Ansif Boroda

Ansif Boroda one love

Skill withouts work nothing✌️
15/06/2022

Skill withouts work nothing
✌️

No caption
13/01/2022

No caption

ansif show is best Vedio creator  tnx
04/12/2021

ansif show is best Vedio creator tnx

18/11/2021
31/10/2021

18/10/2021

🚺🚹 የተወለድንበት ምን ይላል 🚹🚺

✅ #ጥር

በጥር ወር የተወለዱ ሰዎች ፣ የማይበገር አመለካከት ያላቸው እና ሰዎች እንዲህ አድርጉ ብለው እንዲመክሯቸው የማይፈልጉ ናቸው።
በዚህ ወር የተወለዱ ሰዎች ጎበዝ ነገር ግን ሌሎችን የማይሰሙ አለቃ ይወጣቸዋልም ተብሏል።
እነዚህ ሰዎች በተፈጥሮ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን የማስተማር ብቃት ያላቸው ሲሆን፥ ጠንካራ የስራ ስነ ምግባርን የተላበሱ ናቸው።
የመሰላቸውን ለመናገር ወደኋላ የማይሉ መሆናቸውም ነው የሚነገረው።

✅ #የካቲት

የልደት በአላቸውን በየካቲት ወር የሚያከብሩ ሰዎች ደግሞ ፣ አመለካከቱ የወረደ ነው ብለው ከሚገምቱት ሰው ጋር ደግሞ መነጋገር የማይሹ ናቸው ተብሏል።
የፈጣሪ አዕምሮ ባለቤቶች፣ በአዳዲስ እና ልዩ የስራ ዘርፎች መሰማራት የሚወዱ፣ ጉብኝት የሚያዘወትሩ፣ ታማኝ እና ሀቀኛ መሆናቸውም ይነገራል።

✅ #መጋቢት

በመጋቢት ወር የተወለዱ ሰዎች የተፈጠሩ፣ አይን አፋር እና ጭምት እንደሆኑ ነው መረጃው የሚያመለክተው።
የኪነ ጥበብ ስራዎች ራሳቸውን ለመግለጽ የሚጠቀሙባቸው ሲሆን፥ ለመመሰጥ ጸጥታን እንደሚመርጡም ይነገራል።
እነዚህ ሰዎች ለሰዎች ሩህሩህ፣ ቅን እና መልካም አሳቢ ቢሆኑም የራሳቸውን ሚስጢር እና ግላዊ ነገር ለመደበቅ የሚሞክሩም ናቸው።
በራሳቸው አለም የሚኖሩ፣ ሰላማዊ አውድ የሚፈልጉ እና ብዙ ጊዜ ጫጫታ እና ጭንቅንቅ በሚበዛበት ስፍራ የማይገኙ ናቸውም ተብሏል።

✅ #ሚያዚያ

ትዕዛዝን በአግባቡ #የማይቀበሉ፣ ነገሮችን በራሳቸው መንገድ የሚመለከቱ እና ሌሎችንም በዚሁ አስተሳሰባቸው ወደራሳቸው ለማምጣት የሚጥሩ ፤ በሚያዚያ ወር ይህቺን አለም የተቀላቀሉ ሰዎች መገለጫ ነው ይላል የናቹራል ሂሊንግ ሜጋዚን ድረ ገፅ ዘገባ።
በአቅራቢያቸው ከሚገኝ ማንኛውም አካል ትኩረት እና ፍቅር ይሻሉ፤ በጀብዱ የተሞላ ህይዎት ይፈልጋሉ፤ አንዳንድ ጊዜም ጠንከር ባለ ንግግራቸው ይታወቃሉ።
በህዝብ ፊት የሚያደርጉት ነገር ግድ የማይሰጣቸውና ቢጸጸቱ እንኳን ከድርጊታቸው በኋላ መሆኑም ይነገራል።

✅ #ግንቦት

ለሁኔታዎች የሚቀያየሩ (የገበታ ውሃ)፣ የዛሬ እና ነገ ፍላጎታቸው የተለያየ፣ ብቸኝነት የሚከብዳቸው እና ጠንካራ #የማህበራዊ ህይወት ያላቸው ናቸው።
በዚህ ወር የተወለዱ ሰዎች ስሜታቸውን በደንብ የመግለጽ ብቃት ያላቸው ሲሆን፥ በተለያዩ የእድሜ ክልል ከሚገኙ ሰዎች ጋርም ማውራት ይወዳሉ።
በቀላሉ ለድብርት የሚጋለጡ በመሆኑም የተለያዩ የመዝናኛ አማራጮችን ይመለከታሉ ተብሏል።

✅ #ሰኔ

በሰኔ ወር ከምቹው የእናታቸው ማህጸን ወደዚህች አለም የተቀላቀሉት ደግሞ ሰዎች የሚወዱት አይን አፋርነት እና ጭምትነትን የተላበሱ ናቸው ይላል ዘገባው።
በቀላሉ ስሜታቸው የሚቀያየር እና ለሌሎች ሰዎች ደህንነት አብዝተው የሚጨነቁ መሆናቸውንም መረጃው ያመለክታል።
አርቆ የመመልከት እና ሀሳባቸውን ወደ እውን የመቀየር ልዩ ችሎታ እንዳላቸውም ይነገራል።

✅ #ሀምሌ

በሀምሌ ወር የተወለዱ ሰዎች በሰኔ ከተወለዱት ጋር ተመሳሳይ ባህሪ እንዳላቸው ነው የሚነገረው።
ይሁን እንጂ ወሬ የሚያበዙ፣ ከላይ ከላይ በራስ መተማመን ያላቸው እና ለጋስ መስለው ለመታየት የሚሞክሩ ነገር ግን በውስጣቸው ተንኮል እና ሚስጢር የሚይዙ፤ ህመማቸውን ለሌሎች ሰዎች ከመናገር የሚታቀቡ ናቸው።
በመዝናኛ ስፍራ የማይጠፉ፣ በሀይል የተሞሉ እና ጨዋታ አዋቂዎች በመሆናቸውም ሰዎች በአቅራቢያቸው አይጠፉም።

✅ #በነሃሴ ወር የተወለዱ ሰዎችም፦
- ጥልቅ ሀሳብ እና ትንተና በሚፈልጉ ስራዎች #ስኬታማ ናቸው።
- ህይወት በደረጃ እና በምክንያት የምትራመድ ነች ብለው ያስባሉ።
- ስሜታቸውን ለመግለፅ አይደፍሩም።
- ተፈጥሮ ለመሪነት ያጨቻቸው ናቸው።
- ልበ ሙሉ እና ሃሳባቸውን በድፍረት ለመናገር ወደኋላ የማይሉ ናቸው።

✅ #በመስከረም የተወለዱ ሰዎች፦
- ሰዎች መልካም ነገር እንዲያደርጉላቸው አብዝተው ይመኛሉ።
- ለኩርፊያም ቅርብ ናቸው።
- ስራቸው ፍፁም ትክክለኛ እንዲሆን ያስባሉ።
- አዳዲስ ሀሳብ አፍላቂ፣ የተረጋጋ ስብእና የተላበሱ እና ሰዎችን ለመርዳት የሚታትሩ ናቸው።

✅ #ጥቅምት

- ክርክር አይመቻቸውም፤ በሀሳብ የሚጋፈጣቸው ሲመጣም ከዚህ መውጫ አማራጭ መንገድ ይፈልጋሉ።
- ስኬታማ የማህበራዊ ህይወት መመስረት የሚችሉ ሲሆን፥ ጓደኞቻቸውን እጅግ በጣም ይወዳሉ።
- ለህይወት ያላቸው አመለካከት አዎንታዊ ነው።
- ማራኪ እና ወሬ የሚያበዙ ናቸው።

✅ #ህዳር

- በጣም ሚስጢራዊ ናቸው፤ ስሜታቸውን በመደበቅ ተክነዋል።
- አይፈሩም፤ ለውጤቱ ሳይጨነቁ ወዳገኙት ሁኔታ ዘው ብለው የመግባት ልማድ አላቸው።
- በህይወታቸው የሚፈልጉትን ከማግኘት የሚያግዳቸውን ነገር ያስወግዳሉ።
- ከሰዎች ምክር መቀበል አይፈልጉም።

✅ #ታህሳስ

- በስራ መወጠር ይፈልጋሉ፤ አንድ ቦታ ላይ ለረጅም ስአት መቀመጥ አይወዱም።
- በአጭር ጊዜ የመግባባት ብቃት አላቸው።
- ታታሪ እና የተረጋጋ ስብእና ባለቤቶች ናቸው።
- በሀይል የተሞሉ እና ሰዎችን በማዝናናት ብቃታቸውም የተመሰከረላቸው ናቸው።

✴ እርስዎ በየትኛው ወር ነው የተወለዱት ???
✴ ያወዛገባችሁ ካለ አስተያየት እንቀበላለን ?????

ምርጥ መጣጥፎች
ለወዳጅዎት ሼርርርር ያድርጉለት።

13/10/2021

Marru show and Ansif YG magaalla Borodati

11/10/2021
10/10/2021
10/09/2021
31/08/2021

FOLLOW ME ON TIKTOK

23/08/2021
04/08/2021
05/07/2021

New Hacaaalu hundeysa amharic musicአዲሱ የ ሃጫሉ ሁንደሳ አማርኛ ዘፈን

24/06/2021

Akamiti aka banneri YouTube channeli kenyaf hojachu dandenya bifa salphaa taen isin qopheysen jira aka jaalatan abdiin qaba yaada kesanifi wanin iti da...

19/06/2021

Follow

Yaarabbi gaarii mee nuuf gargaarii

28/03/2021

እውነተኛ አጭር ታሪክ

ይህ የምትመለከቱት ፎቶግራፍ በአንድ የአውሮፓ አገር ውስጥ አንድ አዛውንት ምንም ምግብ ሳይሰጠው እንዳይበላ በመከልከል በረሃብ እንዲሞት ተፈርዶበት እስር ቤት ይታሰራል። የተፈረደበት ቅጣት በጣም የከፋ በመሆኑ አዛውንቱም የሚሞትበትን ቀን ይናፍቅ ነበር። እስከሚሞትበት ጊዜ ድረስ እራሱንም ይጠላው ነበር።

ይህ አዛውንት አንድ ሴት ልጅ ነበረችው ይህች ሴት ልጁ አባቷ እስኪሞት ድረስ በየቀኑ አባቷን እንድትጠይቀው እንዲፈቀድላት ትጠይቃለች ግን እሷም የተፈቀደላት ምንም አይነት ምግብ ይዛ እንዳትገባ ምግብ ይዛ መምጣት እንደማትችል ተነግሩዋት በጥበቃ ወታደሮች ተፈትሻ ምንም አይነት ምግብ አለመያዝዋን ካረጋገጡ በኋላ ነበር እንድታአየው የሚፈቅዱላት.

ሁልግዜ ያለምግብ አባቷን በዚህ ሁኔታ ማየት አልቻለችም አባቷ ምግብ ካለገኛ ወደ ሞት እየተጠጋ መሆኑ እንደሆነ ስታውቅ ጭንቀትዋ እየጨመረ አባትዋን በረሃብ እንዲሞት ማጣት ስላልፈለገች በህይወት እንዲቆይ አባትዋን በየቀኑ በድብቅ የጡትዋን ወተት ትመግበዋለች አባትዋም በህፃንነቱ የእናቱን ጡት እንደጠባ በአዛውንት እድሜው የልጁን ጡት በመጥባት ህይወቱን ከመሞት አቆይትዋል!

ከብዙ ቀናቶች በኋላ ሰውየው ሲያዩት አልሞተም እነሱ እንዳሰቡትም በምግብ ማጣት አልተጎሳቆለም። የፀጥታ ጠባቂዎቹም በጥርጣሬ ይመለከትዋት ጀመር እና ልጁም የልጅዋን ወተት ለአባቷ እያጠባች መሆኑን ሲደርሱበት የአባትዋን ጉዳዩ ወደ እሷ እንዲዘዋወር ይደረጋል እስዋ ትከሰሳለች ቢሆንም ግን አባትዋን ለማዳን የተጠቀመችው ነገር እና እራስ ወዳድ አለመሆንዋ የሀገር መሪው ልቡን ስለነካው በጣም አዝኖ እስዋንም በነፃ እንድትለቀቅ እና የአባቷን ነፃነት በዚህ መልኩ አግኝታ በህይወት እንዲኖሩ አድርጋለች.

አንዲት ሴት በፍቅር እና በመሥዋዕት የተሞለች ናት, ምንም እንኳን በህይወት ውስጥ የምትጫወተው ሚና ቢኖርም ምንም እንኳን ሴት ልጅ ስትናደድ ስሜታዊ ነገሮች ብታደርም ... ሴት ልጅ ፍቅር ናት, ብልሃተኛ ናት, በፍቅር ከተመለከትካት/ ፍቅር ከሰጠሃት 10 እጥፉን ትሰጥሃለች ትንሽ ነገር ሰጥተሃት ልጅን የሚያህል በረከት ትሰጥሃለች,
ሴት ልጅ
እናት,
እህት,
ሚስት ናት...

ከእንግሊዘኛ ታሪክ ወደ አማርኛ የተተረጎመ እውነተኛ ታሪክ ነው!

ለሴት ልጅ ክብር ያለው ➡ ሼር ያድርግ

ኢንስታግራም => www.Instagram.com/fitih1/

Lakofsa subscribera kegna  silki Android  qofa fayadamun dhoksun dabdahame  wow senati dawadha subscribe like share iti ...
13/03/2021

Lakofsa subscribera kegna silki Android qofa fayadamun dhoksun dabdahame wow senati dawadha subscribe like share iti robsa

https://youtu.be/Ud7HXL9GXFA

ashamaa harka fune jira jirtu wari chanali Ansif YG hordaftan hudafu vedio bareda akamiti aka subscribera kegna dhoksu dandegnu isin agersisuf wanin b...

ADEL ENDA
19/12/2019

ADEL ENDA

@3@
21/11/2019

@3@

18/11/2019

What's on your mind?

Address

Boreda
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ansif Boroda posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ansif Boroda:

Share

Category


Other Video Creators in Boreda

Show All