
14/01/2025
ውድ የሰርከስ ደ/ብርሃን ቤተሰቦቸ የአቦዬ እናት ዛሬ አርፈዋል። ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣት።የእናቷንም ነብስ ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኑረው።🙏RIP
በአካል መገኘት የምትችሉ በአካል ተገኝተን እናፅናናት ያልቻልን በስልክ ደውለን እናፅናናት።
ስልኳ
+251922464712
Dear Circus Debere Berhan, Ethiopia tagged families, our senior circus artist Abonesh's mother passed away today. We are so sorry for her loss"
"Our deepest condolences to her🙏
HER phone number
+251922464712