Derbew Kebebe Page

  • Home
  • Derbew Kebebe Page

Derbew Kebebe Page "Hawaasni keenya rakkinichaa waliin osoo hin taane furmaataa wajjiin dhaabbachuu qaba!

21/07/2024

This version of Facebook uses less data and works in all network conditions.

12/04/2024
Baadiyyaa biyyaa koo
31/07/2023

Baadiyyaa biyyaa koo

30/07/2023

የእኔነትን ሳይሆን የእኛነትን ስሜት ለትዉልዱ ማስረፅ ከምሁራን ይጠበቃል፤
****************************************
ምሁራን ምክንያታዊነትን መሰረት ያደረጉ መፍትሄ አምጪ ጉዳዮች ላይ ትኩረት በማድረግ የተሻለች አገርን የመፍጠር ሚናቸውን መወጣት አለባቸው፡፡ ምሁራን እስካሁን አገሪቱ በሄደችበት ርቀት በምክንያታዊነት ላይ በመመስረት የተጫወቱት ሚና ከፍተኛ ነዉ።

ወቅቱ ዋልታ ረገጥ ሂደቶችን በማስተናገድ ላይ ለምትገኘው አገር ምሁራን የመፍትሄ ሀሳቦችን ማመንጨትና ልዕልናን መሰረት ያደረጉ ጉዳዮች ላይ በማተኮር ለለውጥ መስራት ይጠበቅባቸዋል። ዋልታ ረገጥ አካሄዶችን በማረም አገሪቱን ካደጉት አገሮች ተርታ እንድትሰለፍ ማድረግ ይጠበቅባችኋል፡፡

ምሁራን ምክያታዊነትን መሰረት በማድረግ ብቁ ዜጋን በመፍጠር አገራዊ ለውጡን በተግባር ማገዝ እና በጋራ መድረስ ከምንሻው የከፍታ ማማ መድረስ የሚያስችል አካታች መንገድ መቀየስ ይጠበቅባቸዋል፡፡

የእኔነትን ሳይሆን የእኛነትን ለትዉልዱ ማስረፅ ከምሁራን የሚጠበቅ ተግባር መሆኑንም መረዳትና ለዚሁ ስኬታማነት መትጋት ያስፈልጋል፡፡

ያገኘነዉን እዉቀት ለህዝብ እና ለአገር ዘርፈ ብዙ ተጠቃሚነት ተግባር ላይ በማዋል የሚጠበቅብንን ማድረግ እንደ አገር ኢትዮጵያዊያን የሚሹት እውነታ ነው።

የአማራ ህዝብን ብሎም እንደ አገር ኢትዮጵያን በሁሉም መስክ ለመገንባት ከምሁራን የሚጠበቀው ዕውቀታቸውን ተጠቅመው አንገብጋቢ የህዝብ ችግሮችን መፍታት መቻል ነው።

ምሁራኑ ምክንያታዊነት ላይ የተመረኮዙ ሥራዎች ላይ በማተኮር ለአገራዊ ዕድገት ድርሻቸውን መወጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡

ምሁራን አገራዊ ምክክሩን አስመልክቶ የሚንሸራሸሩ ሀሳቦች የተገሩ እንዲሆኑ የማድረግ ሃላፊነት አለባቸው።ምሁራን ጫፍ የረገጡ ሀሳቦች ወደ መሐል እንዲመጡ የሚያደርጉ ሞጋች ሀሳቦችን ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

ከትችትና ተገቢ ያልሆነ ወገናዊነት የተጠናወተውና አለፍ ሲልም ሥነ ምግባርን የሚተላለፍ ሃሳብ ከመሰንዘር ባሻገር ያሉ ችግሮችን በመፈተሽ የተደራጀ መፍትሔ አቅራቢ መሆን ይገባል።

ከወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎች ጋር የሚያያዙ የኢኮኖሚና ሌሎች ፈተናዎች ጨምሮ የፖለቲካ ችግሮችን በሰለጠነ መንገድ በውይይት የመፍታት ባህል አለመዳበር ሀገሪቱን የፈተኗት ችግሮች ናቸው ማለት ይቻላል።

ምሁራን እንደ ሀገር እየተፈጠሩ ላሉ ችግሮች የተደራጀ የመፍትሔ ሃሳብ በማቅረብ ረገድ ከፍተኛ ውስንነቶች እንደሚስተዋሉ በህዝብ መድረኮች ከሚነሱ ሃሳቦች መረዳትና ይህኑን ለማሻሻል መስራት ከምሁራን የሚጠበቀው ተግባር ነው።

ክልላዊ፣ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ፈተናዎችን ተቋቁሞ የዴሞክራሲ ስርአት እንዲጎለብትና በተፋጠነ ሁኔታ ከድህነት ለመውጣት እንዲቻል የበኩላቸውን ሚና መወጣትና ማድረግ ይጠበቅበታል።

ከዚህ አኳያ ለሀገረ መንግስት ግንባታ ጠቃሚ እና ማህበረሰቡን ይበልጥ ማቀራረብ የሚችሉ ሃሳቦችን በማፍለቅ የማይተካ ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል።

•~•~•

"የጎሃ ቃልኪዳናችን የከፍታችን ልክ - ቃላችንን ፈፅመን ከፍታው ላይ እንገናኝ"
•~•~•

30/07/2023

NEVER EVER FORGET THESE IMPORTANT PILLS!!!

*1. Always remember that you can grow without destroying others.*

*2. Always remember that your dreams can be fulfilled without sabotaging others.*

*3. Always remember that nobody must go down for you to rise.*

*4. Always remember that nobody must be shamed or embarrassed for your smile to be sustained.*

*5. Always remember that while others are rising, you can also rise.*

*6. Always remember that finding satisfaction in the pain of others will never bring you true happiness.*

*7. Always remember that what you wish others is a prayer for yourself.*

*8. Become the good fire that genuinely lights up others, not one that ruins the joy, goodwill, and expectation of others.*

*9. Never take delight in causing pain or sponsoring the tears of another.*

*10. Never ever use your position in authority to punish others for fear that your position would be taken from you. You never know tomorrow. Life is uncertain.* *Also, never use the position you occupy today to frustrate others, for you never can tell what the future holds tomorrow.*

*11. Allow the true FEAR OF GOD to guide your days, STRENGTHEN YOUR RELATIONSHIPS and SET YOUR COURSE.*

*This is the path to true peace, lasting influence and meaningful living!

WOMAN
29/07/2023

WOMAN

28/07/2023

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Derbew Kebebe Page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Derbew Kebebe Page:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share