የደሙ ፍሬዎች ነንና ደስታ ከፊታችን አየይታጣም

  • Home
  • Ethiopia
  • Bite
  • የደሙ ፍሬዎች ነንና ደስታ ከፊታችን አየይታጣም

የደሙ ፍሬዎች ነንና ደስታ ከፊታችን አየይታጣም ጌታ ይባርካቹ
(1)

04/11/2023

ኢየሱስ ይመጣል !!!

በመጀመሪያ ፡፡ፔጃችንን ላይክ ያድርጉ ከዛም ከስር ያለውን የኦርቶዶክስ ተዓምረ ማሪያም መፅሐፍ ላይ የተፃፈውን እውነት መሰል ተረት ተረት አንብቡትተዓምረ ማርያም የተባለ የኦርቶዶክሶች መፅሐፍ...
21/08/2020

በመጀመሪያ ፡፡ፔጃችንን ላይክ ያድርጉ
ከዛም ከስር ያለውን የኦርቶዶክስ ተዓምረ ማሪያም መፅሐፍ ላይ የተፃፈውን እውነት መሰል ተረት ተረት አንብቡት

ተዓምረ ማርያም የተባለ የኦርቶዶክሶች መፅሐፍ ለይ አንድ ሰውዬ 170 ሰዎችን ገድሎ ማርያም ግን እግዚአብሔር ጋር ሄዳ በኔ ቀን ድሆችን አብልቷል እና እባክህ ገነት ይግባ ብላ ለምና አስገባችው ተብሎ ተፅፏል


መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"
(የሐዋርያት ሥራ 4:12)

ልጅ ያላች ጌታ ይጠብቅላችሁፔጁን ላይክ ያድርጉ
13/08/2020

ልጅ ያላች ጌታ ይጠብቅላችሁ

ፔጁን ላይክ ያድርጉ

11/08/2020
Like the Page for more
11/08/2020

Like the Page for more



በእውነተኛ ህይወት ላይ የተመስረተ

ክፍል 1
ሁለቱን ፍቅርኛሞች ላስተዋውቃችሁ ብሌን እና ቶማስ ይባላሉ
ብሌን ለቤተስቦቿ የሁለተኛ ልጅ ነች ቶማስ ደግሞ ለቤተስቦቹ
የመጀመርያም የመጨርሻም ልጅ ነው ።
ብሌን ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ ሳር ቤት አካባቢ ነው
ለቤተስቦቿ የሁለተኛ ልጅ እንደመሆኗ ብዙም የቤተስብ ክትትክና
ቁጥጥር አይጠነክርባትም ቤተስቦቿ በኑሮ ደርጃቸው ድሀም
ሀብታምም አይደሉም ግን ለሰው የሚሰጡት ባይኖር ለራሳቸው
የሚሆን ነገር ጠፍቶ አያውቅም ከምንም በላይ ግን በጣም
ደስተኛ ቤተስብ ነው ታላቅ እህቷ ሳራ ትባላለች በጣም ጥሩና
ምርጥ ባህሪ ያላት ከሰው ጋር ተግባብታ መኖር የምትችል
አይነት ናት .ብሌን የትምህርት ደርጃዋ ብዙም አይደል
ከትምህርት ይልቅ ወደ ጥበብ ትያትር ውዝዋዜ ትወና
ታዘወትራለች ብዙ ግዜዋንም ፊልም በማየት ውዝዋዜ በመስራት
ነው የምታሳልፍው .ቤተስቦቿም ፍላጎታን ላለመጋፍት ብለው
ምንም ነገር ከማለት ተቆጥበዋል .
ቶማስ ለቤተስቦቹ የመጅመርያም የመጨርሻም እንደመሆኑ
ቤተስቦቹም ትንሽ ሀብታም የሚባሉ ናቸው ተወልዶ ያደገው
ልደታ ክፍለ ከተማ ነው የትምህርት ደርጃው ጎበዝ ከሚባሉት
ስለነበር በድግሪ ነው የተመርቀው አሪፍ ስራም አለው .ቤተስቦቹ
ብቸኛ ልጃቸው ስለሆነ እንደ እንቁላል ነው የሚንከባከብቱ.
ብሌንና ቶማስ የተገናኙበት አጋጣም በጣም በሚገርም አጋጣሚ
ነበር ።ብሌን ወደ ጓደኛዋ ስልክ ልትደውል ፈልጋ ቁጥር አሳስታ
ደውላ ነበር የተገናኙት በስአቱ ብሌን ለወንድ ልጅ
ያላትአመለካከት በጣም የወርደ ስለነበር ብዙም ቦታ
አልሰጠችውም
በዚያው ቅስበት ስልኳን ሴቭ አድርጎ በተደጋጋሚ መደወልን
ቶማስ ስራው አድርጎታል .ብሌን በስአቱ በጣም ከምትወደውና
ከምታፈቅረው ፍቅርኛዋ ተለይታ ስለነበር ፍቅርና ወንድ ለምኔ
ብላ እርግፍ አድርጋ ለመተው በወሰነችበት ሰአት ነበር ።ቶማስ
በበኩሉ ብዙ የሴት ጓደኞች ቢኖሩትም ስለ ፍቅር ግን አስቦ
አያውቅም ነበር ባልታስበ አጋጣሚ የሰማው የብሌን የሳቅና
የስላምታ ድምፅ ግን እሷን ለማግኝትና ምን አይነት ሴትና ማን
እንደሆነች ለማወቅ በጣም ጉጉት ነበርው ።ብሌን በበኩላ
ከምንም አልቆጠርችውም ነበር ስልኳን ከምታነሳው ይልቅ
የማታነሳው ግዜ ይበልጥ ነበር ።
ሲደውል አንስታ ይቅርታ ጠየቅሁህ አይደል ለምን አትተወኝም
ከማለት ውጪ ምንም ነገር አትናገርም ነበር .የእንገናኝና ልይሽ
እፍልጋለው በተደጋጋሚ ጥያቄ እሷም ምን አይነት ስው እንደሆነ
ለማወቅ ጉጉት ያድርባት ጀመር .አንድ ቀን ግን በቃ እሽ እንገናኝ
ብላ ቀጠርችው ቀኑ እስኪደርስ ድረስ ቶማስም ብሌንም
ለመተያየት ጉጉት አደርባቸው በስልክ ለወራት የቆየው ግንኙነት
በአካል ለመገናኝት ስአታት ቀርተውታል.........

ይቀጥላል..

08/08/2020

ኢትዮጵያዊነት ይሄ ነው።
ውጪ ሆናችሁ ለዚህ ህዝብ የጦርነት ነጋሪት ለምትጎስሙ ዲያስፖራዎች።

07/08/2020

ይቅርታ forgivenes

በፀጋው ..........ጨርሱት
18/04/2020

በፀጋው ..........ጨርሱት

92
16/04/2020

92

እስካሁን ባለው ሰዓታትlike this
16/04/2020

እስካሁን ባለው ሰዓታት
like this

ፀሎተ ሀሙስ
16/04/2020

ፀሎተ ሀሙስ

ጌታ ሇይ አድነን
14/04/2020

ጌታ ሇይ አድነን

ዘማሪ ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዯርጊስ
14/04/2020

ዘማሪ ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዯርጊስ

10/04/2020

የጌታ ቤተሰቦች
page like ያድርጉ

አይደለምን?
10/04/2020

አይደለምን?

ዘማሪ አእንዳለ
09/04/2020

ዘማሪ አእንዳለ

" ሕዝቤ ሆይ፥ ና ወደ ቤትህም ግባ፥ ደጅህን በኋላህ ዝጋ ቍጣ እስኪያልፍ ድረስ ጥቂት ጊዜ ተሸሸግ።"(ትንቢተ ኢሳይያስ 26:20)
06/04/2020

" ሕዝቤ ሆይ፥ ና ወደ ቤትህም ግባ፥ ደጅህን በኋላህ ዝጋ ቍጣ እስኪያልፍ ድረስ ጥቂት ጊዜ ተሸሸግ።"
(ትንቢተ ኢሳይያስ 26:20)

The blood of jesus protect our family againstCovid 19  Say amen
06/04/2020

The blood of jesus protect our family against
Covid 19
Say amen

Address

Bole Mecheal
Bite

Telephone

+251966222681

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የደሙ ፍሬዎች ነንና ደስታ ከፊታችን አየይታጣም posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to የደሙ ፍሬዎች ነንና ደስታ ከፊታችን አየይታጣም:

Share

Category