የህይወት ውሃ ምንጭ ኢየሱስ

  • Home
  • የህይወት ውሃ ምንጭ ኢየሱስ

የህይወት ውሃ ምንጭ ኢየሱስ Tegegn Adisu page
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች በየጊዜው ስለሚለቀቁ ፔጁን Follow በማድረግ ይከታተሉ!!!

04/05/2024

!!

12/04/2024

?
-----------------------------------------------
❖ የመጀመሪያው መጽሐፍ ቅዱስ የተፃፈው በእብራይስጥ፣ በአረማይክ እና ግሪክ ቋንቋዎች ነው።
❖ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ
• 66 መጽሐፍት
• 1,189 ምዕራፎች
• 31,173 አንቀፆች
• 810,697 ቃላት
• 3,566,480 ፊደላት ይገኛሉ።
❖ በጣም ረጅሙ መጽሐፍ- መዝሙረ ዳዊት ሲሆን
• በጣም አጭሩ መጽሐፍ- ሶስተኛ ዮሐንስ
• በጣም ረጅሙ ምዕራፍ- መዝሙረ ዳዊት 119
• አጭሩ ምዕራፍ መዝሙረ ዳዊት 117 ነው።
❖ የመጽሐፍ ቅዱስ አማካይ ስፍራ መዝሙረ ዳዊት 118:8 ነው።
❖በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የብዙ ሰዎች መጠሪያ የሆነው ስም ዘካሪያስ ነው።
❖ ብዙ ጊዜ ተደጋግሞ የተጠቀሰው ስም "ዳዊት" ሲሆን 1008 ጊዜ ተጠቅሷል። በመቀጠልም ኢየሱስ 973 ጊዜ፤ ሙሴ 829 ጊዜ ተጠቅሰዋል።
❖ ሙሉው መጽሐፍ ቅዱስ እና የትንቢተ ኢሳይያስ መጽሐፍ አስደናቂ መመሳሰል አላቸው።
ይኸውም፦
• መጽሐፍ ቅዱስ 66 መጽሐፍ ሲኖሩት ትንቢተ ኢሳይያስ 66 ምዕራፎች አሉት።
• የመጀመሪያው 39 የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍት የሚተርኩት ስለ እስራኤል ህዝብ ነው። እንደዚሁም የመጀመሪያው የትንቢተ ኢሳይያስ 39 ምዕራፎች የሚተርኩት ስለ እስራኤል ህዝቦች ነው።
• የመጨረሻው 27 የመጽሐፍት ቅዱስ መጻህፍት የሚያስተምሩት ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሆን፤ እንደዚሁም የመጨረሻዎቹ 27 የትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፎች የሚተርኩት ስለ ክርስቶስ መምጣት ነው።
❖ መጽሐፍ ቅዱስ ተፅፎ ያለቀው በ1600 ዓመታት የጊዜ ልዩነት ውስጥ ሲሆን ይህም ከ1500 ዓመተ ዓለም እስከ 100 ዓመተ ምህረት ድረስ ያለውን ዘመን ያጠቃልላል።
❖ መጽሐፍ ቅዱስ በእግዚአብሔር ተልከው ቅዱሳን ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ ተነድተው የጻፉት መጽሐፍ ነው።( 2ጴጥ 1:21)
❖ በመጽሐፍ ቅዱሳችን ውስጥ 49 የምግብ ዓይነቶች ተጠቅሰዋል፤ በተለይ "ጨው" 30 ጊዜ ተጠቅሷል።
❖ ከቤት እንሰሳት መካከል ስሟ ያልተጠቀሰ እንሰሳ "ድመት" ብቻ ናት።
ውሻ 14 ጊዜ ተጠቅሷል።
❖ በመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ውስጥ እራሳቸውን በራሳቸው ያጠፉ ሰዎች ሰባት ሲሆኑ
እነርሱም፦ 1. አቤሜሌክ 2. ሳምሶን 3. ሳዖል 4. የሳዖል ወታደር 5. አኪጦፌል 6. ዚምራ 7. ይሁዳ ናቸው።
❖ በመጽሐፍ ቅዱሳችን ውስጥ
ስለ ፀሎት 400 ጊዜ
ስለ እምነት 500 ጊዜ
ስለ ገንዘብና ሐብት ደግሞ 2,000 ጊዜ ተፅፏል። መጽሐፍ ቅዱስ ገንዘብን መውደድ የኃጢአት ሁሉ ስር ነው ይለዋል።
❖ መጽሐፍ ቅዱስ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ እንግሊዝኛ የተተረጎመው በ 1388 ዓ.ም ነው።
ምንጭ፦ ቅዱሳን መፅሐፍት

መልካም ዜና  መንግስት በተለያዩ ስፍራዎች ድንቅ የአምልኮ አዳራሾችን ልገነባ ነው። #መንግስት ለህዝቡ የገነባው አስገራሚው የአምልኮ አዳራሽ/church / ናጄሪያ🇳🇬🇳🇬??🇬🇳🇬  ibom in...
08/04/2024

መልካም ዜና መንግስት በተለያዩ ስፍራዎች ድንቅ የአምልኮ አዳራሾችን ልገነባ ነው።

#መንግስት ለህዝቡ የገነባው አስገራሚው የአምልኮ አዳራሽ/church /
ናጄሪያ🇳🇬🇳🇬??🇬🇳🇬
ibom international worship center Nigeria
#የተገነባው በሀገሪቱ መንግስት ህዝቡ ጌታ ኢየሱስ በአንድነት እንዲያመሰግን ታስቦ ነው ።
👉 cost 32.2 billion Naira
Architectural .concept from airplane &fish
>5.5k seats
ህንፃው ብቻ ሳይሆን የህዝቡም ና የሀገሪቱ መንግስት ልብ ያስደንቃል 👍👍👍👍

💥💞💞💞💥 #ኢየሱስያድናል
02/03/2024

💥💞💞💞💥
#ኢየሱስያድናል















💥💞💞💞💥 #ኢየሱስያድናል
02/03/2024

💥💞💞💞💥
#ኢየሱስያድናል














Today's best photo       ゚
23/02/2024

Today's best photo

20/02/2024
15/02/2024

የሱሳ ጊዮሪን አቤ
ታናአው ኔና ሜቲያቢ አይቤ
ያጊዲ ሳሏፔ ፉቱ ጊሲ
የሱሲ!!!

14/02/2024

ኢየሱስ
አሁንም ወደፊትም
ንጉስ ነው!!

ሁሌም ሳየው የሚያስቀኝ ማስታወቂያየጥርመሳ ኮንፍረንስ ብሎ ጭጭ😅😂🤣🤔🙄
13/02/2024

ሁሌም ሳየው የሚያስቀኝ ማስታወቂያ
የጥርመሳ ኮንፍረንስ ብሎ ጭጭ😅😂🤣🤔🙄

እስኪ እነኝህን እንቁ የሆኑ ዘማርያን ባርኳቸው!!!!
10/02/2024

እስኪ እነኝህን እንቁ የሆኑ ዘማርያን ባርኳቸው!!!!

ኦርቶዶክስ ታቦት የምትለው ቄሶቹ የሚሸከሙት ይህንን ከድንጋይ እና ከእንጨት የተሰራ ጣኦት ነው። ጌታ ይህንን ከመሸከም ነው የገላገለኝ ምስጋና ክብር ስግደት ለክርስቶስ ኢየሱስ ይሁን።ከትዝታው...
10/02/2024

ኦርቶዶክስ ታቦት የምትለው ቄሶቹ የሚሸከሙት ይህንን ከድንጋይ እና ከእንጨት የተሰራ ጣኦት ነው። ጌታ ይህንን ከመሸከም ነው የገላገለኝ ምስጋና ክብር ስግደት ለክርስቶስ ኢየሱስ ይሁን።
ከትዝታው ሳሙኤል ገጽ የተወሰደ!!

.          ``ነፍሴ ወደ አምላኳ´´          ዘማሪ ፓ/ር ተስፋዬ ጋቢሶ      〰〰〰〰〰〰〰〰〰አዝ፦ ነፍሴ ወደ አምላኳሥጋም ወደ አፈሩ ሳይመለስቶሎ ቶሎ ብዬ ስራዬን ልጨርስነፍሴ ...
08/02/2024

. ``ነፍሴ ወደ አምላኳ´´
ዘማሪ ፓ/ር ተስፋዬ ጋቢሶ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰

አዝ፦ ነፍሴ ወደ አምላኳ
ሥጋም ወደ አፈሩ ሳይመለስ
ቶሎ ቶሎ ብዬ ስራዬን ልጨርስ
ነፍሴ ወደ አምላኳ
ሥጋም ወደ አፈሩ ሳይመለስ
ሌት ተቀን ልስራና ሥራዬን ልጨርስ

ሲተጉ የሚያገኛቸው ሲመጣ ጌታቸው
በመክሊታቸው የሰሩ ምሥጋና አላቸው
አገልግሎቱን ያልናቀ በጥቂቱ ታምኖ
ብድራቱን ይቀበላል ሥራው ተፈትኖ

አዝ፦ ነፍሴ ወደ አምላኳ

አደራው ከቶ የማይገዳቸው ቸልተኞች
የጌታቸውን መመለስ የረሱ ዝንጉዎች
ዕድላቸው ለቅሶ ነውና ዋይታ እንዳይጠብቀኝ
መንፈስህ ዘወትር ያንቃኝ ለክብርህ አቁመኝ

አዝ፦ ነፍሴ ወደ አምላኳ
ሥጋም ወደ አፈሩ ሳይመለስ
ቶሎ ቶሎ ብዬ ስራዬን ልጨርስ
ነፍሴ ወደ አምላኳ
ሥጋም ወደ አፈሩ ሳይመለስ
ሌት ተቀን ልስራና ሥራዬን ልጨርስ

ጥቂት ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፋሎት
እንደ ሆነ መች አጣሁት ከቶ የእኔ ሕይወት
እንግዲያው ታከተኝ ሳልል ልሩጥ ለጌታዬ
የሰነፍ ሞት እንዳልሞት ልፅና በዓላማዬ

መልካሙን ገድል ተጋድያለሁ አበቃሁኝ
ኃይማኖትን ጠብቄያለሁ ሩጫውን ጨረስኩኝ
እንደ ጳውሎስ ለማለት ተፈፀመ እንደ ኢየሱስ
ምሥጋናዬንም እንዳቀርብ ለሠራዊት ንጉሥ

አዝ፦ ነፍሴ ወደ አምላኳ
ሥጋም ወደ አፈሩ ሳይመለስ
ቶሎ ቶሎ ብዬ ስራዬን ልጨርስ
ነፍሴ ወደ አምላኳ
ሥጋም ወደ አፈሩ ሳይመለስ
ሌት ተቀን ልስራና ሥራዬን ልጨርስ

Today's best photo       ゚
07/02/2024

Today's best photo

Address

Robe Bale

4540

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የህይወት ውሃ ምንጭ ኢየሱስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to የህይወት ውሃ ምንጭ ኢየሱስ:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share