Wolesh Tube ወለሽ ቲዮብ

Wolesh Tube ወለሽ ቲዮብ Education,entertainment ,News

https://www.facebook.com/100071744959259/posts/517916527276508/
10/08/2024

https://www.facebook.com/100071744959259/posts/517916527276508/

እንኳን ደስ አለን! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

እንኳን ደስ አላችሁ!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

እልህ ፣ ወኔ ፣ አልበገር ባይነት የአሸናፊነት መንፈስ 💪🇪🇹

እንኳን ደስ አለን!! እንኳን ደስ አላችሁ!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ባለአደራው/baladeraw

23/10/2022

ከምስራቅ ጎጃም ሞጣ ወረዳ ዕስከ ደቡብ ጎንደር አንዳቤት ወረዳ የሚያገናኘው የአባይ የአስፓልት መንገድ በፌደራል መንግስት አማካኝነት እየተገነባ መሆኑ ይታወቃል ነገር ግን አሁን ላይ የመንገድ ስራው ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ የመንገድ ስራው አቁማል ፣ ምክንያቱ ምን እንደሆነ አይታወቅም ።

23/10/2022

በሞጣ ከተማ ምዕራባውያን ከኢትዮጵያ ዕጃቸውን ያንሱ በሚል መሪ ቃል ሰላማውይ ሰልፋ ተደረገ

ከምስራቅ ጎጃም ሞጣ ወረዳ ዕስከ ደቡብ ጎንደር አንዳቤት ወረዳ የሚያገናኘው የአባይ የአስፓልት መንገድ በፌደራል መንግስት አማካኝነት እየተገነባ መሆኑ ይታወቃል ነገር ግን አሁን ላይ  የመንገ...
19/10/2022

ከምስራቅ ጎጃም ሞጣ ወረዳ ዕስከ ደቡብ ጎንደር አንዳቤት ወረዳ የሚያገናኘው የአባይ የአስፓልት መንገድ በፌደራል መንግስት አማካኝነት እየተገነባ መሆኑ ይታወቃል ነገር ግን አሁን ላይ የመንገድ ስራው ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ የመንገድ ስራው አቁማል ፣ ምክንያቱ ምን እንደሆነ አይታወቅም ።

13/10/2022
TAZ 3 - 2 ETH 89' s
06/10/2022

TAZ 3 - 2 ETH 89' s

06/10/2022

TZA 2 - 2 ETH 45's full time first half

TZA 2 - 2 ETH 40 s
06/10/2022

TZA 2 - 2 ETH 40 s

ኢትዮጵያ ከታንዛኒያ ጋር  እያደረገች ያለው ጨዋታ 2ለ219ኛውደይቃ ላይ እንገኛለን መልካም እድል ለኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሄራዊይ ቡድን እንመኛለን
06/10/2022

ኢትዮጵያ ከታንዛኒያ ጋር እያደረገች ያለው ጨዋታ 2ለ2
19ኛውደይቃ ላይ እንገኛለን መልካም እድል ለኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሄራዊይ ቡድን እንመኛለን

ኢትዮጵያ ከታንዛኒያ ጋር  እያደረገች ያለው ጨዋታ 2ለ219ኛውደይቃ ላይ እንገኛለን
06/10/2022

ኢትዮጵያ ከታንዛኒያ ጋር እያደረገች ያለው ጨዋታ 2ለ2
19ኛውደይቃ ላይ እንገኛለን

ኢትዮጵያ ከታንዛኒያ ጋር  እያደረገች ያለው ጨዋታ 1ለ1በሆነ ውጤት ላይ ይገኛሉ
06/10/2022

ኢትዮጵያ ከታንዛኒያ ጋር እያደረገች ያለው ጨዋታ 1ለ1
በሆነ ውጤት ላይ ይገኛሉ

ደቡብ ሱዳን ከዮጋንዳ የተደረገው ጨዋታ በዮጋንዳ 4ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች
06/10/2022

ደቡብ ሱዳን ከዮጋንዳ የተደረገው ጨዋታ በዮጋንዳ 4ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች

ጨዋታው ተጠናቀቀ ኢትዮጵያ በሶማሊያ 1ለ በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል ቢሆንም ግን ጥሩ የሚባል ጨዋታን አሳይተውናል ቀጣይ ከታንዛኒያ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ ይጠበቃል
03/10/2022

ጨዋታው ተጠናቀቀ ኢትዮጵያ በሶማሊያ 1ለ በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል ቢሆንም ግን ጥሩ የሚባል ጨዋታን አሳይተውናል ቀጣይ ከታንዛኒያ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ ይጠበቃል

የኢትዮጵያ ብሔራዊይ ከ17 አመት በታች ቡድን ከሶማሌው አቻው ጋር የሚያደርገው ጨዋታ በሶማሊ  1-0 በሆነ ውጤት ጨዋታው እንደቀጠለ ነው አሁን 85 ደይቃ ላይ እንገኛለን
03/10/2022

የኢትዮጵያ ብሔራዊይ ከ17 አመት በታች ቡድን ከሶማሌው አቻው ጋር የሚያደርገው ጨዋታ በሶማሊ 1-0 በሆነ ውጤት ጨዋታው እንደቀጠለ ነው አሁን 85 ደይቃ ላይ እንገኛለን

ይህ  #የእስልምና እምነት ተከታይ ወንድማችን ምስጋና ይገባዋል። "የእስልምና እምነት ተከታያ የሆነ የደሴ ከተማ የመንግስት ኮምኒኬሽን ሀላፊ የሆነው አብዱልከሪም ሙስጠፋ በወሎ አከባቢ በጣም ...
02/10/2022

ይህ #የእስልምና እምነት ተከታይ ወንድማችን ምስጋና ይገባዋል።
"የእስልምና እምነት ተከታያ የሆነ የደሴ ከተማ የመንግስት ኮምኒኬሽን ሀላፊ የሆነው አብዱልከሪም ሙስጠፋ በወሎ አከባቢ በጣም ተወዳጅ የሆኑት አባት አባ መፍቀሬሰብ እንደ ልጃቸው ጠርተው አንድ ጥያቄ ጠይቀውት ነበረ።

"ልጄ እባክህ ጉልበቴ ደክሟል ከደሴ ግሸን ማርያም በመኪና ውሰደኝ የእሷን ደጅ ጠንቼ ስለሀገራችን ሰላም ፀሎት አደርሳለው የኔንም ምርቃት ትቀበላለህ" ሲሉት አብዱልከሪም በደስታ" አባታችን አባ መፍቀሬሰብ እኔ እራሴ እወስደወታለሁ በዛውም አይቼ የማላውቀውን ግሸን ማርያም አይቼ እመጣለው የሚል ትህትና የተሞላው የአባትና ልጅ ጥያቄ እና መልስ በማድረግ ጉዞ ወደ ግሽን ማርያም አድርገዋል።

ይሀው ዛሬ በሰላም ደርሰው አብዱም ምርቃትና ፀሎት አግኝቶ ተመልሷል።

የአባታችን በረከት ይደርብን ፀሎታቸው ይጠብቀን።
ወንድማችን አብዱልከሪም እናመሰግናለን።

Address

Bahir Dar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wolesh Tube ወለሽ ቲዮብ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share