25/01/2025
የባቲ ከተማ ከንቲባ እና አገልግሎት ጽ/ቤት
የህዝብ ጥያቄ ሽሽት ወይስ ሽወዳ?
የባቲ ከተማ ህዝብን የዘመናት መሰረታዊ ጥያቄዎች
መመለስ ወይስ መሸወድ ወይስ መሸሽ ነው የተያዘው?
1.የመኖሪያ ቤት ቦታ ምሪት ከመስጠት ይልቅ
ነገሮችን የማድበስበስ፣ማዘናጋትና አቅጣጫ የማስቀየስ እና የግላቸውን ሀብት ለማካበት የሀብት ማሰባሰብያ እቅድ የማውጣትና የተለያዪ በህጋዊ ምንገድ ቡድን በማቋቋም ላይ መሆናቸወ።
ስለዚህ የበጎ አድራጎት ማህበራትን ተግባር በመተካት የህዝብን ጥያቄ ማድበስበስ ለምን አስፈላገ?