Meku

Meku -መዝናኛ እና መማማሪያ (Entertainment and learning)
- Political issues

11/08/2023

ፋኖ ለነፃነት
Fano for freedom

25/06/2023
07/01/2023

“ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”
— ሉቃስ 2፥11
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
ከዘመናት በፊት የነበረ የጊዜ ባለቤት ጊዜን የፈጠረ ዘመናትንም አሳልፎ የሚኖር ስለፍቅር ሁሉን ሆኖ ያሳየ አለምን ከፈጠረበት ጥበብ በላይ አለምን ያዳነበት ጥበብ
በእጅጉ የሚያስደንቅ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመን የማይቆጠርለት ዘመን ይቆጠርለት ዘንድ ሰውን ለማዳን ከሰው ሁሉ በላይ ከሆነችው ከእናታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም የሰውን ስጋ ለብሶ ፍፁም ሰው ሆኖ በዚህች ቀን ተወለደ ። ።።።።።።።።።።።።።።።።
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

በውልደቱ አዲስነትን በመስቀሉ ፍቅርን እና ድህነትን እንደሰጠን እንደ ኢየሱስ እኛም "ቢቻላችሁስ ከማያምኑትም ጋር በፍቅር ኑሩ" እንደተባለው በፍቅር እንኖር ዘንድ ተነግሮናል እና እኔ የጳውሎስ ነኝ እኔ የጴጥሮስ ነኝ ሳንል ሁላችንም የክርስቶስ መሆናችንን አምነን የህይወትን መንገድ እንከተል።

እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንልን!!!

05/01/2023

Listen about David

01/01/2023

Address

Dire Dawa

Telephone

+251913959000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Meku posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Meku:

Videos

Share