-8000+
🌿የስራ ልምድ: 0አመት
🌿ፆታ:-ወ/ሴ

👉የስራ መደብ ፡ # ወይተር/ባርቴንደር
🌿የት ደረጃ ፡- 8/10
🌿ፃታ:- ሴ/ወ
🌿የስራ ልምድ ፡- 0አመት
🌿ደሞዝ ፡- 4500+

👉የስራ መደብ: # ውሀ ሽያጭ በመኪና
🌿የት/ደረጃ ፡- 8+
🌿የስራ ልምድ ፡- 0 -አመት
🌿ደሞዝ:- 9700+ኮሚሽን

👉የስራ መደብ፦ #ባንክ ተላላኪና ፅዳት
🌿የት/ደረጃ፦10/ዲፕሎማ
🌿የሰራ ልምድ 0 አመት
🌿ደሞዝ:- 6500

👉የስራ መደብ: # ስቶር ኪፕር
🌿የት/ደረጃ ፡- 10/ degree /dip
🌿ስራ ልምድ ፡- 0~ 2አመት
🌿ደሞዝ:- 16000

👉የሰራ መደብ # ቴሌ ማርኬቲንግ
🌿የት/ደረጃ። ዲግሪ/ዲፕሎማ
🌿የስራ ልምድ: 0 አመት
🌿ደሞዝ፡ 9000+ኮሚሽን

👉የስራ መደብ ፡ #መረጃ ሰብሳቢ
🌿የት ደረጃ ፡ 10+ዲፕ/ዲግሪ
🌿ፆታ: ሴ/ወ
🌿የስራ ልምድ ፡ 0አመት
🌿ደሞዝ ፡ 9500+

👉 የስራ መደብ- #አምፓል አሻጊ/ቡና ማሸግ
🌿የት/ደረጃ ፦10+
🌿ልምድ ፦0አመት
🌿ደመወዝ፦13000+ሰርቪስ

👉የስራ መደብ- #ባቡር ትኬት
🌿የት /ደረጃ ፦10+
🌿ደመወዝ ፦9500+ጥቅማጥቅም
🌿ልምድ ፦0አመት

👉የስራ መደብ- #ወተት ፍብሪካ
🌿የት /ደረጃ ፦8+
🌿ደመወዝ ፦8500+
🌿ፆታ፦ሴ/ወ

👉

Address

Gelemso

Telephone

+251967068387

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ABJU UMATA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share