08/11/2024
Korider Daddos Samara Magaalak Daddos Ratteemami Baarisaanam Kee Ummattah Ayfaf Wadbisak, Magaalah Qax Maqaane Diggowtuh Kaxxa Tuxxiq Leh Tanim Massakaxxale Cajji Awwal Qarba Qaddoose,
የኮሪደር ልማት የሰመራ ከተማን የመሠረተ ልማት አውታሮችን ለማስፋፋት እና የህዝብ አገልግሎቶችን ተደራሽ ለማድረግ ከማገዝም በላይ የከተማችንን ገፅታ ውብ ለማድረግ ትልቅ አስተዋጽኦ እንዳለው የአፋር ክልል ፕሬዝደንት ሃጂ አወል አርባ ገለፁ።