Hen abr

Hen abr Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hen abr, Newspaper, .

#ይህ ስለ Manchester United በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው ! 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች እና
☞|አንደኛ ምርጡ ስለሆነው ፖርቹጋላዊው ተጫዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሚወራበት

OFFICIALበዩሮፓ ሊጉ ፍፃሜ ከቶትሀም ሆትስፐርስ ጋር የምንጫወት ይሆናል 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ማንዩናይትድ Vs ቶትንሃም 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ሳን ማሜስ ስቴድየም 🏟
08/05/2025

OFFICIAL

በዩሮፓ ሊጉ ፍፃሜ ከቶትሀም ሆትስፐርስ ጋር የምንጫወት ይሆናል

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ማንዩናይትድ Vs ቶትንሃም 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

ሳን ማሜስ ስቴድየም 🏟

🏆የዩሮፓ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ መርሐ ግብር ! Agg (7-1)          ተጠናቀቀ  ⏰🇬🇧 ማን ዩናይትድ 4-1 አትሌቲክ ቢልባኦ 🇪🇸ማውንት 72'              ጄውራጊዛ...
08/05/2025

🏆የዩሮፓ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ መርሐ ግብር !

Agg (7-1)

ተጠናቀቀ ⏰

🇬🇧 ማን ዩናይትድ 4-1 አትሌቲክ ቢልባኦ 🇪🇸

ማውንት 72' ጄውራጊዛር 31'
ካሴ 80
ሆይሉንድ 85
ማውnት 90+1

🏟 ኦልትራፎርድ ስቴድየም

ድል ለውዱ ክለባችን ማን ዩናይትድ !

FINALISTS

ማንቸስተር ዩናትድ 💪

BREAKINGአንድሬ ኦናና ወኪሉ በሳውዲ አረቢያ ክለብ እንዲያገኝለት ጠይቆታል ።ማንቸስተር ዩናይትዶች አዲስ ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂ ማስፈረም ይፈልጋሉ።ማንቸስተር ዩናትድ ፋንስ 👌
07/05/2025

BREAKING

አንድሬ ኦናና ወኪሉ በሳውዲ አረቢያ ክለብ እንዲያገኝለት ጠይቆታል ።

ማንቸስተር ዩናይትዶች አዲስ ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂ ማስፈረም ይፈልጋሉ።

ማንቸስተር ዩናትድ ፋንስ 👌

🇬🇧የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ 17 ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብር !                  ⏰ ተጠናቀቀ🇬🇧 ማንሲቲ 1-2 ማን ዩናይትድ 🇬🇧ግቫርዲዮል 37' ⚽️         ብሩኖ  88...
15/12/2024

🇬🇧የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ 17 ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብር !

⏰ ተጠናቀቀ

🇬🇧 ማንሲቲ 1-2 ማን ዩናይትድ 🇬🇧

ግቫርዲዮል 37' ⚽️ ብሩኖ 88' ⚽️
አማድ 90' ⚽️

🏟 ኢትሀድ ስቴዲየም (ማንቸስተር )

ድል ለ ዩናይትድ 👹

እነዚህን ሽልማቶች ያሸነፈ 1 ብቸኛ እና ታሪካዊ ሰዉ ሲሆን እሱም ክሪስትያኖ ሮናልዶ ዶስ ሳንቶስ አቭዬሮ ነው ! 🐐🔥
06/12/2024

እነዚህን ሽልማቶች ያሸነፈ 1 ብቸኛ እና ታሪካዊ ሰዉ ሲሆን እሱም ክሪስትያኖ ሮናልዶ ዶስ ሳንቶስ አቭዬሮ ነው ! 🐐🔥

በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪምየር ሊጉ ከሊሳንድሮ ማርቲኔዝ (22) የበለጠ ብዙ ኳሶችን ኢንተርሴፕ ያደረገ የመሀል ተከላካይ የለም። ብዙ ጨዋታዎችን ሳይጨዋት እና ወደ ትክክለኛ አቋሙ ሳይመለስ...
03/12/2024

በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪምየር ሊጉ ከሊሳንድሮ ማርቲኔዝ (22) የበለጠ ብዙ ኳሶችን ኢንተርሴፕ ያደረገ የመሀል ተከላካይ የለም።

ብዙ ጨዋታዎችን ሳይጨዋት እና ወደ ትክክለኛ አቋሙ ሳይመለስ 😤🇦🇷🪓

Manchester United fans

ራሺ 🗣️ "ሁላችንም እንደ ተጫዋቾች ወደ ምርጥ አቋማችን መመለስ እና ከዚያም የበለጠ ለማሻሻል መስራት እንፈልጋለን በአስቸጋሪ ጊዜያትም እንኳ ትክክለኛውን ነገር ማድረግ አለብን." "በዚህ ስ...
01/12/2024

ራሺ 🗣️ "ሁላችንም እንደ ተጫዋቾች ወደ ምርጥ አቋማችን መመለስ እና ከዚያም የበለጠ ለማሻሻል መስራት እንፈልጋለን በአስቸጋሪ ጊዜያትም እንኳ ትክክለኛውን ነገር ማድረግ አለብን."

"በዚህ ስታዲየም ውስጥ ያለው ድባብ በዚህ ክለብ ውስጥ ካሉት ልዩ ነገሮች አንዱ ነው እና በዚህ ድንቅ ስታዲየም መጫወት ሁል ጊዜም ጥሩ ስሜት ይሰጠኛል።"
♥️♥️😍

ሩበን ታሪክ ሰርቷል!ሩበን አሞሪም በኦልድትራፎርድ በመጀመሪያው የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ 2+ ጎል በማስቆጠር እየመራ እረፍት የወጣ የመጀመሪያው የማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ነው።
01/12/2024

ሩበን ታሪክ ሰርቷል!

ሩበን አሞሪም በኦልድትራፎርድ በመጀመሪያው የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ 2+ ጎል በማስቆጠር እየመራ እረፍት የወጣ የመጀመሪያው የማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ነው።

13ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ  ⌚️ ተጠናቀቀ🔴 ማን ዩናይትድ  4 - 0⃣  ኤቨርተንራሺ (2x )ዚርክዚ (2x)🏟  ኦልትራፎርድ👍👏👏👏👏👏👏🤚
01/12/2024

13ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

⌚️ ተጠናቀቀ

🔴 ማን ዩናይትድ 4 - 0⃣ ኤቨርተን
ራሺ (2x )
ዚርክዚ (2x)

🏟 ኦልትራፎርድ

👍👏👏👏👏👏👏🤚

🗣| ሉካ ሞድሪች በአንድ ወቅት : “   አንድ ጊዜ ጎል ማስቆጠር ሲጀምር ማንም ሊያቆመው አይችልም ። ❌
29/11/2024

🗣| ሉካ ሞድሪች በአንድ ወቅት :

“ አንድ ጊዜ ጎል ማስቆጠር ሲጀምር ማንም ሊያቆመው አይችልም ። ❌

🗣️  ከ 7 ወራት በፊት በ2024 መጋቢት ወር ላይ በ2024 መጨረሻ ላይ 900 ጎሎች ላይ መድረስ እፈልጋለሁ ።ኖቬንበር 29 → 915 ጎል💀  This is incredible 🤯
29/11/2024

🗣️ ከ 7 ወራት በፊት በ2024 መጋቢት ወር ላይ

በ2024 መጨረሻ ላይ 900 ጎሎች ላይ መድረስ እፈልጋለሁ ።

ኖቬንበር 29 → 915 ጎል💀
This is incredible 🤯

🔴🇲🇦 ማዝ  አሞሪም እሱን ቁልፍ ተጫዋች ብሎ ስለጠራው ጉዳይ ሲጠየቅ:"ቡድኑን መርዳት ከቻልኩ የትም እጫወታለሁ፣ምንም አይነት አቋም ቢኖረኝ የቻልኩትን አደርጋለሁ"።
29/11/2024

🔴🇲🇦 ማዝ አሞሪም እሱን ቁልፍ ተጫዋች ብሎ ስለጠራው ጉዳይ ሲጠየቅ:

"ቡድኑን መርዳት ከቻልኩ የትም እጫወታለሁ፣ምንም አይነት አቋም ቢኖረኝ የቻልኩትን አደርጋለሁ"።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hen abr posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share