AL-Aziz tv/media

AL-Aziz tv/media ↣∥ምክር ስመክርህ ሙሉ ሰው
እንደሆንኩ አድርገህ አታስበኝ?

↣∥ምክር ስመክርህ ሙሉ ሰው  እንደሆንኩ አድርገህ አታስበኝ።    ≅ምክር መለገስ ውዴታ እንጂ የመብለጥና አርአያየመሆን ምልክት ሊሆን አይችልም!!
09/09/2023

↣∥ምክር ስመክርህ ሙሉ ሰው
እንደሆንኩ አድርገህ አታስበኝ።

≅ምክር መለገስ ውዴታ እንጂ የመብለጥና አርአያ
የመሆን ምልክት ሊሆን አይችልም!!

Check out Al Aziz tv/media's video.

➪ፂምህን የምትላጭ ሆይ ልቅናን ክብርን የምትፈልግ ከሆነ ይህን ምክር ስማ!  ⬛የባጢል ተከታይ ከሆንክ ሁሌም ተከታይ ሁሌም የበታች ነህ!!📮የአላህ ሸሪዓ በዘመናት የሚገደብ፣ በሰዎች ጭንቅላት...
12/02/2023

➪ፂምህን የምትላጭ ሆይ ልቅናን ክብርን የምትፈልግ ከሆነ ይህን ምክር ስማ!

⬛የባጢል ተከታይ ከሆንክ ሁሌም ተከታይ ሁሌም የበታች ነህ!!

📮የአላህ ሸሪዓ በዘመናት የሚገደብ፣ በሰዎች ጭንቅላት የሚሻሻል ነው ብለህ የምታስብ ከሆነ አደጋ ላይ ወድቀሀል! በእውነትም ክህደትን እያሸተትክ ነው!

⇦يامن تحلق لحيتك؟؟

قال الإمام الشنقيطي رحمةالله:
والرجال الذين أخذوا كنوز كسرى وقيصر ودانت لهم مشارق الأرض ومغاربها ليس فيهم حالق اللحية.

📚ታላቁ የዘመናችን የተፍሲር ሊቅ አልኢማም ሙሐመዱል አሚን አሽ ሺንቂጢይ (አላህ ይዘንላቸው)

"እነዚያ የኪስራንና የቀይሰርን ድልቦች በድል የያዙ፣ ምስራቁና ምእራቡ አለም የተንበረከከላቸው ወንዶች ከመካከላቸው ፂሙን የሚላጭ አልነበረም!"

➪ልቅና የበላይነት የመልእክተኛውን መንገድ ለያዙ፣ ውርደትና ማነስ ቀጥተኛውን መንገድ ለሳቱ የተገባ ነው::

Please ፔጃችንን ይጎብኙ

🍀ሰላትን~አደራ🍀👤 አንድ ሰው ወደ አንድ ሳሊህ መቶ የኑሮ ወድነትን ያማራል👳 ሳሊሁ አለው ወላሂ  እኔ አላማራርርም ለምን አንድ ስንዴ አንድ ብር አይሆንም።_እሱ እንዳዘዘኝ እሰግድለታለው እሱ...
24/11/2022

🍀ሰላትን~አደራ🍀

👤 አንድ ሰው ወደ አንድ ሳሊህ መቶ የኑሮ ወድነትን ያማራል
👳 ሳሊሁ አለው ወላሂ እኔ አላማራርርም ለምን አንድ ስንዴ አንድ ብር አይሆንም።
_እሱ እንዳዘዘኝ እሰግድለታለው እሱ ደሞ ቃል አንደገባልኝ ይረዝቀኝል።
☘ አላህ እንዲ ይላል
ሰው እና ጂን አልፈጠርንም እንዲገዙን በስተቀር : ከነሱ ርዝቅንም ምግብንም አንፈልግም:
ሚስጥሩ ቤተሰብህን በሰላት ላይ እዘዝ በሳም ላይ ዘውትር ሲሳይን አንጠይቅህም እኛ እንሰጥሀለን
መልካሚቱ መጨረሻም ለጥንቁቆች ናት።
_ይህ የቁርአን አያት በወረደ ጊዜ
ነብያችን ሙሀመድ /ሰ.ዐ.ወ/
በማልቀስ እንዲህ አሉ: ጅብሪል ሆይ ኡመቶቼ ሰላት ይተዋሉ???

ጂብሪል በመቀጠል እንዲህ አለ
_ያ ሙሀመድ ዘመን ይመጣል ከኡመቶችህ ሀይማኖታቸውን ሁሉ በትንሽ ምድራዊ ጥቅማ ጥቅም ብለው ይሸጣሉ።

አላህ ወደ ባርያው የወረደውን አወረደ።
50 ሰላትን አዘዘው ከዛም ቀነሰልን 5 ሰላት እስኪሆን ድረስ በ50 ምንዳ።
እንዴት ነው በፅልመት ልትራመድ የምትችለው
፣ብዙዎች ይደናበራሉ
፣ብዙዎች በጭንቀት😖እና በድብርት ይማረራሉ 😡

😇መድሀኒታቸው ወደ 🕌ሰጋጃች መስመር መምጣት ነው 😍።
🕋ወደ አራህማን ቤት ጎራ በሉ
በሰጋጃች መስመር ላይም ተገኙ።

《ከታላቁ ሼህ ኻሊዱ ራሺድ የተወሰደ》



#ሼር
#ማረግ
#እንዳይረሱ

31/10/2022

~በአንድ ደቂቃ ስራ አላህ ጀነት ውስት ቤት ይገነባልናል። ምን ይሆን የአንድ ደቂቃው ስራ ኡስታዛችን ምርጥ ነገረ ነው የመከሩን አላህ እድሜያቸውን ያርዝምልን?🤔 እንዳያመልጦ ይመልከቱት።አይታችሁ አትለፉ page like አርጉት


27/10/2022

!!❤... !!❤➦ !! #

(ጣፋጭ ሀዲሥ)
17/10/2022

(ጣፋጭ ሀዲሥ)

*አንተ እና ሞት* ‼🔚  ልክ ስትሞት ካንተ ሚወገደው ስምህ ነው።ለዚህምእንደ ሞትክ  "ሬሳው የታለ" ማለት ይጀምራሉ🛏 ሊሰግዱብህ ሲፈልጉም"ሰላተል ጀናዛ(የሬሳ ሰላት) ስገዱ ይባባላሉ🚐 ሊቀብ...
11/10/2022

*አንተ እና ሞት* ‼

🔚 ልክ ስትሞት ካንተ ሚወገደው ስምህ ነው።
ለዚህም
እንደ ሞትክ "ሬሳው የታለ" ማለት ይጀምራሉ
🛏 ሊሰግዱብህ ሲፈልጉም
"ሰላተል ጀናዛ(የሬሳ ሰላት) ስገዱ ይባባላሉ
🚐 ሊቀብሩህ ሲፈልጉም
"ሬሳውን አቅርቡት ይባባላሉ"

🔏 ገና ከጅረምሩ ስምህ ካንተ ላይ ይነሳል።

🔕 ጎሳህ ብሄርህ ዘርህ አያታልልህ‼

እቺ ዱንያ እንዴት የተዋረደችና ምንሄድባት ሀገር ደግሞ እንዴት የከበደች ናት❓

ተመልከት‼
ባንተ ሞት የሚፈጠረው ሀዘን በ3 መልኩ ነው

1ኛ, በዘፈቀደ አንተን የሚያውቁህ ሰዎች ናቸው። መሞትህ ሲሰሙ
=> "ውይ፣ ምስኪን፣ ነበር ሲያሳዝን ይላሉ"

2ኛ, የሚቀርቡህ ጓደኛችህ ናቸው። በምትሞት ጊዜ
=> ለቀናት ለሳምንታት ሊያዝኑ ይችላሉ ከዝያ በኋላ ወደ ጉዳያቸውና ወደ ሳቃቸው ይመለሳሉ።

3ኛ, ቤትህ ውስጥ ሚፈጠረው ጥልቅ የሆነ ሀዘን ነው።
=> እነርሱም ሳምንታትና ወራት አንዳንዴም ለአመታት ሊያዝኑ ይችላሉ።
ከዝያም ወደ ቀጣይ ህይወታቸውና ወደ ሳቃቸው መመለሳቸው አይቀርም።

☝ እንዲህ ☝ እንዲህ እያለ የዱንያ ታሪክህ ያከትማል‼

🔜 የአኼራ ታሪክህ (ህይወትህ) ይቀጥላል‼

⏬ በእርግጥ‼
👉🏿 ቁንጅናህ
👉🏿 ንብረትህ
👉🏿 ጤንነትህ
👉🏿 ወላጆችህ
👉🏿 ልጆችህ
👉🏿 ባለቤትህ
☝ ሁሉ ካንተ ይወገዳሉ‼

👇 እውነተኛ የሆነውን ህይወት አሁን ትጀምራለህ

👌🏿 ትጠየቃለህ‼
❓ ጌታህ ማን ነው
❓ እምነትህ ምንድን ነው
❓ ነብይህ ማን ነው

🔛 ለአኼራህ ምን አዘጋጅተሀል ❓❓❓❓
☝ ማስተንተን የሚሻ የሆነ ጉዳይ ነው።

👇 ሳትሰላች
=> ግድ የተደረጉ ዒባዳዎች
=> የተወደዱ የሆኑ ዒባዳዎች
=> ድብቅ የሆነ ምፅዋት
=> መልካም በሆኑ ስራዎች
=> ለሊት ላይ መቆም
☝ ላይ አጥብቀህ ያዝ ታገል ፈላህ ትወጣ ዘንድ ይከጀልልሀል‼

ልብ በል الله በተከበረ ንግግሩ ስለ ሟች ንግግር እንዲህ ይለናል
" *فيقول رب لولا أخرتني إلى أجل قريب فأصدق وأكن من الصالحين* ..."
{ ጌታዬ ሆይ ጥቂት የሆነ ጊዜ ብታቆየኝ ሰደቃ አደርግ ነበር ከደጋግ ባሮችም እሆን ነበር ይላል }

☝ ይህ ሟች ከስራዎች ሁሉ " فأصدق" ብሎ የተመኘው ለምን ይመስልሀል❓

=> ልፆም፣ዑምራ ላደርግ፣ ልሰግድ፣፣፣፣፣፣ ሳይሆን ሰደቃ(ምፅዋ) ላደርግ ነው ያለው።
☝ይህም የዲን ምሁራኖች እንደ ሚጠቅሱት
👌🏿 "ሰደቃን ለይቶ ሊመኝ አልቻለም => ከሞት በኋላ ያላትን ትሩፋት ስለ ተረዳ ቢሆን እንጂ"

🛤 ነገሩ የ الله መልዕክተኛ እንዳሉት ነው
" *አንድ ሰው ሲሞት ስራው ሁሉ ይቋረጣል ከ3 ነገሮች ውጪ* .... " ከነሱም አንድ
👉🏿 ከሞት በኋላ ቀጣይነት ያለው የሆነ መልካም ስራ(ሰደቃ) ነው።
👏 ወንድሜ ሆይ ቀጣይነት ያለው መልካም ስራ መስራት ካልቻልክ ቀጣይነት ያለው ወንጀል እንዳትሰራ ተጠንቀቅ‼

┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
ቴሌግራም ቻናሉን ተቀላቀሉ👇
https://t.me/Allah613
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄

☀️🌹☀️        አስገራሚው ወጣት እና ውሻው እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ሼር አድርጉ ከዕለታት አንድ ቀን አብደላህ ቢን ጃእፈር በአንድ ጫካ ውስጥ ሲያልፍ አንድ ከሀበሻ የሆነ ወጣት...
06/10/2022

☀️🌹☀️

አስገራሚው ወጣት እና ውሻው

እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ሼር አድርጉ

ከዕለታት አንድ ቀን አብደላህ ቢን ጃእፈር በአንድ ጫካ ውስጥ ሲያልፍ አንድ ከሀበሻ የሆነ ወጣት ባሪያ የፍራፍሬ አትክልት ማሳ ላይ በስራ ተጠምዶ ተመለከቱ ወዲያውኑም ከአሰሪዎቹ መካከል የሆነ አንድ ሰው ምግብ አምጥቶ ሰጠው በዚህ ወቅት ታዲያ አንድ ከባለቤቱ የጠፋ # ውሻ ወደ አትክልት ስፍራው በመግባት ከሀበሻው አጠገብ ቆመ ወጣቱም ከመጣለትና የዕለት ጉርሱ የሆነው ዳቦ በመቁረስ ወረወረለት ውሻውም የተወረወረችለትን ቁራሽ ዳቦ ቢበላትም ከስፍራው ግን ንቅንቅ አላለም። ውሻውን የተመለከተው ሀበሻው ወጣትም ሌላ ተጨማሪ ቁራሽ ዳቦ ወረወረለት ያም ሆኖ ውሻው አሁንም ከአጠገቡ አልራቀም እንደገና ለሶስተኛ ጊዜ ተጨማሪ የዳቦ ቁራሽ አቀረበለት። የተሰጠውን ዳቦ የተመገበው ውሻው ግን ከቆመበት አልተነቃነቀም ሀበሻው ባሪያም ታዲያ እንዲመገበው ከመጣለት ምግብ አንዲት ቁራሽ እንኳ ሳይቀምስ የዕለት ጉርሱን በሙሉ ለውሻው በመስጠት ጨረስው ይህንን ትእይንት በትኩረት ሲከታተሉ የነበሩት። አብደላህ ቢን ጃእፈርም ፦ ለመሆኑ ግን ለዕለት ጉርስህ የተመደበልህ ዳቦ መጠን ምን ያህል ነው ? የሚል ጥያቄ ለወጣቱ ባሪያ አቀረቡለት። #ወጣቱም አሁን ተመልክተኸው ከሆነ በየቀኑ ሶስት ዳቦ ነው የሚስጠኝ የሚል ምላሽ ሰጠ ።

አብደላህ ቢን ጃእፈርም ታዲያ ለምንድን ነው ከራስህ ይልቅ ውሻውን በማስቀደም የዕለት ጉርስህ የሆነውን ሶስቱንም ዳቦ ለውሻው የመገብከው? ሲሉ ሌላ ጥያቄ አስከተሉለት።

ሀበሻው ወጣትም በዚህ አካባቢ ምንም ዓይነት የውሻ ዘር የለም ይህ ምስኪን ውሻ ግን እዚህ ለመድረስ ብዙ ርቀት ተጉዞ የመጣና በእጅጉ የተራበ መሆን አለበት ብዬ አሰብኩ። እናም ለዚህ ምስኪን ፍጡር ምንም የሚቀመስ ነገር ሳልሰጠው ከአጠገቤ ማባረሩ አሳፋሪ ተግባር መስሎ ታየኝ። በማለት ሁኔታውን አብራራላቸው።

አብዳላህ ኢብኑ ጃእፈርም ግን ለዛሬ የሚሆንህ ምግብ አለህ? ሲሉ ጠየቁት ወጣቱም ዛሬንማ ምንም ነገር ሳልቀምስ ነው የማሳልፋት ይህም ግን ምንም የሚያሳስበኝ ጉዳይ አይሆንም አለ። በገጠማቸው ነገር በእጅጉ ሀዘኔታና አድናቆት የተሰማቸው አብደላህ ቢን ጃእፈር ከራሳቸው ጋር እንዲህ ሲሉ አሰቡ ሰዎች ከልክ በላይ ታባክናለህ እያሉ ይተቹሃል ነገር ግን ይህ ወጣት ባሪያ ከአንተ እጅግ በላቀ ደረጃ ለጋስ ነው።

ይህንን ትእይንት ከተመለከቱ በኋላ አብደላህ ኢብኑ ጃእፈር ወጣቱን ባሪያ የፍራፍሬ አትክልት ማሳውንና ሌሎች በአካባቢው ያሉ ንብረቶችን በሙሉ ከባለቤቱ ከገዙ በኋላ ወደ ከተማ ተመለሱ ወዲያውኑም ወጣቱ ከባርነት #ነጻ አወጡት። ይህም አልበቃቸውም የገዙትን ንብረት ሁሉ ለወጣቱ አበረከቱለት። #ኢስላም በምድር ላይ ለሚገኙት ፍጡራን ሁሉ እዝነትን የሚያስተምርና ለፈጣሪ ትእዛዛት ደግሞ ፍጡራኑ እንዲተጉ የሚመክር ሐይማኖት ነው ።

እንዳነበባቹ ቢያንስ ለአምስት ሰው ሼር አድርጉ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
ቴሌግራም ቻናሉን ተቀላቀሉ👇
https://t.me/Allah613
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

▫️ነብዩላሂ ሙሳ (ከሊሙላህ) እንደ ምናውቀው አላህን ያናገሩ ነብይናቸው፤ ታድያ አንድ ቀን አላህን (ሱ.ወ) እንዲህ አሉት?! የኔ የጀነት ጓደኛዬን አሳየኝ አሉት! አላህም ያሉትን ይሞላላቸው...
03/10/2022

▫️ነብዩላሂ ሙሳ (ከሊሙላህ) እንደ ምናውቀው አላህን ያናገሩ ነብይ
ናቸው፤ ታድያ አንድ ቀን አላህን (ሱ.ወ) እንዲህ አሉት?!
የኔ የጀነት ጓደኛዬን አሳየኝ አሉት! አላህም ያሉትን ይሞላላቸው ነበርና፤ወደ አንድ
ደካማ ቤት፤ እንድሄዱ አዘዛቸው ቤቱም አያውቁትም ነበርና እሱ እራሱ
አቅጣጫ እያሳየቸው የተባሉት ቤት ደረሱ፤እንደደረሱም ነብዩሏህ
ሙሳም (ዐ.ሰ) አንኳኩተው ከፍተው ገብተው ተቀመጡ፤

እቤት ውስጥ ሁለት በጣም እድሜያቸው የገፉ እናት እና አባት
ይመለከታሉ ታድያ አንድ ወጣት እነሱን በመንከባከብ ተጠምዶ ነበር እና
ማን እንደ ገባ እንኳን አላወቀም ያጎርሳል ውሃ ያጠጣቸዋል ቢቻ በስራ
ከመጠመዱ የተነሣ፤ማን ከፍቶ እንደ ገባም እንኳን የሚያውቀው ነገር
አልነበረም፤እንደምንም ብሎ አብልቷቸው ጨርሶ አፋቸውን ጠራርጎ እንደ
ጨረሰም፤ዞር ሲል አንድ እንግ ወንበር ላይ ተቀምጦ ተመለከተ፤

▪️አንተ ሰው ማን ከፍቶልህ ነው የገባህው አፉ በለኝ እነሱን እየካደምኩኝ ስለ
ነበር ነው ያላየሁክ አላቸው ለነብዩላህ ሙሳ(አለይሂ ሰላም) ነብይ
ስለመሆናቸው ምንም አያውቅም ነበርና፤ልጁ እንግዳዬ ነህና ከነሱ
የተረፈ ምግብ አለ ላቅርብልህ ትበላለህ አላቸው፤ለነብዩላህ ሙሳ
(አለይሂ ሰላም)
እሳቸውም አይ ምንም አልፈልግም አሉና፤በቃ ሸኘኝ
አሉት እና ወደ ውጪ ከልጁጋ አብረው ወጡ፤ከወጡ በሗልም ነብዩላህ
ሙሳ(አለይሂ ሰላም)እንዲህ ብለው ጠየቁት እነዛ ሰዎች ምንህ ናቸው?!

▪️ልጁም ወላጆቼ ናቸው አላቸው፤ለነብዩላህ ሙሳ(አለይሂ ሰላም)
እሳቸውም እንዲህ አሉት፤ሌላ ልጅም ይሁን ዘመድ የላቸውም አሉት?!
ልጁም አው እኔ ቢቻ ነው ያለሗቸው አላቸው፤እሺ ብለው ነብዩላህ ሙሳ
(አለይሂ ሰላም)ምንድ ነው ስራክ አሉት?!ልጁም/ተሸካሚ ነኝ፤ተሸክሜ
ባገኘሁት ብርም በሰዓቱ፤ቁርስ፤ምሳ፤እራት፤ሰርቼ እንከባከባቹሀለሁኝ
አለ!!

▪️ነብዩላህ ሙሳም (ዐ.ሰ) እንዲህ ብለው ጠየቁት?!
ወላጆችህ፤በምታስደስታቸው ሰዓት ምን ብለው ነው የሚመርቁህ
አሉት?! ልጁም አይ እሱስ ከባድ ነው! የማላገኘውን ነው
የሚመርቁኝ፤በተለይ እናቴ አንድ ነብይ አለ፤እና ደረጃህን በጀነት ከነብዩ
ሙሳ ጋር ያድርግልህ ትለኛለች አለ፤እናቴ ስለምትወደው ነው እንጂ እኔ
እንኳን ከነሱ እኩል መሆን አልችልም አላቸው፤ነብዩላህ ሙሳም(አለይሂ
ሰላም)ታውቀዋለህ ግን ነብዩላህ ሙሳን አሉት፤አላውቀውም ግን እንዳለ
እሰማለሁ እንጂ አላቸው።

▪️በል እንግዲህ እኔነኝ ነብዩላህ ሙሳ ማለት
እንግዲህ እኔነኝ የጀነት ጎደኛህ አላህን የጀነት ጎደኛዬን አሳየኝ ባልኩት
መሰረትም አላህም አንተ የኔ የጀነት ጎደኛ እንደሆንክ ነገረኝ
አሉት፤ሱባሀነላህ እንዴት አይነት የታደለ ወጣት ነው!ወላሂ አያስቀናም
በአላህ እንዴት ነው ማያስቀናው በዚህ ያልቀናማ እኔጃ ቢቻ፤

▪️እኛንም ባለን አቅም ወላጆቻችንን የምንከባከብ ያድርገን አሚንንን!!!

┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
ቴሌግራም ቻናሉን ተቀላቀሉ👇
https://t.me/Allah613
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄

የቀኑ 3ቱ ሀዲሶች‼️============ ክፍል:-11) «መልካም ስነምግባር ይኑርህ፣ ዝምታንም አብዛ»።ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም)ምንጭ፦📔ሶሒህ አል-ጃሚዑ ሶጊር ወዚያደቲህ (748-2)2...
28/09/2022

የቀኑ 3ቱ ሀዲሶች‼️
============
ክፍል:-1
1) «መልካም ስነምግባር ይኑርህ፣ ዝምታንም አብዛ»።
ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም)
ምንጭ፦📔ሶሒህ አል-ጃሚዑ ሶጊር ወዚያደቲህ (748-2)

2) «ሚዛን ላይ ከሁሉም ነገር በላይ ከባዱ "መልካም ስነምግባር" ነው»።
ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም)
ምንጭ፦📔 ሶሒሁል ጃሚዕ (134)

3) «ከቁርአን አንዲትን አንቀፅ ያስተማረ "ያቺ አንቀፅ በተቀራች ቁጥር ከአላህ ዘንድ አጅር ያገኛል"።»
ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም)

ምንጭ፦ 📔ሲልሲለቱ ሶሒሀህ (1335)
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
ቴሌግራም ቻናሉን ተቀላቀሉ👇
https://t.me/Allah613
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉

↣∥ምክር ስመክርህ ሙሉ ሰው እንደሆንኩ አድርገህ አታስበኝ። ≅ምክር መለገስ ውዴታ እንጂ የመብለጥና አርአያ የመሆን ምልክት ሊሆን አይችልም!!

ሴትን የሚያክብር እሱ የተክብር ነው.ሰለ ሴቶች ከጠየቁህ☞አዛኝ እንጂ ድካማ አይደለችም☞ አዋቂ እንጂ መሀይም አይደለችም☞ ቅን እንጂ ሞኝ አይደለችም☞ መልካም እንጂ ክፉ አይደለችም☞ አለህ ለ...
27/09/2022

ሴትን የሚያክብር እሱ የተክብር ነው.
ሰለ ሴቶች ከጠየቁህ
☞አዛኝ እንጂ ድካማ አይደለችም
☞ አዋቂ እንጂ መሀይም አይደለችም
☞ ቅን እንጂ ሞኝ አይደለችም
☞ መልካም እንጂ ክፉ አይደለችም
☞ አለህ ለአዳም የፈጠራት ጣፋጨ ፍጡር ናት
☞ ቁራዓን ወሰጥ አንድ ምዕራፈ የተሰይምላት ናት
☞ እሷ በውንዶች ጫንቃ ላይ ያረፈች የነበዩ( ﻋﻠﻴﻪ ﺳﻼﻡ )አድራ ነች ።

እደዚ አይነት ወቅታዊ
✍ትኩስ መረጃ
✍በየዕለቱ 3ቱ ሀዲሶች
️✍️በየዕለቱ ዉድ መልዕክት
✍️ማለዳ መልዕክት
✍️ሀዲስ
✍️ሶሂህ ቡሀሪ ሀዲሶች
✍️የተለያዩ የነብያት ታሪኮች
✍️ቁርአን
ለማግኝት የቴሌ_ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Allah613
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

Address

D. D
Dire Dawa

Telephone

+251988119212

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when AL-Aziz tv/media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to AL-Aziz tv/media:

Videos

Share