Chiro Dish Instaleshn

06/12/2023

Foot boll hd yahasat Aston vila=Man City

06/12/2023

Tv Verzish yahasat Man unitd &Chels

19/11/2023
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬በ📡NSS12 57°e ኢትዮ_ሳት ላይ አዲስ ሀገርኛ  ቻናል ገብቷል። 📺Bisrat tv   ✅11545   ✅H/V   ✅30000   👍በሪሞታቹ ብቻ   በማረግ ማግኘት ት...
11/07/2023

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬በ📡NSS12 57°e ኢትዮ_ሳት ላይ አዲስ ሀገርኛ ቻናል ገብቷል።

📺Bisrat tv
✅11545
✅H/V
✅30000

👍በሪሞታቹ ብቻ በማረግ ማግኘት ትችላላቹ!

👍ቻናሉ ስለሆነ የድሮው Sd ሪሲቨር ላላቹም አሪፍ አማራጭ ነው!!
👌በየሪሲቨራቹ search አደራረግ ለማወቅ ከስር ባለው ሊንክ በመጫን ቀጥታ የቴሌግራም ቻናላችን መቀላቀል ትችላላቹ!
#ላይክ #ሼር ማረጋቹን አትርሱ!!!

በ📡Ethiosat እና 📡Yahsat 52.5°e ላይ ሚታይባቸው ነፃ ቻናሎች ዝርዝር በ ላይ መለጠፍ የቻናሎቹን እድሜ ማሳጠር በመሆኑ የግድ በቴሌግራም ቻናላችን በመቀላቀል መከታተል ይኖርባቹ

ላይክ እና ሼር ማረጋቹን አትርሱ!!!
በተመሳሳይ ሰአት የሚደረጉትን ጨዋታዎች እና ሌሎችም ሊጎች እቤታቹው ባለው HD ረሲቨር መከታተል ትችላላችሁ ከናንተ የሚጠበቀው ዲሻቹ የኳስ ቻነሎች ወደ ሚገኙበት ሳትላይት ማዞር ብቻ ነው።

👁ማሳሰብያ👁 Chiro ጭሮ እና
ምዕ/ሐረርጌ አካባቢ የምትገኙ የፔጃችን ተከታታዬች ነፃ የኳስ ቻነሎች ማሰገጠም አልያም ማስተካከል የምትፈልጉ እናንተን በሚያስደስታቹው መልኩ ወደኛ በመደወል ያምትፈልጉትን ሳትላይት ማስገጠም ይችላሉ።

: +251910965086በዚህ ሊንክ ገብተው ይገኙታል

በ📡NSS12 57°e ኢትዮ_ሳት ላይ አዲስ ሀገርኛ  ቻናል ገብቷል። 📺Bisrat tv   ✅11545   ✅H/V   ✅30000   👍በሪሞታቹ ብቻ   በማረግ ማግኘት ትችላላቹ!    👍ቻናሉ   ...
11/07/2023

በ📡NSS12 57°e ኢትዮ_ሳት ላይ አዲስ ሀገርኛ ቻናል ገብቷል።

📺Bisrat tv
✅11545
✅H/V
✅30000

👍በሪሞታቹ ብቻ በማረግ ማግኘት ትችላላቹ!

👍ቻናሉ ስለሆነ የድሮው Sd ሪሲቨር ላላቹም አሪፍ አማራጭ ነው!!
👌በየሪሲቨራቹ search አደራረግ ለማወቅ ከስር ባለው ሊንክ በመጫን ቀጥታ የቴሌግራም ቻናላችን መቀላቀል ትችላላቹ!
#ላይክ #ሼር ማረጋቹን አትርሱ!!!

በ📡Ethiosat እና 📡Yahsat 52.5°e ላይ ሚታይባቸው ነፃ ቻናሎች ዝርዝር በ ላይ መለጠፍ የቻናሎቹን እድሜ ማሳጠር በመሆኑ የግድ በቴሌግራም ቻናላችን በመቀላቀል መከታተል ይኖርባቹ

ላይክ እና ሼር ማረጋቹን አትርሱ!!! https://t.me/+aR6ketC--isBxuit

🔰YahSat 52.5°E ላይ ያሉት TMH | Tigray TV | OMN  በፊት ከሚሰራበት ከ 11843 V 27500 Frequency ሙሉበሙሉ ወተዋል!👉ሌላ አዲሱ ጥሩ Frequency 12150የ...
07/07/2023

🔰YahSat 52.5°E ላይ ያሉት TMH | Tigray TV | OMN በፊት ከሚሰራበት ከ 11843 V 27500 Frequency ሙሉበሙሉ ወተዋል!

👉ሌላ አዲሱ ጥሩ Frequency 12150የነበረው ወደ 12073 V 27500 ማግኘት ትችላላቹ።

👉 ይሄ አዲሱ Frequency በጣም ጥሩ Quality አለው እንደበፊቱ አያስቸግርም።

🖥 HBS | OMN | Tigray TV & ...
🛰 Yahsat 52.5°E
📶 12073 V 27500
🔐 FREE TO AIR

-----Share with friends----

02/07/2023
New Frequency Update ✅ አዲስ መረጃ 📺 Tigray TV📺 DWTV 📺 TMH📺 Assena TV📺 Dedebit TV📺 HBS📺 OMN  በያህሳት አዲስ ፍሪኩዌንሲ መጥተዋል➡️ Freque...
01/07/2023

New Frequency Update

✅ አዲስ መረጃ

📺 Tigray TV
📺 DWTV
📺 TMH
📺 Assena TV
📺 Dedebit TV
📺 HBS
📺 OMN በያህሳት አዲስ ፍሪኩዌንሲ መጥተዋል

➡️ Frequency :- 12150
➡️ Polarization :- V
➡️ Symbol Rate :-27500

🔰 አሁኑኑ Scan/ Search በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ። Chiro Dish Instaleshn ለወዳጅ ለዘመድዎ ለጓደኛዎ

🛰እለተ ቅዳሜ ተጠባቂ የኢንግሊዝ ፕሪሜየር ሊግ ጨዋታዎች በቀጥታ በነፃ የኳስ ቻነሎች በቤትዎ ሁነው ይመልከቱ📡▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Premier League⏱ 9:30 ላይ⚽️ W...
10/02/2023

🛰እለተ ቅዳሜ ተጠባቂ የኢንግሊዝ ፕሪሜየር ሊግ ጨዋታዎች በቀጥታ በነፃ የኳስ ቻነሎች በቤትዎ ሁነው ይመልከቱ📡
▬▬▬▬▬▬▬
▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Premier League
⏱ 9:30 ላይ
⚽️ West Ham 🆚 Chelsea

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Premier League
⏱ 12:00 ላይ
⚽️ Arsenal 🆚 Brentford

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Premier League
⏱ 12:00 ላይ
⚽️ Leicester 🆚 Tottenham
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📡 PAKISAT_1R 38°E
🖥 LIVE ON PTV-SPORTS HD
📶 04004 V/H 15555
🔐 Encryption System Biss Key:
🔓 ABCD108811136589
🔊 Comuintator | English

📡 Belintersat 51.5°E
🖥 LIVE ON Super-Sport EPL
📶 11096 V/H 16665
🔐 Encryption System Other Cas:
🔓 Forever IKS
🔊 Comuintator | English

📡 YAHSAT_1A 52.5°E
🖥 LIVE ON TV Varzish HD & Football HD
📶 11785 V/H 27500
🔐 Encryption System Biss Key:
🔓 TV Varzish-03A0BBE20C16D4E
🔒 Football HD-12340046ABCD0078
🔊 Comuintator | Tajikistan

📡 INTELSAT 62°E
🖥 LIVE ON IRIB VARZESH HD & IRIB TV///
📶 11555 V/H 30000
🔐 Encryption System Biss Key:
🔓 1A2B3C814D5E6F1A
🔊 Comuintator | Iran

📡 AMOS_4°W
🖥 LIVE ON SPORT 1,2,4
📶 11030 V/H 27500
📶 11071 V/H 30000
🔐 Encryption System Videoguard:
🔓 Any Server
🔊 Comuintator | English & Israel

📡 NSS_12 57°E
🖥 LIVE ON ETV ENT HD
📶 11105 V/H 45000
🔓 Free Channel
🔊 Comuintator | English
🛑 Only One Game In Week

📡 Eutelsat_1 7°W
🖥 Crtv Sport
📶 3832 V/H 7582
🔓 Free Channel
🔊 Comuintator | English
🛑 Only One Game In Week
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
በተመሳሳይ ሰአት የሚደረጉትን ጨዋታዎች እና ሌሎችም ሊጎች እቤታቹው ባለው HD ረሲቨር መከታተል ትችላላችሁ ከናንተ የሚጠበቀው ዲሻቹ የኳስ ቻነሎች ወደ ሚገኙበት ሳትላይት ማዞር ብቻ ነው።

👁ማሳሰብያ👁 Chiro ጭሮ እና
ምዕ/ሐረርጌ አካባቢ የምትገኙ የፔጃችን ተከታታዬች ነፃ የኳስ ቻነሎች ማሰገጠም አልያም ማስተካከል የምትፈልጉ እናንተን በሚያስደስታቹው መልኩ ወደኛ በመደወል ያምትፈልጉትን ሳትላይት ማስገጠም ይችላሉ።

: +251910965086በዚህ ሊንክ ገብተው ይገኙታል https://t.me/+aR6ketC--isBxuit

መረጃ ኢትዮሳት!!!ለNSS 12 57°E ተጠቃሚዎች አዲስ ቻናል!!!📺 Nahoo TV📶 11605 Hor 45000ሰርች በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ !!!ለበለጠ መረጃ  0910965086=09912...
26/01/2023

መረጃ ኢትዮሳት!!!

ለNSS 12 57°E ተጠቃሚዎች አዲስ ቻናል!!!

📺 Nahoo TV

📶 11605 Hor 45000

ሰርች በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ !!!

ለበለጠ መረጃ 0910965086=0991273436 ፧ይደውሉ

😍|ዛሬ እለተ እሁድ በ Tv Varzish ፣ በFootball HD እና በሌሎች ነፃ የኳስ ቻናሎች የሚተላለፉ ጨዋታዎች !በ IRIB TV 3 HD 👇🏟Real Madrid ✘ Athletic Billi...
22/01/2023

😍|ዛሬ እለተ እሁድ በ Tv Varzish ፣ በFootball HD እና በሌሎች ነፃ የኳስ ቻናሎች የሚተላለፉ ጨዋታዎች !

በ IRIB TV 3 HD 👇
🏟Real Madrid ✘ Athletic Billio
⏰ 05:00 ማታ

በ TV VARZISH HD 👇
🏟Man City ✘ Wolverhampton
⏰ 11:00 ቀን
🏟Barcelona ✘ Getafe
⏰ 02:30 ማታ
🏟Real Madrid ✘ Athletic Billio
⏰ 05:00 ማታ

በ FOOTBALL TV HD 👇
🏟Dortmund ✘ Augsburg
⏰ 11:30 ቀን
🏟Arsenal ✘ Manchester United
⏰ 01:30 ማታ
🏟Juventus ✘ Atalanta
⏰ 04:45 ማታ


በ IRIB VARZESH HD👇
🏟Feyenoord ✘ Ajax
⏰ 10:30 ቀን
🏟Juventus ✘ Atlanta
⏰ 04:45 ማታ

በ MATCH TV SD👇
🏟Juventus ✘ Atalanta
⏰ 04:45 ማታ

😍ሁሉኑም ጨዋታዎችን በእንግሊዝኛ ቋንቋ አንድም ሳያመልጦት ለመመልከት አሞስ አንደኛ ምርጫችሁ ይሁን!
------------------------
-------------------------------------------
😍መልካም እና ያማረ ቀን ይሁንልን😍
Share በማድረግ ለወዳጆ ያጋሩ

22/01/2023

😍|ዛሬ እለተ እሁድ በ Tv Varzish ፣ በFootball HD እና በሌሎች ነፃ የኳስ ቻናሎች የሚተላለፉ ጨዋታዎች !

በ IRIB TV 3 HD 👇
🏟Real Madrid ✘ Athletic Billio
⏰ 05:00 ማታ

በ TV VARZISH HD 👇
🏟Man City ✘ Wolverhampton
⏰ 11:00 ቀን
🏟Barcelona ✘ Getafe
⏰ 02:30 ማታ
🏟Real Madrid ✘ Athletic Billio
⏰ 05:00 ማታ

በ FOOTBALL TV HD 👇
🏟Dortmund ✘ Augsburg
⏰ 11:30 ቀን
🏟Arsenal ✘ Manchester United
⏰ 01:30 ማታ
🏟Juventus ✘ Atalanta
⏰ 04:45 ማታ


በ IRIB VARZESH HD👇
🏟Feyenoord ✘ Ajax
⏰ 10:30 ቀን
🏟Juventus ✘ Atlanta
⏰ 04:45 ማታ

በ MATCH TV SD👇
🏟Juventus ✘ Atalanta
⏰ 04:45 ማታ

😍ሁሉኑም ጨዋታዎችን በእንግሊዝኛ ቋንቋ አንድም ሳያመልጦት ለመመልከት አሞስ አንደኛ ምርጫችሁ ይሁን!
------------------------
-------------------------------------------
😍መልካም እና ያማረ ቀን ይሁንልን😍
Share በማድረግ ለወዳጆ ያጋሩ

📺  ማን-ዩናይትድ ከበርንማዉዝ የሚያደርጉት ጨዋታ በቀጥታ በኢቲቪ መዝናኛ- ዛሬ ምሽት 5:00 በ19ነኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማ-ዩናይትድ ከበርንማዉዝ በኦልድትራፎርድ ስታዲየም የ...
03/01/2023

📺 ማን-ዩናይትድ ከበርንማዉዝ የሚያደርጉት ጨዋታ በቀጥታ በኢቲቪ መዝናኛ

- ዛሬ ምሽት 5:00 በ19ነኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማ-ዩናይትድ ከበርንማዉዝ በኦልድትራፎርድ ስታዲየም የሚያደርጉትን ጨዋታ በኢቲቪ መዝናኛ በቀጥታ ስርጭት እንደሚተላለፍ ታዉቋል።https://t.me/+aR6ketC--isBxuit

ክርስትያኖ ሮናልዶ ዶሳንቶስ አቪየሮ  CR-7 በመጨረሻ ሳውዲ አረቢያ ደርሷል ። መቀመጫውን በዋና ከተማዋ ሪያድ ያደረገው የሳውዲው አልነ ስር የጡረታ ዘመኑ ማረፊያው ሆኗል ። በቀድሞው የሮማ...
31/12/2022

ክርስትያኖ ሮናልዶ ዶሳንቶስ አቪየሮ CR-7 በመጨረሻ ሳውዲ አረቢያ ደርሷል ። መቀመጫውን በዋና ከተማዋ ሪያድ ያደረገው የሳውዲው አልነ ስር የጡረታ ዘመኑ ማረፊያው ሆኗል ። በቀድሞው የሮማ አሰልጣኝ ሩዲ ጋርሺያ የሚመራው አልነ ስር የ37 ዓመቱ ፖሩቱጋላዊ ኮኮብን ለማስፈረም እግር ኳስ በታሪኩ አይቶት የማያውቀው ሪከርድ ክፍያ ፈፅሟል ። CR-7 እስከ 2025 በሚያቆየው የሁለት ዓመት ኮንትራቱ
👉በዓመት 200 ሚሊዬን ዩሮ
👉በወር 16 ሚሊዬን ዩሮ
👉በሳምንት 4 ሚሊዬን ዩሮ
👉በቀን 550 ሺህ ዩሮ
👉በሰዓት 23 ሺህ ዩሮ
👉በደቂቃ 380 ዩሮ
👉በሰከንድ 7 ዩሮ ክፍያ ከሳውዲው አረቢያው ክለብ ይፈፀምለታል ። የማድየራው ፈርጥ ከሊዝበን እስከ ማንቸስተር ከማንቸስተር እስከ ማድሪድ ! ከማድሪድ እስከ ቱሪን ጁቬ ከዛም ዕንደገና ማንቸስተር በአውሮፓ ሀያላን ክለቦች የነበረው በበርካታ ድሎች የታጀበ ወርቃማ የኳስ ህይወቱ ፍፃሜ ያገኘበት አዲስ ምዕራፍ በንጉስ መሃመድ ሰልማን ሀገር ይጀምራል

18ካራት በሆነ ፡ ስድስት ኪሎ ወርቅ የሚሰራው የአለም ዋንጫ የሚቀረፅበት ትንሽዬ ቤት ......... በቢሊየን የሚቆጠሩ የአለም ህዝቦች ፡ በተለይም 32 ሀገራት የራሳቸው ሊያደርጉት የሚፈል...
16/12/2022

18ካራት በሆነ ፡ ስድስት ኪሎ ወርቅ የሚሰራው የአለም ዋንጫ የሚቀረፅበት ትንሽዬ ቤት .........

በቢሊየን የሚቆጠሩ የአለም ህዝቦች ፡ በተለይም 32 ሀገራት የራሳቸው ሊያደርጉት የሚፈልጉት ፡ የፊፋ የአለም ዋንጫ የሚሰራው ብዙዎቻችን እንደምናስበው ፡ ውስብስብ ማሽኖች ባሉበት ፡ ብዙ ሰራተኞች በሚተራመሱበት ትልቅ ካምፓኒ ሳይሆን ፡ ቤርቶኒ ሚላኖ በሚባል ትንሽ ወርክሾፕ ውስጥ ነው ።..............

በጣሊያን ሚላን አቅራቢያ በምትገኝ ፓደርኖ ዱኛኖ በምትባል አነስተኛ ከተማ ውስጥ ሮዝ ቀለም የተቀባ ፡ ባለሁለት ፎቅ ህንጻ አለ ። በህጻው መግቢያ ላይ ፡ በነሀስ የተቀረፀ GDE Bertoni የሚል ፅሁፍ ያለው አነስተኛ ቦርድ ይታያል ። እንግዲህ የአለም ዋንጫ ከእርሳስ ንድፍ ጀምሮ ሁሉም ነገሩ ተሰርቶ አምሮና ተውቦ የሚወጣው በዚህች ቤት ውስጥ ነው ።................................
ይህ አነስተኛ ወርክሾፕ እነዚህን የአለም ዋንጫን ማምረት የጀመረው ፡ ከአመታት በፊት ፡ የአለም ዋንጫን ለመቅረፅ ፊፋ ባወጣው ውድድር ከመላው አለም ከሚገኙ የቅርጻ ቅርፅ ማምረቻ ድርጅቶች ጋር ተወዳድሮ በአንደኝነት በመውጣቱ ነበር ፡ እናም ከዛ በኋላ የአለም ዋንጫንና ፡ የወርቅ ፡ የብርና የነሀስ ሜዳልያዎችን በብቸኝነት ይሰራል ። ............

ወሳኙ ነገር ግዙፍ ማሽኖች ወይም የሰራተኞች ብዛት ቢሆን ኖሮ በርቶኒ ሚላኖ ፡ በአንዲት ትንሽ ህንጻ ውስጥ 12 ሰራተኞች ብቻ ይዞ ፡ ካሉት ሁሉ በመብለጥ ተመራጭ አይሆንም ነበር ። ነገር ግን ወሳኙ እውቀትና ችሎታ በመሆኑ ፡ በዚህ አነስተኛ ቤት ውስጥ የአለም ዋንጫ ብቻ ሳይሆን ፡ የአውሮፓ Supercup፣ . .....UEFA Europa League፣ እና UEFA Champions League ዋንጫዎች እንዲሁም የአረብ ባህረ ሰላጤ ዋንጫ... የሁሉም ሜዳልያዎችና በበርካታ ሀገራት ለሚገኙ የስፖርት ድርጅቶች የተለያዩ ዋንጫዎች ይሰራሉ ። ..........................

አስገራሚው ነገር የአለም ዋንጫም ሆነ ሜዳልያዎቹ የሚሰሩት ያላንዳች ትልቅ ማሽን ንክኪ ፡ በእጅ ብቻ ነው ። በእጅ ቅርፅ ይወጣለታል ፡ እያንዳንዷን ጭረትና ቅርፅ በእጅ ይሰራል ፡ እንደዛም ሆኖ ያለውስብስብ ማሽን እና በጥቂት ሰራተኞች የሚንቀሳቀሰው ይህ ወርክሾፕ ፡ ለጣልያን ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ከሚያስገኙ በሽህ የሚቆጠሩ ኢንተርፕራይዞች መሀከል ቀዳሚ ሆኖ ተመዝግቧል ።..............
በነገራችን ላይ በአለም ላይ ካሉ የውድድር ሽልማት ዋንጫዎች መሀከል ፡ ሀያ ሚሊየን ዶላር የሚገመት ዋጋ በማውጣት የአለም ዋንጫን የሚያህል የለም

Asrat:Asrat:✅አዲሱ Version Solar IPTV ይባላይ ምርጥ እፕ ነው በውስጡ የአገሩስጥ ቻናሎች እና ቢኒ ስፖርት ዲኤስቲቪ  ብስራት ኤፍኤም እና ሁሉንም ኤፍኤሞች ይዞል ምርጥ ነው...
28/11/2022

Asrat:
Asrat:
✅አዲሱ Version Solar IPTV
ይባላይ ምርጥ እፕ ነው በውስጡ የአገሩስጥ ቻናሎች እና ቢኒ ስፖርት ዲኤስቲቪ ብስራት ኤፍኤም እና ሁሉንም ኤፍኤሞች ይዞል ምርጥ ነው የአለም ዎንጫን በጥራት ያሳያል አፑን ለማግኘት
❤ለተለያዩ ነፃ APPLICATION ቻናላችንን ጆይን ያድርጉ Applicatioኑ ከተመቻችሁ ሼር አድርጉ👍👇👇👇👇

https://t.me/+aR6ketC--isBxuit

The New Version Update

19/11/2022

Iphone 11
128 gb
🔋100%
iCloud locked
13000 birr

TV VARZISH እና FOOTBALL HD የአለም ዋንጫን እያስተላለፉም " ውድ ተመልካቾች!  በኦፊሻላዊው አጋሮች(በፊፋ አጋሮች) ጥያቄ ምክንያት "TV VARZISH  HD " እና "FOOTBA...
19/11/2022

TV VARZISH እና FOOTBALL HD የአለም ዋንጫን እያስተላለፉም

" ውድ ተመልካቾች! በኦፊሻላዊው አጋሮች(በፊፋ አጋሮች) ጥያቄ ምክንያት "TV VARZISH HD " እና "FOOTBALL HD" ቻናሎች በኳታር የሚካሄደውን አጓጊውን የአለም ዋንጫ ውድድር በሳተላይት ማስተላለፍ አይችሉም።" ሲሉ መግለፃቸውን አስታውቀዋል

💐 ለ Yahsat ተጠቃሚዎች አዲስ የእግር ኳስ ቻናል🍿 ታዋቂው PERSIANA SPORT ቻናል በ የሃሳት ገብቶል ይሔ ቻናል ከዚህ በፊት እንግሊዝ ፕርሜየር ሊግ እና ላሊጋ ሲያሳይ ነበረ ሲሆን...
17/11/2022

💐 ለ Yahsat ተጠቃሚዎች አዲስ የእግር ኳስ ቻናል
🍿 ታዋቂው PERSIANA SPORT ቻናል በ የሃሳት ገብቶል ይሔ ቻናል ከዚህ በፊት እንግሊዝ ፕርሜየር ሊግ እና ላሊጋ ሲያሳይ ነበረ ሲሆን አሁን ደሞ አለም ዋንጫ ሁሉንም ጨዋታ በHD ጥራት በዚ ቻናል ይተላለፋል።

🖥 PERSIANA SPORT HD
🛰 Yahsat 52.5°E | 12595V27500

ከ60Cm ዲሽ ጀምሮ(ከ VARZISH በደንብ የበለጠ ኳሊቲ አለው) በቀላሉ ስለሚገባ ሪሞቶን አንስተው Search ማረግ ብቻ ነው እናምየእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን መመልከቻ አሪፍ አፕ ነው!

ላሊጋ
ሴሪኤ
ቡንደስሊጋ
ሊግ 1
ቻምፒየንስ ሊግ
ኢሮፓ ሊግ ያሳያል ፤ የሌለው ቻናል የለም።

BEIN SPORT
SUPER SPORT
AMOS
RMC
SKY SPORT
BT SPORT እና ብዙ ብዙ አሉት!

በዚህ ሊንክ ገብተው ይገኙታል https://t.me/+aR6ketC--isBxuit

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን መመልከቻ አሪፍ አፕ ነው!ላሊጋሴሪኤቡንደስሊጋ ሊግ 1ቻምፒየንስ ሊግኢሮፓ ሊግ ያሳያል ፤ የሌለው ቻናል የለም።BEIN SPORTSUPER SPORTAMOS RMCSKY S...
13/11/2022

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን መመልከቻ አሪፍ አፕ ነው!

ላሊጋ
ሴሪኤ
ቡንደስሊጋ
ሊግ 1
ቻምፒየንስ ሊግ
ኢሮፓ ሊግ ያሳያል ፤ የሌለው ቻናል የለም።

BEIN SPORT
SUPER SPORT
AMOS
RMC
SKY SPORT
BT SPORT እና ብዙ ብዙ አሉት!

በዚህ ሊንክ ገብተው ይገኙታል

09/10/2022

🆎😍 እለተ እሁድ በ Amos 4°W Yes Package
Sport እና Football HD, Varzish ቻናሎች የሚተላለፉ ጨዋታዎች📡

🆔 SPORT 2 HD
📺 Championship
🕚 8:00 ላይ
📡 Huddersfield 🆚 Hull City

🆔 SPORT 5 Plus HD
🆔 Football HD
📺 Ligue 1
🕚 10:00 ላይ
📡 Montpellier 🆚 Monaco

🆔 SPORT 2 HD
📺 Premier League
🕚 10:00 ላይ
📡 Crystal Palace 🆚 Leeds

🆔 SPORT 1
🆔 Football HD
📺 Premier League
🕚 11:00 ላይ
📡 West Ham 🆚 Fulham

🆔 SPORT 3 HD
📺 Serie A
🕚 10:00 ላይ
📡 Udinese 🆚 Atalanta

🆔 SPORT 1
🆔 Football HD
📺 Premier League
🕚 12:30 ላይ
📡 Arsenal 🆚 Liverpool

🆔 SPORT 3 HD
📺 Bundesliga
🕚 12:30 ላይ
📡 Hertha Berlin 🆚 Freiburg

🆔 SPORT 3 HD
📺 Bundesliga
🕚 2:30 ላይ
📡 Stuttgart 🆚 Union Berlin

🆔 SPORT 1
📺 Premier League
🕚 3:00 ላይ
📡 Everton 🆚 Man_United

🆔 TV Varzish HD
📺 La Liga
🕚 4:00 ላይ
📡 Barcelona 🆚 Celta ለበለጠ መረጃ ጭሮ እና አካባቢዋ ለምትገኙ ደንበኞኛችን 0910965086 +0991273436 ይደውሉ ጭሮ አስራትን ያናግሩ

30/09/2022

💥በ ETV መዝናኛ የሚተላለፈው የቅዳሜ እንግሊዝ ፕርሜየር ሊግ ጨዋታ Liverpool ከ Brighton መሆኑን 100% ተረጋግጧል።

🏟Liverpool x Brighton
⏰ቀን 11:00

════❁✿❁ ═══════
💥ETV መዝናኛ በ FULL HD ለመከታተል

🖥ETV ENT HD
🛰NSS 12 57°E 11105 H/V 45000

Ethiosat New chanal updat ለኢትዮ ሳት ተጠቃሚዎች አዲስ ቻናሎች ገብተዋል
08/09/2022

Ethiosat New chanal updat ለኢትዮ ሳት ተጠቃሚዎች አዲስ ቻናሎች ገብተዋል

To Day
04/09/2022

To Day

06/08/2022

ዛሬ እለተ ቅዳሜ ኤቨርተን ከቼልሲ የሚያደርጉትን ጨዋታ በ1TvHd ይከተተሉ

ዛሬ የእንግሊዝ ፕሬምሊግ ጀመረ እሱንሥ ለመከታተል  ክሪስታፓላስ =ከ አርሴናል ITVHD  yahasat ላይ
05/08/2022

ዛሬ የእንግሊዝ ፕሬምሊግ ጀመረ እሱንሥ ለመከታተል ክሪስታፓላስ =ከ አርሴናል ITVHD yahasat ላይ

18/02/2022
16/08/2021

ሰላም 👋 ጤና ይስጥልን። የዘንድሮን የ2021/22 የአውሮፓ ሊጎችን ለመመልከት በጣም ወሳኝ የሆነውን Amos 4W ለማታውቁ ተከታዮቻችን ለማሳወቅ ይረዳ ዘንድ ተገደን ይህንን ፅሁፍ ለእናንተ አዘጋጅተናል።

™ | ሰብሪሳት ነን ይህንን ፅሁፍ ጠቃሚ ነው ብለው ካሰቡ በቻናልዎ ላይ ወይም ለወዳጅዎ Share ያረጉልን ዘንድ እንጠይቃለን።


🔥Amos 4°W አቅጣጫው ወዴት ነው?
(ለዲሽ ባለሙያዎች ብቻ)
- ዲሹን ለመስራት ከNilesat ትንሽ ወደ ላይ ወይም ወደ ሰማይ(በግምት 2CM) ከፍ ማረግ ብቻ ነው። ይህንን በምንሰራበት ጊዜ 11030/V/27500 ቢተቀሙ የተሻለ quality ይመጣልዎታል). የ Yes Sፓort HD ቻናሎች በ90 ሰሀን በጣም ስለሚያስቸግሩ የሚገቡት በ 180 ሰሀን ብቻ ነው ብንል መጋነን አይሆንም።
በSatellitኡ ላይ ተፈላጊ ቁጥሮች።
- 11030/V/27500
- 11058/V/13750
- 10971/V/27500 ናቸው። የቀሩ ካሉ Blind scan ያድርጉ።

•Nilesat ለመጨመር ከፈለጉ በ 90 ሰሀንም ሆነ በ180 ሰሀን ከላይ በዘንግም ሆነ ያለ ዘንግ ከላይ በመለጠፍ ይሰራልዎታል።
(ይህ ማለት ከNilesat ጋር ለመጠቀም 1 ተጨማሪ LNB መግዛት ይኖርብዎታል)

2)
🔥ቻናሎቹ Dollar.($) ምልክት ስላላቸው በምን መልኩ ነው የሚከፍቱት?
-ቻናሎቹ ለመክፈት የግድ Server ይፈልጋሉ። server ማለት ቻናሎችን በትንሽ Connection ምክንያት እንዲከፍቱ ማረጊያ Account ሲሆን። እንደ እየ Serveru አይነት ከ1 ወር ጀምሮ እስከ 12 ወር ይኖራል።

ከሰርቨሮች መካከል።
-"Cccam" ይህ ማለት ሁሉም HD ሪሲቨሮች ላይ ያለ server ሲሆን ከታች የምዘረዝራቸው Serverኦች ለሌላቸው ሪሲቨሮች የሚሆነው ብቸኛ አማራጭ ነው።
Cccam መግዛት ከፈለጉ ከእኛ ዘንድ
የ3 ወር - 300 ብር!
የ6 ወር - 550 ብር!

🔥ከእኛ ዘንድ በጣም ምርጥ የሚባለውም Server ማግኘት የሚችሉ ሲሆን የማይቆራረጥ Cccam የለም። ሪሲቨር መግዛት ካልቻሉ ብቻ ነው ይህንን Server እንዲጠቀሙ ምንመክረው። (Cccam በሁሉም HD ሪሲቨር ስለሚሰራ wifi antenna ብቻ ገዝተው መጠቀም ይችላሉ)

💥-"Forever server"-
ይህ በጣም ጀግና እና አንደኛ Serverየምለው ሲሆን ከሚገኝባቸው ሪሲቨሮች መካከል።
• ታይger T8,T8 High class v2,T3000 Mega,T8 Mini ultra,T8 Mini ultra V2
•Staርሳat T-14 Extreme,90000,2000,X1 Pro,X2 Extreme እና ሌሎችም።
•Lifestar 9090,9090 Diamond ,9595
⚠እነዚህ ሪሲቨሮች ካልዎት ያለ Cccam በጥራት የO.ኤስ.N መዝናኛ እና የ Amos Yes እስፓርት ቻናሎችን በጥራት ያለምንም መቆራራጥ መጠቀም ይችላሉ።

💥-"Gshare plus" ወይም "SuperGshare plus" - ሁለቱም ያው እና አንድ ነው!
ያለምንም መቆራረጥ Amos እና O.ኤስ.N ቻናሎችን የሚከፍት ሲሆን ከሚሰራባቸው ሪሲቨሮች መካከል።
•LEG N24+ Plus, LEG N24 pro,LEG N24 Pro Iron , LEG H-14 , LEG M-18 HD , LEG N24 (NEW) ይገኙበታል።
•Superstar V8 እና V8 plus
•Vanstar ሁሉም ሞዴል።
•Lifestar 1000++,Platinium እና የLifestar GOLD እና Smart የሚሉት ሁሉም Model።

-Lifestar 9200 HD እና 9300 HD ተጠቃሚ ከሆኑ ያለው ብቸኛ አማራጭ Cccam ብቻ ነው።
⚠እነዚህ ሪሲቨሮች ካልዎት ያለ Cccam በጥራት የO.ኤስ.N መዝናኛ እና የ Amos Yes እስፓርት ቻናሎችን በጥራት ያለምንም መቆራራጥ መጠቀም ይችላሉ።

Gshare Plus የ6 ወር - 250 ብር
Gshare plus የ1 ዓመት - 500 ብር ነው ዋጋው።

💥-"Funcam" -
ይህ በጣም ምርጥ የሚባል Server ሲሆን ከሚገኝባቸው ሪሲቨሮቭ መካከል።
•Realstar 1010 እና RS5050 ሪሲቨር።
•Supermax F-18 Supertech/Superplus
•ሁሉም Supertech የሚሉት የsupermax 2350፣2425፣9200 ሪሲቨሮች።
•Lifestar,6060,8080,8585 ሪሲቨሮች።
•Superstar 6565 MEGA
•Starsat 4080 ሪሲቨር ይገኙበታል።
⚠እነዚህ ሪሲቨሮች ካልዎት ያለ Cccam በጥራት የO.ኤስ.N መዝናኛ እና የ Amos Yes እስፓርት ቻናሎችን በጥራት ያለምንም መቆራራጥ መጠቀም ይችላሉ።

ከላይ የተዘረዘሩትን በሙሉ የServer አይነቶች Foርኤver,Fuንcam,Gሼare plus እንዲሁም Cccam ለመግዛት ሃሳብ ካለዎት ብር በAccountኣችን በማስገባት በText ለመላክ ፈቃደኞች ነን።

መልካም ቀን | መልካም ምሽት

Follow us at Our Social Media's
Subscribe to Our Youtube channel | Facebook | Instagram

13/08/2021


✅ አርሰናል አዲስ አዳጊው ብሬንትፎርድን ዛሬ ምሽት ይገጥማል
✅ ነገ ቀን ላይ ማንችስተር ዩናይትድ ሊድስን ያስተናግዳል
✅ ቅዳሜ በለንደን ደርቢ ቸልሲ ክሪስታል ፓላስን ይጋብዛል
✅ ቅዳሜ ምሽት ላይ ሊቨርፑልም ኖርዊችን ይገጥማል
✅ የአምናው ሻምፒዮን ማንችስተር ሲቲ በሳምንቱ ታላቅ ጫወታ ከሜዳው ውጪ እሑድ ምሽት ላይ ቶተንሃምን ይገጥማል።

✅ የ2021/22 ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጫወታዎች ሙሉ ፕሮግራም በኢትዮዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከታች በምስሉ ላይ ይገኛል።

, , በማድረግ ይሳተፉ

───────────────────────────
በልዩነት በጥራት
───────────────────────────

✍ Yisma Mo

21/07/2021

ሠላም ዮናስ ነኝ ,በሳምንት ማክሠኞ እና አርብ የዲሽ የሪሲቨር የስማርት ስልኮች የኮምፒውተርና ኤሌክትሮኒስ ጥገና እንዲሁም የተለያዩ አስተማሪና የፈጠራ ቪዲዮዎችን ይመለከታሉ። ከኛ .....

11/04/2021

shef=arse LIVE WATAN2

Address

Asebe Teferi
747474

Telephone

+251910965086

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Chiro Dish Instaleshn posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Chiro Dish Instaleshn:

Share

Category


Other TV Channels in Asebe Teferi

Show All