Chuko town

Chuko town let change our town by cooperating

መድፈኞቹ  ማንቸስተር ስትን በOdegaard በጀመሩት ትኩስ 5 ለ 1 በNwaneri አጠናቅቋል።
02/02/2025

መድፈኞቹ ማንቸስተር ስትን በOdegaard በጀመሩት ትኩስ 5 ለ 1 በNwaneri አጠናቅቋል።

የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታ1:30 አርሰናል ከማንችስተር ሲቲ🔴 የዛሬው የይገምቱ ሽልማታችን  አርሰናል Vs City ጨዋታ ነው።  መገመት የሚቻለው የተጠቀሰው ሰዓት ከመድረሱ በፊት ነው።
02/02/2025

የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታ
1:30 አርሰናል ከማንችስተር ሲቲ
🔴 የዛሬው የይገምቱ ሽልማታችን አርሰናል Vs City ጨዋታ ነው። መገመት የሚቻለው የተጠቀሰው ሰዓት ከመድረሱ በፊት ነው።

 #ይገምቱ #ይሸለሙከምሽቱ 2:30 Arsenal vs Aston Villa FC ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት ግምታችሁን በማስቀመት  ባዘጋጀነው በተለያዩ የካርድ ሽልማት አሸናፊ 🏅🏅🏅  ይሁኑ።
18/01/2025

#ይገምቱ
#ይሸለሙ

ከምሽቱ 2:30 Arsenal vs Aston Villa FC
ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት ግምታችሁን በማስቀመት ባዘጋጀነው በተለያዩ የካርድ ሽልማት አሸናፊ 🏅🏅🏅 ይሁኑ።

ሰሜን ለንደን ቀይ ነው! 🔴በኤሚሬትስ ውስጥ በፍፁም ደርቢ አያሸንፉም። ሰሜን ለንደን የገብርኤል ማግሃሌ ትርዒት ነው
15/01/2025

ሰሜን ለንደን ቀይ ነው! 🔴
በኤሚሬትስ ውስጥ በፍፁም ደርቢ አያሸንፉም። ሰሜን ለንደን የገብርኤል ማግሃሌ ትርዒት ነው

በድንገተኛ አደጋ የተነጠቀች አሳዛኟ ነፍስበሲዳማ ክልል አለታ ጩኮ የጤና ባለሙያ የሆነው  ወጣት ተሻለ ኤጁማ ባጋጠመው በድንገተኛ ትራፊክ አደጋ ሕይወቱ በማለፉ የጩኮ ጤና ህብረት ማህበር ሀዘ...
11/01/2025

በድንገተኛ አደጋ የተነጠቀች አሳዛኟ ነፍስ

በሲዳማ ክልል አለታ ጩኮ የጤና ባለሙያ የሆነው ወጣት ተሻለ ኤጁማ ባጋጠመው በድንገተኛ ትራፊክ አደጋ ሕይወቱ በማለፉ የጩኮ ጤና ህብረት ማህበር ሀዘኑን ገልፆ ነበረ። ወጣት ተሻለ ኤጁማ ዕድሜው 28 ዓመት ሲሆን የመንግስትን ስራ ከጀመረ ገና 7 ዓመት ስንኳ ያልሞላው ለጋ ወጣት ነበር።

ይህ ወጣት የእግዚአብሔር ፍቃድ ሆኖ እናቱንና አባቱን በልጀነት በሞት ስላጣቸው ገና በልጀነቱ ትዳር መስርቶ ሁለት ሴት ልጆችን ወልዶ እነዚህ ልጆቹን በየቀኑ ከምኖርበት ከቆርኬ ቀበሌ በጩኮ ከተማ በምገኘው ሴሎ ትምህርት ቤት እያመላለሰ ያስተምራል።

ይሁንና ዛሬ ይህ ወጣት የምወዳቸውን ቤተሰቦች ፣ የስራ ባልደረቦች ፣ ልጆቹን እና ሙያውን ትቶ ላይመለስ ሄደዋል ። ስለዚህ ይህ ወጣት ጡረታም ሆነ ኢንሹራንስ የሌለው፣ ምስቱም ስራ የሌላትና ልጆቻቸውን ብቻ የምታንከባክብ ስለሆነ ለልጆቹ መተዳደሪያ የምሆን ምንም በሌለበት በባዶ ቤት ቀርቷል።

ለወገን ደራሽ ወገን ነውና ለልጆቹ ማሳደጊያ የምሆን ገቢ ለማሰባሰብ በሶስት ሰው ስም account ስለተከፈተ የቻላችሁትን ያህል እንድትተባበሩ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።
1000670623077
1 Dawit Kefiyalewu = የጤና ጣቢያ ሀላፊ
2 Ageze Ajuma = የሟቹ ወንድም
3 Asinake Argata = አስተባባሪ

 #ዛሬ ምሽት 1:20 ሰዓት አከባቢ በሰማይ ላይ ሲበር የታየውን የእሳት ነበልባል መሳይ ነገር  ይህ ዛሬ በሰማይ ላይ የታየው እንደ አስትሮ ፍዝክስ ወይም ስለ ኤርዝ(earth) ላይ በተለይ ...
09/01/2025

#ዛሬ ምሽት 1:20 ሰዓት አከባቢ በሰማይ ላይ ሲበር የታየውን የእሳት ነበልባል መሳይ ነገር

ይህ ዛሬ በሰማይ ላይ የታየው እንደ አስትሮ ፍዝክስ ወይም ስለ ኤርዝ(earth) ላይ በተለይ asteroid በmars እና Jupiter መካከል የምያዣብቡ ሲሆን አንድ asteroid ከሌላው asteroid ጋር በሚጋጭበት (crushing of one asteroid with other it forms meteoroid) ይህ ማለት ሜቴዮሮይድ ማለት የአስትሮይድ ስብርባር ስሆን፣ ይህ ሜቴዮሮይድ ስብርባሪው በatmosphere ላይ ይበተናል። የምበተነው ደግም atmospheric layer በአራት ይከፈላሉ። ይህ ሜቴዮሮይድ burn and disintegrated የሚሆነው በመሶስፈር(mesosphere) ላይ ነው።

# ይህ ማለት ከምድር 50-85ኪሎ ሜትር ከፍታ ላይ የሚገኝ ሲሆን በዛ ለዬር ላይ temperature and altitude are direct relationship አላቸው እንዲሁም በጣም ስለቀዘቀዜ እንድቀጣጠል ያደርጋል። ይህን ስል በተለይ ተወርዋሪ ኮከብ በጣም ሙቀት አለው። ወደታች ወርዶ ለዬሩ ላይ ስደርስ እንድቀጣጠል ያደርጋል። ስለዚህ ይህ ኩነት የአስትሮይድ ስብርባሪ ነው::
Chuko town

04/01/2025

በሲዳማ ክልል በቦና ወረዳ የ71 ሰው ህይወት የቀጠፈው አስዛኙ ክስተት

ለሟች ቤተሰብ ዘመድ አዝማድ መጽናናት ተመኘው ፣ፈጣሪ ከእንዲህ አይነት ሳይታወቅ ሳይታሰብ ከሚከሰተው ድንገተኛ ክስተት ከሰው ሰራሽ አደጋ/ ከትራፊክ አደጋ የሰማዩ አምላክ ይጠብቀን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ አርሰናል ማንቸስተር ዩናይትድን 2ለ0 አሸንፏል:: መልካም ምሽት ለArse ደጋፊዎች ሻሼዎች ጉልቻ ስትቀያይሩ እንጂ ለውጥ ስታመጡ አላየንም! ፀሎታችሁ ሁሉ ሳካና ኦዲን ...
04/12/2024

የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ አርሰናል ማንቸስተር ዩናይትድን 2ለ0 አሸንፏል::
መልካም ምሽት ለArse ደጋፊዎች

ሻሼዎች ጉልቻ ስትቀያይሩ እንጂ ለውጥ ስታመጡ አላየንም! ፀሎታችሁ ሁሉ ሳካና ኦዲን አድከምልን የሰነበተው እነርሱ ግን ላይደክሙ ቃል ገብተው መድፉን አስተኩሷል

 መድፉን በጎሉ አፍ ላይ ደቅኖ የሩሲያ ማሳኤል ይዞ በድንጋጤ እቅንቅልፍ የነሳቸውን ሻሼዎችን  ከምሽቱ  5:15 በEmirates stadium በጎል ዝናብ ይረሰርሳሉ። መድፈኞቹ በሶስት ተከታታ...
04/12/2024



መድፉን በጎሉ አፍ ላይ ደቅኖ የሩሲያ ማሳኤል ይዞ በድንጋጤ እቅንቅልፍ የነሳቸውን ሻሼዎችን ከምሽቱ 5:15 በEmirates stadium በጎል ዝናብ ይረሰርሳሉ።

መድፈኞቹ በሶስት ተከታታይ ጨዋታ 13 ጎሎችን ማስቆጠራቸው ምን ይነግረናል? በምርጥ ብቃት ላይ ያለው አርሰናል በሰፋ ጎል ያሸንፋል? በአቻ ይጠናቀቃል?
ግምቶታቸውን ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት ለምያውቁ ቤተሰቦች የተለያዩ የካርድ ሽልማቶችን የምንሸልም ይሆናል።

 !በአምላካዊ ጋብቻ ውስጥ አንዱ የምያገናኘውም÷ የምደግሰውም እሱ ነው። ጋብቻ ኪዳን ያለበት ነው። በቃኝ ተብሎ የማይወጣበት፣  እግዚአብሔር አንድ ያደረገበት የጥንዶቹ ህይወት ጅምር ነው። ተ...
03/12/2024

!
በአምላካዊ ጋብቻ ውስጥ አንዱ የምያገናኘውም÷ የምደግሰውም እሱ ነው። ጋብቻ ኪዳን ያለበት ነው። በቃኝ ተብሎ የማይወጣበት፣ እግዚአብሔር አንድ ያደረገበት የጥንዶቹ ህይወት ጅምር ነው። ተጋቢዎች ሙሽራውና ሙሽሪት ቤተክርስቲያንና ክርስቶስን የምመስሉበት ውህደት ነው። ተጋቢዎች ከምትወዱት ሰው ጋር እንኳንስ አንድ አደረጋችሁ።

  ዛሬም ቀጥሏልዛሬ ከምሽቱ 1:00 ላይ በምርጥ ብቃት ላይ ያለው ሊቨርፑል ማንቸስተር ሲቲን የአንፊልድ ግጥሚያ እንጠብቃለን።  ግምቶታቸውን ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት ለምያውቁ ቤተሰቦቻችን የተ...
01/12/2024

ዛሬም ቀጥሏል

ዛሬ ከምሽቱ 1:00 ላይ በምርጥ ብቃት ላይ ያለው ሊቨርፑል ማንቸስተር ሲቲን የአንፊልድ ግጥሚያ እንጠብቃለን። ግምቶታቸውን ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት ለምያውቁ ቤተሰቦቻችን የተለያዩ የካርድ ሽልማቶችን የምንሸልም ይሆናል።

 በጉራጌ እንሴኖ ከተማ ኡስሜ ቀበሌ መውጫ ለሊት ላይ በአንድ መኖሪያ ቤት ከግቢ አጥር ውጪ አጠገብ የአንድ ቀን ህፃን ተጥላ የተገኘችውን የቤተሰቡ አባላት ጠዋት ከመኖሪያ ቤታቸው ግቢ ውጭ ያ...
14/11/2024



በጉራጌ እንሴኖ ከተማ ኡስሜ ቀበሌ መውጫ ለሊት ላይ በአንድ መኖሪያ ቤት ከግቢ አጥር ውጪ አጠገብ የአንድ ቀን ህፃን ተጥላ የተገኘችውን የቤተሰቡ አባላት ጠዋት ከመኖሪያ ቤታቸው ግቢ ውጭ ያገኟትን ህፃን ለከተማው ፖሊስ ፅ/ቤት አስረክበዋል።

የፖሊስ አባላቱ ከመንገድ ትራንስፖርትና መንገድ ደህንነት ጋር በመሆን ለህፃኗ አስፈላጊ የሆኑ ቁሳቁሶችን በማሟላት እንዲሁም የተጨማሪ የህክምና ምርመራ እንድታገኝ ያደረጉላት ሲሆን በአንዲት አጥቢ የፖሊስ አባል በገዛ ፍቃዷ ለህፃኗ ጡት እንድትጠባና እና እንክብካቤ እያደረገችላት የህፃኗን ህይወት መታደግ ችላለች።

መልካም ዜናአሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ በይፋ ተሰናበቱ ! ማንችስር ዩናይትድ ላለመውረድ የምጫወት ቡድን ያስመሰለውን ኤሪክ ቴንሀግን ከሀላፊነት አሰናብቶ በምትኩ ሩድ ቫን ኔስትሮይን በጊዜያዊ አሰ...
28/10/2024

መልካም ዜና
አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ በይፋ ተሰናበቱ !

ማንችስር ዩናይትድ ላለመውረድ የምጫወት ቡድን ያስመሰለውን ኤሪክ ቴንሀግን ከሀላፊነት አሰናብቶ በምትኩ ሩድ ቫን ኔስትሮይን በጊዜያዊ አሰልጣኝነት መሾማቸው ተገልጿል።

በሄድክበት ሁሉ ድልን ይስጥህ
11/10/2024

በሄድክበት ሁሉ ድልን ይስጥህ

ማንችስተር ዩናይትድ በሜዳቸው በሚያሳዝን ሽንፈት አስተናግዷል ! በአሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ የሚመራው ማንችስተር ዩናይትድ ከቶተንሀም ጋር ያደረጉት  መርሐ ግብር 3ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል።...
29/09/2024

ማንችስተር ዩናይትድ በሜዳቸው በሚያሳዝን ሽንፈት አስተናግዷል !

በአሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ የሚመራው ማንችስተር ዩናይትድ ከቶተንሀም ጋር ያደረጉት መርሐ ግብር 3ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል።

ወድድሩ 6ኛ ሳምንት ላይ እያለ 3ኛ ሽንፈት ከመቅመስ እንደወልቂጤ ከተማ ሰነድ አጉድላ ከውድድር ብትሰረዝ ይሻላት ነበረ🤔

  በእግዚአብሔር መተማመን ድልን ያመጣል። በተሰጠህ ስትታመን ሞገሱን ይጨመርልሀል፣ ሰዎች ደግሞ ባንተ ጌታን ያዩታል
29/09/2024


በእግዚአብሔር መተማመን ድልን ያመጣል።
በተሰጠህ ስትታመን ሞገሱን ይጨመርልሀል፣ ሰዎች ደግሞ ባንተ ጌታን ያዩታል

የመድፍ ተኳሾቹ ድላቸውን አስቀጥሏል።በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር መድፈኞቹ ሌስተር ሲቲን ራዳር ውስጥ አስገብቶ 4ለ2 ቀጥቅጧል።
28/09/2024

የመድፍ ተኳሾቹ ድላቸውን አስቀጥሏል።

በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር መድፈኞቹ ሌስተር ሲቲን ራዳር ውስጥ አስገብቶ 4ለ2 ቀጥቅጧል።

Address

Awassa

Telephone

+251926864622

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Chuko town posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Chuko town:

Videos

Share