Tariku Donka T

Tariku Donka T Christian

15/09/2024
10/07/2024

“እግዚአብሔርም፦ ብርሃን ይሁን አለ፤ ብርሃንም ሆነ።”
ዘፍጥረት 1፥3

21/06/2024

''Ba'a hoongoommohu techo geeshsha lubbote hee'noommohu diassineemmo danchumma batidhennaati maganu maaronni kaehunniti''
— ሰቆ. 3፥22

ቆሻሻን በአግባቡ በማስወገድ የከተማችንን ንጽህና በጋራ እንጠብቅ!
25/04/2024

ቆሻሻን በአግባቡ በማስወገድ የከተማችንን ንጽህና በጋራ እንጠብቅ!

12/04/2024
09/04/2024

Aneyi Ayyirratora.....

16/03/2024
10/03/2024

“መኖሪያህ የዘላለም አምላክ ነው፥ የዘላለምም ክንዶች ከአንተ በታች ናቸው.......”
— ዘዳግም 33፥27

06/03/2024
15/01/2024
04/01/2024

''ደሙም ባላችሁበት ቤቶች ምልክት ይሆንላችኋል፤ ደሙንም ባየሁ ጊዜ ከእናንተ አልፋለሁ፤ እኔም የግብፅን አገር በመታሁ ጊዜ መቅሰፍቱ ለጥፋት አይመጣባችሁም።”
ዘጸአት 12፥13

“በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።”  — ሮሜ 1፥16ስሜ ታርኩ ዶንቃ ይባላል። አንድ ነገር ግልጽ ለማድረግ ...
15/12/2023

“በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።”
— ሮሜ 1፥16
ስሜ ታርኩ ዶንቃ ይባላል። አንድ ነገር ግልጽ ለማድረግ እፈልጋለሁ። እኔ ክርስቲያን ነኝ የኢየሱስ ክርስቶስም ወዳጅ። ኢየሱስ ክርስቶስ የአብ ልጅ መሆኑን እና በመስቀል መሰቀሉን ለኀጢአትያቴ መሞቱን እንዲሁም ዘለዓለማዊ ህይወት ሊሰጠኝ ዘንድ ከሞት መነሳቱን አምናለሁ።
እጅግ በጣም እንደሚወደኝ እና ኃጥያቴን ይቅር እንዳለው አውቃለሁ። ስለዚህም በኢየሱስ በማመኔ ብቻ ከዘላላም ሞትና ጥፋት አምልጬ የዘለዓለምን ሕይወት አግንቻለሁ። ሰለዚህ አዳኝ ያለኢየሱስ፣ ሕይወት ያለኢየሱስ እንደሌለ እመሰክራለሁ። ቅዱስ መጽሐፍ ሲናገር በሰው ልጅ ፊት አላውቀውም ካለኝ በአብ ፊት አላውቀውም እለዋለሁ ይላል።
ይህ በፌስቡክ በጣም የወደድኩት ዘመቻ ነው ፤ ስለዚህ ኢየሱስን ከወደዳችሁት እና ካላፈራችሁበት በእኔ ስም ፈንታ የየራሳችሁን ተኩ እና በየራሳችሁ ገጽ ለጥፉ!
መልካም ሳምንት
🙏🙏🙏

!

Address

Awassa

Telephone

+251916367938

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tariku Donka T posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tariku Donka T:

Videos

Share

Nearby media companies