Herani media

Herani media ለሁሉም

09/02/2024

አሜሪካ በፈረንጆቹ 2023 ከፍተኛ የጦር መሳሪያ ሽያጭ ማስመዝገቧ ተገለጸFanabcJan 30, 2024Read originalአዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለውጭ ያቀረበችው የጦር መሳሪያ ሽያጭ ባለፈው ዓመት...

" ፀሀይ ተመለስች  ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድ በኢትዮጵያዊ ባለሙያ ና በጀርመናዊዉ ኢንጂነር በንጉስ ጊዜ በፈረንጆች አቆጣጠር በ1935 ዓመት ምህረት የተሰራች እቺ የምትመለከቷት...
30/01/2024

" ፀሀይ ተመለስች

ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድ በኢትዮጵያዊ ባለሙያ ና በጀርመናዊዉ ኢንጂነር በንጉስ ጊዜ በፈረንጆች አቆጣጠር በ1935 ዓመት ምህረት የተሰራች

እቺ የምትመለከቷት

“ ፀሀይ “ የምትባለ በቀደማዊ ኃይለስላሴ ሴት ልጅ ስም የተሰየመች አውሮፕላን ጣሊያኖች ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት የገጠሙ ጊዜ ወስደዋት ነበር

አሁን ከጣሊያን መንግስት ከ1 ዓመት ድርድር በኃላ ፀሀይን ወደ ባለቤት ና ንብረትነቷ የሆነው ለኢትዮጵያ አስመልሰናል ብለዋል::

ፀሀይ

* የ115 ፈረሰ ጉልበት ያላት
* የውሀ ማቀዝቀዣ ያላት ጠንካራ አውሮፕላን ስትሆን

ከጣሊያን ተጭን ወደ ኢትዮጵያ የምትመጣ ይሆናል ተብሏል::

ፀሀይ እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ

እንኳን ለጌታችን መድሓኒታችን  እየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት  በሰላም አደረሳችሁ
19/01/2024

እንኳን ለጌታችን መድሓኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት በሰላም አደረሳችሁ

ዛሬ 09/05/16 ከ አ/አ ወደ መቀለ በረራ ለማድረግ ሲነሴ ጎማውን ቼክ አለማድረግ  ያጋጠመው ችግር  ሲሆን  የተጎዳ ሰው የለም ተብሏል  ፈጣሪ ይመስገን ነው የማባለው
18/01/2024

ዛሬ 09/05/16 ከ አ/አ ወደ መቀለ በረራ ለማድረግ ሲነሴ ጎማውን ቼክ አለማድረግ ያጋጠመው ችግር ሲሆን የተጎዳ ሰው የለም ተብሏል ፈጣሪ ይመስገን ነው የማባለው

😭😭😭ዜና ዕረፍት ! RIPጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ በአሜሪካ ህክምናውን ሲከታተል ቆይቶ በዛሬው እለት ማረፏ ተስምቷል 😭😭😭😭ለዘመድ ወዳጅና ለአድናቂወቹ መፅናናትን እንመኛለን!
14/01/2024

😭😭😭ዜና ዕረፍት ! RIP
ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ በአሜሪካ ህክምናውን ሲከታተል ቆይቶ በዛሬው እለት ማረፏ ተስምቷል
😭😭😭😭
ለዘመድ ወዳጅና ለአድናቂወቹ መፅናናትን እንመኛለን!

10/11/2023

ባል የሚስቱን ብልት በእሳት ሲለኩስ፥
ልጅ ውርስ ፍለጋ አባቱን ገድሏል!

በሐረርጌ የተፈፀሙ አሰቃቂ ወንጀሎች መነጋገሪያ ሆነዋል፤ ወጣት ባል የሚስቱን ብልት በእሳት ሲለኩስ፥ ልጅ ውርስ ፍለጋ አባቱን ገድሏል።

በኦሮሚያ ክልል የምስራቅ እና ምዕራብ ሐረርጌ ዞኖች ተፈፅመዋል ብለው የብዙሃን መገናኛዎች የዘገቧቸው የወንጀል ድርጊቶች መነጋገሪያ ሲሆኑ ተስተውለዋል።

በምዕራብ ሐረርጌ ዞን አንድ ወረዳ የሚስቱን የመራቢያ አካላት በእሳት በማቀጣጠል ወንጀል ፈፅሟል በሚል ወንጀል ተጠርጥሮ በቁጥጥር ስር የዋለ ባል በወረዳው ፍርድ ቤት በአምስት ዓመት ከመንፈቅ እስር እንደተቀጣ የዘገበው የቢቢሲ የአፋን ኦሮሞ አገልግሎት ነው።

የ21 ዓመት ዕድሜ አለው የተባለው ይሄው ባል ከሚስቱ ጋር ያቀረበው የአብረሽኝ ጥያቄ በመካከላቸው ጭቅጭቅን ካስነሳ በኋላ እሳት የያዘ ፍልጥ አንስቶ የባለቤቱን የመረቢያ አካል ከፊት እና ከኋላ ማቀጠሉን፥ ይህም ጥፋት ከባድ “አካላዊ እና ስነ ልቦናዊ ጉዳት” በተበዳይ ላይ አድርሷል ተብሎ ነው እስር የተፈረደበት።

ቢቢሲ አፋን ኦሮሞ የአጥቢያውን የፖሊስ መርማሪ ጠይቄ ነገሩኝ እንዳለው ድርጊቱ የተፈፀው ባለፈው ዓመት መገባደጃ ሲሆን የምርመራ እና የፍርድ ሒደት ሲከወን ቆይቶ በዚህ ሳምንት የእስር ውሳኔ ተላልፎበታል። ተበዳይ እና ጥፋተኛ የሁለት ልጆች ወላጆች ናቸው ሲልም ዘገባው አክሏል።

ሚስት በደረሰባት ጥቃት የህክምና ክትትል ስታደርግ ቆይታ አሁን መሻሻል እያሳየች ነውም ሲልም ጠቅሷል።

በሌላ በኩል በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ጉራዋ ወረዳ ሽማግሌ አባቱ ንብረታቸውን ለወራሾች ትተው ሊያልፉ ያሰቡበት መንገድ ያስከፋው የ25 ዓመት ወጣት ህይወታቸውን ቀጥፎ አስከሬናቸውን ደብቋል ተብሎ ተጠርጥሮ በቁጥጥር ስር እንደዋለ የአካባቢው ፖሊስ ገልጿል።

ተጠርጣሪው ወጣት ፈፅሟል ከተባለው ግድያም በኋላ የአባቱን አስከሬናቸውን ጥልቅ ጉድጓድ ውስጥ ጥሎ ከሌሎች ወንድም እህቶቹ ጋር አብሮ ሲፈለግ ነበር በሚል በፖሊስ ተወንጅሏል።

ባለቤቱን ጨምሮ ሌሎች አምስት ሰዎች በወንጀሉ ላይ ተባብረውታል በሚል ጥርጣሬ እንደእርሱው በቁጥጥር ስር ውለዋል። በተባባሪነት ከተጠረጠሩት መካከልም ድርጊቱ ተፈፅሞበታል የተባለው ቀበሌ ሊቀ መንበር እንደሚገኙበት ተጠቅሷል። ሊቀመንበሩ ከዋናው ተጠርጣሪ ጋር የጥቅም ትስስር አለው ተብሏል።

ፖሊስ ተጨማሪ ማስረጃዎችን እያሰባሰብኩና እና የአስከሬን ምርመራ ውጤት እየጠበቅኩ ነው ብሏል።

እውነተኛ ሰው ከሆንክ
02/11/2023

እውነተኛ ሰው ከሆንክ

5ቱ በረከቶች
29/10/2023

5ቱ በረከቶች

32K likes, 452 comments. “5ቱ በረከቶች”

28/10/2023
09/08/2023

ለሁሉም ነገር ሰላም

Rip
06/11/2022

Rip

Stop Genocide in Tigray by Eritrian and Ethiopian Gov.ts
30/10/2022

Stop Genocide in Tigray by Eritrian and Ethiopian Gov.ts

ዋና ኣዛዚ ሰራዊት ትግራይ ተጋዳላይ ታደሰ ወረደ ሎሚ 17 ጥቅምቲ 2015 ዓ/ም ካብ ዝሃብዎ መብርሂ ዝተወሰደ ምርጫና ሓደን ሓደን እዩ:: ነዚ ወራርር እዚ ንምፍሻል ኩሉ ነገር ክንገብር ኢ...
27/10/2022

ዋና ኣዛዚ ሰራዊት ትግራይ ተጋዳላይ ታደሰ ወረደ ሎሚ 17 ጥቅምቲ 2015 ዓ/ም ካብ ዝሃብዎ መብርሂ ዝተወሰደ

 ምርጫና ሓደን ሓደን እዩ:: ነዚ ወራርር እዚ ንምፍሻል ኩሉ ነገር ክንገብር ኢና ንገብር እውን ኣለና ።
 ሰራዊትና ህዝቡ እንትፈናቐል እንትርኢ ሕራነኡ ዕምቆት ክህልዎን ዝያዳ ክሕርንን ጌርዎ ኣሎ።

 ሰራዊትና ካብ ዝፀሮ ንላዕሊ መንእስይ ትግራይ ይስለፍ ኣሎ። ዓብለቕለቕ እዩ ኢሉ።ክውስን እዮም ጌሮምዎ።

 ዝገደፍናዮ ቦታ የለን ። ኣይንገድፎን እውን፡፡ ከተማታት ኣድያቦ ሒዞምዎ ኣለዉ።ኣብ ዙርያ ከተማታት ኣድያቦ ድማ ኣለና ። ማይፀብሪ ሕዞምዎ ኣለዉ ግን ፀለምቲ ኣለና ። ፀላኢ ናብ ከተማታ ምእታው እዩ ከም መዐቀኒ ዓወት ዝቖፅሮ ዘሎ ንሕና ግን ኣብ ድሕሪት ኣለና ደው ኢልና ክንምክቶ ዝግበአና እንዳመከትና ተንቀሳቕስና ክንምክቶ ዝግባአና ድማ ተንቀሳቕስና ንምክቶ ኣለና ።

 ትግራይ መቓብሮም ከም ትኸውን ጥርጥር የብሉን። ተጀሚሩ እውን ኣሎ።

 ሓውዜን ክኣቱ ሓሲቡ ካብ ዓድዋ ብኣንፈት ማይ ቅነጣልን ገንደብታን ብኽልቲኡ ሸነኽ ዝመፀ ፀላኢ እቲ ብገንደብታ ዝመፀ ሓይሊ ሻዕብያ ሙሉእ ብምሉእ ተደሚሲሱ።

 ናይ ማተርያል ሕፅረትና ካብ ፀላእትና እንዳመንዛዕና ንፈትሖ ኣለና ።

 ናይ ፀላእታና ዕጥቂ ፍልፍል ዕጥቅና ኮይኑ ኣሎ።

 መንግስቲ ኢትዮጵያ ነቲ ዓዲሙ ዘእተዎ ወራሪ ሻዕብያ ዘውፅኦ እንተኾይኑ ንሰላም ምችው ኩነታት ክፍጠር ይኽእል እዩ።

 ፋሽሽት ኣብይ ኣሕመድ ሓደ ኣባል ጉጅልኡ ዝኾነ ኣለሙ ስሜ ትግራይ ከማሓደር ሸይምዎ ኣሎ::

 ንሕና ንኹሉ ድልዋት ኢና። ከም ንስዕር ንተኣማመን ።

25/10/2022

አየህ አሸናፊ ነኝ ብለህ እታስብ መሸነፍም አለህና
ጦርነት ውስጥም ያለ ነው

መግለፂ ፕረዝዳንት መንግስቲ ትግራይ ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል----- ኣብ ትግራይ ኣትዮም ዘለዉ ልፍንታዊያን ፀላእቲ ክቕበሩ እዮም።- ፀላእትና ምስ ሰራዊትና ክገጥሙ ከምዘይኽእሉ ይፈልጡ ...
24/10/2022

መግለፂ ፕረዝዳንት መንግስቲ ትግራይ ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል
----
- ኣብ ትግራይ ኣትዮም ዘለዉ ልፍንታዊያን ፀላእቲ ክቕበሩ እዮም።

- ፀላእትና ምስ ሰራዊትና ክገጥሙ ከምዘይኽእሉ ይፈልጡ እዩም። ሰራዊት ትግራይ ፀላእትና መሊእ ናይ ምቅባፅ ዓቕሚ ዘለዎ ሰራዊት እዩ።

- ፀላእትና ብበይኖም ክገጥሙና ከምዘይኽእሉ ኣረጋጊፆም እዩም።

- ሓዲሽ ወለዱ መንእሰይ ትግራይ ኣዝዩ ኣገራሚ ዝኾነ መስተንክራዊ ታሪኽ ይሰርሕ ኣሎ። ብብርኪ መሪሕነት ድማ ዘስደምም ዓቕሚ ሃኒፁ እዩ ሓዲሽ ወለዶ መንእሰይ ስራዊት ትግራይ።

- ፍቱንን ብቕዑን ነባር ኣምራርሓን ሓዲሽቲ መንእሰይ ብቕዑ ኣመራርሓን ዝወነነ ሰራዊት ትግራይ እዩ ዘለና።

ምሉእ ትሕዝቶ እቲ መግለፂ ድሕር ዝትወሰነ ሰዓት ክቐርብ እዩ ይፀበዩና።

22/10/2022

በሰላም ንግግሩ "የአማራ ብሔር ይወከል" የሚል ጥያቄ የሚያስተጋቡ የአማራ ፖለቲከኞች ከእንቅስቃሴያቸው እንዲቆጠቡ አብን አሳሰበ
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የአፍሪካ ኅብረት በሚመራው የሰላም ንግግር "የአማራ ብሔር ይወከል" የሚል ጥያቄ የሚያስተጋቡ የአማራ ፖለቲከኞች ከእንቅስቃሴያቸው እንዲቆጠቡ ያሳሰበው ዛሬ ቅዳሜ ጥቅምት 12፣ 2015 ባወጣው መግለጫ ነው።

ፓርቲው የፊታችን ሰኞ ጥቅምት 14 ይካሄዳል ተብሎ በሚጠበቀው የመንግሥትና የሕወሃት የሰላም ንግግር ውስጥ "የአማራ ብሄር ይወከል" የሚለው ጥያቄ "ሕወሃት ድርድሩን በብሄሮች መካከል ወደሚደረግ ድርድር ለማውረድ የሸረበው ሴራ ነው" ብሎታል።

የአብን መግለጫ የመጣው የአማራ ማኅበር በአሜሪካ ለአፍሪካ ኅብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ፣ የአሜሪካውን ተወካይ ማይክ ሐመርን ጨምሮ ለሌሎችም በጻፈው ደብዳቤ የአማራ ሕዝብ የድርድር ልዑክ የተባለው ቡድን መመሥረቱን ካሳወቀ በኋላ ነው።

ማኅበሩ ተመስርቷል ያለው ቡድን የቀድሞውን የአማራ ልዩ ኃይል አዛዥ ጀነራል ተፈራ ማሞ፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባሉ የአብን ተወካይ ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ፣ አቶ ቴዎድሮስ ትርፌ እና ዶክተር ወንድወሰን አሰፋን ያካተተ መሆኑን ገልጿል።

ሆኖም አብን ማምሻውን ባወጣው መግለጫ "የአማራ ብሄር በሰላም ንግግሩ ይወከል" የሚል ጥያቄ ያስተጋቡ ፖለቲከኞችን "የአላዋቂና ጎጅ" ካለው እንቅስቃሴያቸው ይቆጠቡ ሲል ነው ያሳሰበው። ፓርቲው ጨምሮም እንዲህ ያለውን ጥያቄ ለአፍሪካ ኅብረት ማቅረብ "በአማራ ሕዝብ ላይ ክህደት መፈጸም ይሆናል" ብሏል።

በሌላ በኩው መንግሥት በሰላም ንግግሩ "የሕወሃትን ትጥቅ መፍታት" ዝቅተኛው ቅድመ ሁኔታ እንዲያደርግ ያሳሰበው አብን፣ መንግሥት አሁን እየወሰደው ያለው የመከላከል የኃይል ርምጃም ሕወሃትን ትጥቅ የሚያስፈታ መሆን አለበት ብሏል። አብን አያይዞም፣ ዓለማቀፍ የሰላም አደራዳሪዎች "በወልቃይትና ራያ የባለቤትነትና ማንነት ጥያቄዎች ውስጥ እጃቸውን እንዳያስገቡ" አሳስቧል።

22/10/2022

🔔🔔🔔 ኣዋጅ ኣዋጅ ኣዋጅ🔔🔔🔔

ሼር ምግባር መንፈሳዊ ግዴታና እዩ።

ሰላም ኣብ መላእ ዓለም ንእትነብሩ ተጋሩ ኣመንቲ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዝኮንኩም።

ጠቅላሊ ቤተ ክህነት መንበረ ሰላማ ትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ጉባኤ ጳጳስት ን 3+ መዓልቲ ካብ ሶኒ ጀመሩ ንዕለት 14፤15፤16 ጥቅምቲ ናይ ፆም ኣዋጅ ስለ ዝኣወጁ ኩላትና ነዚ መንፈሳዊ መጸዋዕታ ተቀቢልና ዓቅምና ብዝፈቀዶ ስለ ህዝብናን ዓድናን እንሓሰብና ክንፅሊ ይግባእ።

"እምብኣርሲ ሕጂውን ብጾምን ብብኽያትን ብቝዝማን ብምሉእ ልብኹም ናባይ ተመለሱ፣ ይብል እግዚኣብሄር።
13፤ ንሱ ንዅራ ደንጓዪ፣ ብሳህሊ ኸኣ ምሉእ፣ ብእከይ ድማ ተጣዓሳ

ፆመ ሰብአ ነነዌ ዝተቀበለ ምህልላ ሰብአ ነነዌ ዝሰመዐ እግዚአብሔር ኣምላክን ፆመን ምህልላን ትግራይ ድማ ይቀበለልና።

እግዚአብሔር ኣምላክ ትንሣኤ ሃገረ ትግራይ የርእየና።

ጎዶልያስ

22/10/2022

TPLF 9000 በላይ የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ምርኮኛ ለቀቁ

21/10/2022

መንግስቲ ትግራይ ንልዕሊ ትሸዓንተ ሽሕ ሙሩኻት ፋሽስቲ ኣብይ ኣሕመድን ውልቀ መላኺ ኢሳያስን ምሕረት ብምሃብ ሎሚ 11 ጥቅምቲ 2015 ዓ/ም ኣፋኒይዎም:: ካብዚኦም እተን ሓሙሽተ ሚኢቲ ደቂ ኣንስትዮ እየን::
________
Website
www.tigraitv.com
TelegramTigri
https://t.me/Tigrai_Ttv
Email
[email protected]
Twitter
https://twitter.com/Tigrai_TV
Instagram
https://www.instagram.com/tigrai.tv
YouTube
https://www.youtube.com/c/TigraiTv

Tigrai tv / Tigray tv or,ቴሌቪዥን ትግራይ -Tigrai Television is a national television of Tigrai broadcasting from Mekelle.

መፅሓፍ ቅዱስ ላይ ግን ባለ እንጀራህን እንደራስህ ውደድጠላትህን ውደድዘረኛ እትሁን የሚሉ ትዕዕዛዞች የሉም እንዴ ውይስ እኔን ያነበብኩት  መሰለኝ እነኚህ ግን ሳያነቡት ነው  እንዴ ቄስ የሆ...
21/10/2022

መፅሓፍ ቅዱስ ላይ ግን
ባለ እንጀራህን እንደራስህ ውደድ
ጠላትህን ውደድ
ዘረኛ እትሁን የሚሉ ትዕዕዛዞች የሉም እንዴ ውይስ እኔን ያነበብኩት መሰለኝ
እነኚህ ግን ሳያነቡት ነው እንዴ ቄስ የሆኑት

የሰላም ውይይት ለመጪው ሰኞ ተጠርቷል  I በመንግስትና ሕወሃት መካከል የሚደረገው የሰላም ውይይት ለመጪው ሰኞ ተጠርቷልበአፍሪካ ኅብረት አመቻችነት የሚደረገው የመንግስትና የሕወሃት የሰላም ን...
20/10/2022

የሰላም ውይይት ለመጪው ሰኞ ተጠርቷል

I በመንግስትና ሕወሃት መካከል የሚደረገው የሰላም ውይይት ለመጪው ሰኞ ተጠርቷል

በአፍሪካ ኅብረት አመቻችነት የሚደረገው የመንግስትና የሕወሃት የሰላም ንግግር ለመጭው ሰኞ ጥቅምት 14 ቀን 2015 ዓ.ም መጠራቱን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ ሚንስትር ሬድዋን ሁሴን (አምባሳደር) በማህበራዊ መገናኛ ገፃቸው አስታውቀዋል፡፡

በቀረበው የሰላም ውይይት ላይ መንግስት ለመሳተፍ ቁርጠኛ መሆኑን ማረጋገጣቸውንም አክሏል።

ሆኖም አንዳንዶች መንግሥት በሚወስደው “ራስን የመከላከል እርምጃ” ላይ ሃሰተኛ ውንጀላዎችን በማሰራጨት የተጀመረውን የሰላም ውይይት ለማደናቀፍ ጥረት ያደርጋሉ ያሏቸውን ነቅፈዋል፡፡

የሰላም ንግግሩ ለመጪው ሰኞ የተቀጠረው ከዚህ ቀደም የአፍሪካ ህብረት ከሁለት ሳምንት በፊት ንግግሩን ለማስጀመር ያስተላለፈው ቀጠሮ ከተሰረዘ በኋላ ነው፡፡

ህብረቱ የመጀመሪያውን ጥሪ አስመልክቶ በላከው ደብዳቤ፣ ንግግሩ የሚመቻቸው በአፍሪካ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ ከፍተኛ ተወካይ ኦሉሴጉን ኦባሳንጆና ሌሎች ስመጥር አፍሪካውያን መሆኑን አስታውቆ ነበር፡፡

ከኦሉሴጉን ኦባሳንጆ በተጨማሪ ንግግሩን እንደሚያመቻቹ የተገለፁት የቀድሞው የኬንያ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታና የቀድሞ የደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዝዳንትና በአሁኑ ወቅት የሕብረቱ የሰላምና ደህንነት ምክር ቤት አማካሪ (ፓነል ኦፍ ዘ ዋይዝ) አባል የሆኑት ፉምዙሌ መላምቦ ንጉካ ናቸው፡፡

ሰብና ናይ አዛብእ ቀለብ ይከውን አሎ
19/10/2022

ሰብና ናይ አዛብእ ቀለብ ይከውን አሎ

19/10/2022

ሻዕቢያ ሽረ ከተማ ውስጥ ቤት ለቤት እየገባ ለፍተሻ በሚል ሰበብ ንብረት ዘረፋ ላይ ነው።የWFP የእህል መጋዝን ሳይቀር

የግዜ ጉዳይ ነው!!

19/10/2022

በህወሓት ግዜ የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲ ነበር ያጣ፤ አሁን በፒፒ ግዜ ግን ህይወቱን ነው እያጣ ያለው። ስለዚህ እኛ ተጋሩ ከፒፒ ህወሓትን እንመርጣለን። ምክንያቱም ህይወት ከማጣት ዴሞክራሲን ማጣት ይሻላል!
አብርሃ ደስታ

19/10/2022

ተስፋ አልቆርጥም

17/10/2022

ጉጅለ ፋሽስት ኣብይ ኣሕመድ ኣብ ከተማ ኣላማጣን ከባቢኣን ብዝፈፀሞ ግፍዓዊ ደብዳብ ህይወት ቡዙሓት ወገናት ሓሊፉ።

እቲ መጥቃዕቲ ሰላማውያን ዒላማ ዝገበረ ብምንባሩ ህፃናትን ኣዴታትን ሓዊሱ ህይወት ቡዙሓት ወገናት እንትሓልፍ ኣብ ልዕሊ ንብረት ህዝቢ እውን ከቢድ ጉድኣት ኣብፂሑ ኣሎ።

ጉጅለ ፋሽስት ኣብይ ኣሕመድ ህዝቢ ትግራይ ካብ ገፀ-መሬት ንምጥፋእ ዝጀመሮ ጀኖሳይዳዊ ኲናት ብምቅፃል ብተደጋጋሚ ኣብ ልዕሊ ሰለማውያን ሰባት ብዘካይዶ ዘሎ ደብዳብ ነፈርቲ፣ ድሮንን ከበድቲ ኣፅዋራትን ኣጠናኺሩ ይቕፅለሉ ኣሎ።

ማሕበረሰብ ዓለም ድማ ነዚ ብተደጋጋሚ ባርባራዊ ደብዳብ ዘካይድ ዘሎ ፋሽስታዊ ጉጅለ ብእኹል መጠን ስጉምቲ ብዘይምውሳዱ ይንቀፍ ።

17/10/2022

ብሚስጥር ዝተቐደሐ ቪድዮ ሹሻታት ብ TDF እ*ናረገፉ ሪአ ✊

" ብጅግንነት ህዝብናን ብሰራዊት ትግራይ ሓደራ ከይንጠራጠር "
ሓደ ሓቂ ክነግረኩም ኣብ ምድሪ ኣድያቦ ዝፈፀም ዘሎ ጅግንነት መግለፂ የብሉን። Aራዊት ERጥራ ጦብያን ከም ሕሱም ረ*ጊፎም እዮም። ተደሊኹም ሕተቱ መሬት መርገፂ የለን ሬ*ሳ ብ*ሬሳ ኮይኖም።

እቱ ከባቢ በ*ድቢ*ዱ ጨ*ና ብ*ጨና ኮይኑ ከም ሹሾ ራሕ ኢሎም።
ነዚኣ ዮም ከዓ ዓንፆ ዓንፆ ከም ዝበሃል ነቲ ስቪል ህዝብና ዓድና ኣብ ማዓልቲ ሽሕ ግዜ ብመድፍዕ እናተኮሱ ዝጭፍጭፈዎ ዘለዎ።
እቱ ዝፍፀም ዘሎ ጅግንነት እቱ ጭፍጫፍን እናፈለጥና ንኺድ።

Address

Shenkor
Asebe Teferi
21232729

Telephone

+251943655957

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Herani media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Herani media:

Videos

Share


Other Media/News Companies in Asebe Teferi

Show All