Lomi pictures Marketing

Lomi pictures Marketing ሎሚ ፒክቸርስ በዋነኝነት በድርጅት ብራንድ ዲዛይን እና በዲጂታል ማርኬቲንግ ላይ የሚሰራ ተቋም ነዉ
Lemon Pictures is an agency that mainly works on corporate brand design and digital ma

ከሎሚ ፒክቸርስ ጋር የዲጂታል  ስራዎን  አንድ ደረጃ ከፍ ያድርጉ !Lomipicturesmarketing ለዲጂታል ማርኬቲንግ ከሆነ እኛ አለንልዎ! አገልግሎትዎን ከሚፈልጉ ደንበኞች ጋር ይገናኙ...
26/10/2024

ከሎሚ ፒክቸርስ ጋር የዲጂታል ስራዎን አንድ ደረጃ ከፍ ያድርጉ !
Lomipicturesmarketing ለዲጂታል ማርኬቲንግ ከሆነ እኛ አለንልዎ! አገልግሎትዎን ከሚፈልጉ ደንበኞች ጋር ይገናኙ!

ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉ፡፡
+251907727926
+251969256415

"ማህበራዊ ሚዲያ ኃይልን ተጠቅመህ ንግድህን እንዴት ልትጨምር ትችላለህ! 🚀 እነሆ ተጨማሪ ደንበኞችን ለመማረክ መንገድ:⁣ ⁣ ✅ መገለጫዎችህን አጠናክር⁣ ✅ ዋጋ ያላቸውን እና የሚነጣጥሩ ይዘቶችን ለጥፍ⁣ ✅ ታላቅ ግብይት ያላቸውን ማስታወቂያዎችን ተጠቀም⁣ ✅ ጠንካራ ግንኙነቶችን እንድትገንባ ሥራ⁣ ⁣ ተጠናቀቅ መሆን በጣም አስፈላጊ ነው። ማህበራዊ ሚዲያ ግምገማህን እንደጠንካራ ልትሰራ? እንጀምር! 💼✨ #ማህበራዊሚዲያማርኬቲንግ #ንግድእድገት #ተጨማሪደንበኞች"
"Unlock the power of social media to grow your business! 🚀 Here's how to attract more clients:⁣ ⁣ ✅ Optimize your profiles⁣ ✅ Post valuable, engaging content⁣ ✅ Utilize targeted ads⁣ ✅ Build strong connections⁣ ⁣ Consistency is key. Ready to level up your marketing game? Let’s get started! 💼✨ "

ከሎሚ ፒክቸርስ ጋር የዲጂታል  ስራዎን  አንድ ደረጃ ከፍ ያድርጉ !Lomipicturesmarketing ለዲጂታል ማርኬቲንግ ከሆነ እኛ አለንልዎ! አገልግሎትዎን ከሚፈልጉ ደንበኞች ጋር ይገናኙ...
11/10/2024

ከሎሚ ፒክቸርስ ጋር የዲጂታል ስራዎን አንድ ደረጃ ከፍ ያድርጉ !
Lomipicturesmarketing ለዲጂታል ማርኬቲንግ ከሆነ እኛ አለንልዎ! አገልግሎትዎን ከሚፈልጉ ደንበኞች ጋር ይገናኙ!
ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉ፡፡
+251907727926
+251969256415

"Level up your brand with digital marketing magic! 🚀 Let’s turn clicks into customers.
"Unlock the full potential of your business with the power of digital marketing! Whether you're looking to boost your online presence, increase engagement, or drive more sales, a tailored strategy is the key to success. From social media to SEO, every click counts in transforming your audience into loyal customers. Ready to take your brand to new heights?"


" ዲጂታልማርኬቲንግ #ሶሻልሚዲያማርኬቲንግ #ሎሚፒክቸርስማርኬቲንግ #ማርኬቲንግ

ከሎሚ ፒክቸርስ ጋር የዲጂታል  ስራዎን  አንድ ደረጃ ከፍ ያድርጉ !Lomipicturesmarketing ለዲጂታል ማርኬቲንግ ከሆነ እኛ አለንልዎ! አገልግሎትዎን ከሚፈልጉ ደንበኞች ጋር ይገናኙ...
03/10/2024

ከሎሚ ፒክቸርስ ጋር የዲጂታል ስራዎን አንድ ደረጃ ከፍ ያድርጉ !
Lomipicturesmarketing ለዲጂታል ማርኬቲንግ ከሆነ እኛ አለንልዎ! አገልግሎትዎን ከሚፈልጉ ደንበኞች ጋር ይገናኙ!
ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉ፡፡
+251907727926
+251969256415 👇
SMM :-This includes everything a business does via social media channels. Just about everyone is familiar with social media, but marketers must approach social with an integrated and strategic approach. Social media marketing goes far beyond simply creating posts for social channels and responding to comments.

Content Marketing:-Content marketing uses storytelling and information sharing to increase brand awareness. Ultimately, the goal is to have readers take action toward becoming a customer, such as requesting more information, signing up for an email list or making a purchase. “Content” can refer to blog posts, resources like white papers and e-books, digital videos, podcasts and

EmailMarketing:- Even with the emergence of social media, mobile applications and other channels, email is still one of the most effective marketing techniques, Rogers said. It can be part of a content marketing strategy, providing value to consumers and, over time, converting an audience into customers.

SEO:-SEO marketers research words and phrases consumers are using to search for information online and use those terms in their own content.

17/09/2024

Check out LOMI PICTURE’s video.

ከሎሚ ፒክቸርስ ጋር የዲጂታል ማርኬቲንግ ስራዎን  አንድ ደረጃ ከፍ ያድርጉ !Lomipicturesmarketing ለዲጂታል ማርኬቲንግ ከሆነ እኛ አለንልዎ! አገልግሎትዎን ከሚፈልጉ ደንበኞች ጋ...
15/09/2024

ከሎሚ ፒክቸርስ ጋር የዲጂታል ማርኬቲንግ ስራዎን አንድ ደረጃ ከፍ ያድርጉ !
Lomipicturesmarketing ለዲጂታል ማርኬቲንግ ከሆነ እኛ አለንልዎ! አገልግሎትዎን ከሚፈልጉ ደንበኞች ጋር ይገናኙ!

ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉ፡፡

+251907727926

+251969256415

+251987057644


#ዲጂታልማርኬቲንግ #ሶሻልሚዲያማርኬቲንግ #ሎሚፒክቸርስማርኬቲንግ #ማርኬቲንግ

ስኬታማ የማህበራዊ ሚዲያ ስትራቴጂ እንዴት መገንባት ይቻላል"** - አሸናፊ ስትራቴጂ ለመፍጠር ተግባራዊ ምክሮች።How to Build a Successful Social Media Strategy"*...
13/09/2024

ስኬታማ የማህበራዊ ሚዲያ ስትራቴጂ እንዴት መገንባት ይቻላል"** - አሸናፊ ስትራቴጂ ለመፍጠር ተግባራዊ ምክሮች።
How to Build a Successful Social Media Strategy"** - Practical tips on creating a winning strategy.

Lomi pictures marketing    🌼     መልካም አዲስ አመት  🌼አዲሱ አመት የሰላም፣ የፍቅር መተሳሰብ እንዲሆንላችሁ መልካም መኞታችን ነው 🌼
11/09/2024

Lomi pictures marketing
🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼

አዲሱ አመት የሰላም፣ የፍቅር መተሳሰብ እንዲሆንላችሁ መልካም መኞታችን ነው 🌼

Lomi pictures marketing    🌼     መልካም አዲስ አመት  🌼አዲሱ አመት የሰላም፣ የፍቅር መተሳሰብ እንዲሆንላችሁ መልካም መኞታችን ነው 🌼+251969256415+251907727...
10/09/2024

Lomi pictures marketing
🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼

አዲሱ አመት የሰላም፣ የፍቅር መተሳሰብ እንዲሆንላችሁ መልካም መኞታችን ነው 🌼

+251969256415

+251907727926

መልካም በዓል


ቋግሜ 4 የህብር ቀን
09/09/2024

ቋግሜ 4 የህብር ቀን

ጳጉሜን 3 የሉዓላዊነት ቀን በተለያዩ ሁነቶች ተከብሮ ይውላል
08/09/2024

ጳጉሜን 3 
የሉዓላዊነት ቀን በተለያዩ ሁነቶች ተከብሮ ይውላል

ቋግሜ 2 የሪፎርም ቀን           lomipicturessmarketig
07/09/2024

ቋግሜ 2 የሪፎርም ቀን
lomipicturessmarketig

የመሻገር ጥሪቶች የአዲስ ብርሃን ወረቶች” በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን እየተከበረ ነው፡፡ቀኑ ሲከበርም ኢትዮጵያን ለማሻገር በተደረጉ ጥረቶች፣ የተገኙ ስኬቶችና በሂደቱ የገጠሙ ...
06/09/2024

የመሻገር ጥሪቶች የአዲስ ብርሃን ወረቶች” በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን እየተከበረ ነው፡፡

ቀኑ ሲከበርም ኢትዮጵያን ለማሻገር በተደረጉ ጥረቶች፣ የተገኙ ስኬቶችና በሂደቱ የገጠሙ ተግዳሮቶች እየታሰቡ ነው፡፡

ኢትዮጵያን ለማሻገር ትልቅ አቅም የፈጠሩ ስኬቶች በሁሉም ዘርፎች ቢመዘገቡም በኢንዱስትሪ ዘርፍ ላይ የተመዘገቡት ድሎች ለመሻገር ቀን “የመሻገር ምልክቶች” ናቸው።

በኢንዱስትሪ ዘርፍ በተለይም ተኪ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለማምረት በተከናወኑ ተግባራት 2 ቢሊየን ዶላር የሚገመቱ ተኪ ምርቶችን ማምረት ተችሏል፡፡

ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለጳጕሜን 1 ቀን 2016 ዓ.ም፣ የመሻገር ቀን በሰላም አደረሳችሁ! -የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት                   Engagement based h...
06/09/2024

ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለጳጕሜን 1 ቀን 2016 ዓ.ም፣ የመሻገር ቀን በሰላም አደረሳችሁ! -የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

Engagement based hashtags

Address

Bale

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lomi pictures Marketing posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share