Siloam TV Worldwide

  • Home
  • Siloam TV Worldwide

Siloam TV Worldwide ሰሊሆም የመንፈስ ቅዱስ ቤት ዓለምአቀፍ ቤተክርስቲያን አርባምንጭ

⛪️እጅግ የተባረከ ምሽት ሰሊሆም ቤተክርስቲያን አርባምንጭ
24/12/2024

⛪️እጅግ የተባረከ ምሽት ሰሊሆም ቤተክርስቲያን አርባምንጭ

 #ዛሬ  #11ሰዓት  #እንፀልያለን  #እንማራለን  #ጌታን  #እናመልካለን ወዳጅ ዘመዳችሁን በመጋበዝ መምጣት ትችላላችሁ  #አድራሻችን  #አርባምንጭ ከዋናው መስጊድ ፊትለፊት ባለው አዲሱ አ...
24/12/2024

#ዛሬ #11ሰዓት #እንፀልያለን #እንማራለን #ጌታን #እናመልካለን ወዳጅ ዘመዳችሁን በመጋበዝ መምጣት ትችላላችሁ #አድራሻችን #አርባምንጭ ከዋናው መስጊድ ፊትለፊት ባለው አዲሱ አስፓልት 30 ሜትር ገባ ብሎ በስተቀኝ የመጀመሪያው ቅያስ ይምጡ

💒የእሑድ ከሰዓት አገልግሎት ታህሳስ 13 ሰሊሆም ቤተክርስቲያን አርባምንጭ አስደናቂ የቃል የፀሎትና  በትንቢት መንፈስ የተፅናኑበት በፀሎት ኃይላቸው የታደሰበት የተአምራት ምሽት ነበር :: አ...
22/12/2024

💒የእሑድ ከሰዓት አገልግሎት ታህሳስ 13 ሰሊሆም ቤተክርስቲያን አርባምንጭ አስደናቂ የቃል የፀሎትና በትንቢት መንፈስ የተፅናኑበት በፀሎት ኃይላቸው የታደሰበት የተአምራት ምሽት ነበር :: አድራሻችን #አርባምንጭ #ከዋናው #መስጊድ ፊትለፊት ባለው አዲሱ አስፓልት 30 ሜትር ገባ ብሎ በስተቀኝ የመጀመሪያው ቅያስ ያገኙናል ይምጡ

💒የእሑድ ጠዋት አገልግሎት ታህሳስ 13 ሰሊሆም ቤተክርስቲያን አርባምንጭ አስደናቂ የቃል የፀሎትና የነፃ መውጣት ጊዜ ሰዎች ከአጋንንት እስራት የተፈቱበት በትንቢት መንፈስ የተፅናኑበት በፀሎት...
22/12/2024

💒የእሑድ ጠዋት አገልግሎት ታህሳስ 13 ሰሊሆም ቤተክርስቲያን አርባምንጭ አስደናቂ የቃል የፀሎትና የነፃ መውጣት ጊዜ ሰዎች ከአጋንንት እስራት የተፈቱበት በትንቢት መንፈስ የተፅናኑበት በፀሎት ኃይላቸው የታደሰበት የተአምራት ምስክርነታቸውን የሰጡበት እጅግ የተባረከ ጊዜ ነበረን ከሰዓት 10:30 ይቀጥላል ሁላችሁም ተጋብዛችኃል አድራሻችን #አርባምንጭ #ከዋናው #መስጊድ ፊትለፊት ባለው አዲሱ አስፓልት 30 ሜትር ገባ ብሎ በስተቀኝ የመጀመሪያው ቅያስ ያገኙናል ይምጡ

🛐መንፈስን የሚያረሰርስ አምልኮ ሊንኩን ተጭነው ይባረኩበት ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር ያድርጉ
21/12/2024

🛐መንፈስን የሚያረሰርስ አምልኮ ሊንኩን ተጭነው ይባረኩበት ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር ያድርጉ

ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑእናመሰግናለንኢየሱስ ዛሬም ይሠራልየፕሮግራም ቀናቶችእሑድ ከማለዳው 2:00 ጀምሮ የአምልኮ,....

ነገ አሁድ ድንቅ የሆነ የአምልኮ አና የነፃ መውጣት ጊዜ ይኖሩናል ስለዚህም ወዳጅ ዜመዶን በመጋበዝ መተው የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ::
21/12/2024

ነገ አሁድ ድንቅ የሆነ የአምልኮ አና የነፃ መውጣት ጊዜ ይኖሩናል ስለዚህም ወዳጅ ዜመዶን በመጋበዝ መተው የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ::

⛪️የሐሙስ አገልግሎት ሰሊሆም ቤተክርስቲያን አርባምንጭ እጅግ አስደናቂ ጊዜ ከነብይ ብሩክ ጋር                      የመልእክት ርዕስ:-👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇           ✝...
19/12/2024

⛪️የሐሙስ አገልግሎት ሰሊሆም ቤተክርስቲያን አርባምንጭ እጅግ አስደናቂ ጊዜ ከነብይ ብሩክ ጋር
የመልእክት ርዕስ:-
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
✝️ተደላድለህ ትቀመጣለህ 2ዜና 1:1
*ሰለሞን አባቱ ንጉስ ዳዊት በሱ ፈንታ እንደሚነግስ ቃል ገብቶለት ሳለ ነገር ግን ወንድሙ አዶኒያስ ለሰለሞን የተገባውን ነግስና ነጥቆት የነበረ ሲሆን በእናቱ በቤርሳቤህና በነብዩ ናታን ምክንያት ነው የንግስና ዙፋኑ የተመለሰለት እና በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ አልፎ ነው የተባለለት ቦታ ላይ የተቀመጠው 1ኛ ነገ1:1-53 ይነበብ...
*በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ እያለፈም ግን አምላኩ እግዚአብሔር ከርሱ ጋር ነበረ
*በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ እለፍ በህይወትህ ትልቁን ልዩነት የሚያመጣው የእግዚአብሔር አብሮነት ነው ዘንድሮ እርሱ አብሮህ ይሆናል
*ይህ ክፍል ሲጀምር የሚለው አምላኩ እግዚአብሔር ከርሱ ጋር ስለነበር ብሎ ነው ሚጀምረው.....
*ዘንድሮ እርሱ አብሮህ ይሆናል ተደላድለህ ትቀመጣለህ አትናወጥም
*በሚቀጥሉት ጊዜያት እግዚአብሔር የሚያገነው ሰው አለ
*እግ/ር በሚያስቀምጥህ የትኛውም ቦታ ዘንድሮ ተደላድለህ ትቀመጣለህ
*የተባለልህ ቦታ ላይ ተደላድለህ ትቀመጣለህ
*እግ/ር የሚያደላድለው ሰው አለ ዘንድሮ ትደላደላለህ
*ዘንድሮ አትዋከብም ከእንግዲህ አትዋከብም
*እግ/ር በሚሰጥህ ርስት ላይ ተደላድለህ ትቀመጣለህ
👉ከዚህ በኃላ ትደላደላለህ ማንም አያወርድህም
🫵ልክ ሰለሞን እግዚአብሔር አብሮት እንደሆነ እንደተደላደለ ወዲያው የእግዚአብሔርን ቤት ለመስራት ነው የተነሳው

⛪️እግ/ር ሲያደላድልህ ሲረዳህ ሲያሳርፍህ ቤቱን ለመስራት ተነስ

💪ዘንድሮ ትበረታለህ በአገልግሎት ትበረታለህ በስራህ በትምህርትህ በቢዝነስህ በነገር ሁሉ ትበረታለህ
🫵የሆነ ሰው ዘንድሮ ከእግዚአብሔር ዘንድ መለኮታዊ ስጦታ ይቀበላል
👉ከእግ/ር ዘንድ ከምትቀበለው መለኮታዊ ስጦታ የተነሳ ደሞ ትገናለህ
*የሆነ ሰው በስራው በትምህርቱ በቢዝነሱ በአገልግሎቱ መግነን ይጀምራል
👉እግ/ር ሲያደላድልህ መግነን ነው ምትጀምረው

👉ተደላድሎ ለመቀመጥ ከእግዚአብሔር መጠየቅ ያለብንን ነገር ማወቅ አለብን
*ተራ ነገር አትጠይቅ አላፊ ጠፊ ነገር አትጠይቅ
*አስቀድማችሁ መንግስቱንና ፅድቁን ፈልጉ ይላል ቃሉ ፍለጋህን አስተካክል ያኔ ከምትፈልገው በላይ አብልጦ ይሰጥሃል
👉ሰለሞን እግዚአብሔር ካሳረፈው ካደላደለው በኃላ ከላይ እንደነገርኳችሁ ቤቱን ለመስራት ነው የተነሳው ቤቱን ለመስራት ሲነሳ ቀድሞ ያደረገው መስዋእት መሰዋት ነው
👉እግ/ር ሲረዳህ ከረዳህ ነገር ለእርሱ ሰዋ
👉ስትሰዋ By the way ታላቅ በጎነት ይደረግልሃል ቁ 8
👉ስትሰዋ ከጠየቅከው ይልቅ ከለመንከው ይልቅ አብዝቶ ይሰጥሃል
👉ስትሰዋ ለአባቶችህ የገባውን ተስፋ ያፀናልሃል ቁ9

 #ዛሬ  #ሐሙስ ልዩ የፀጋ መካፈል ጊዜ ይኖረናል  ወዳጅ ዘመዶን በመጋበዝ ተገኝተው የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ አይቀርም  #ኢየሱስ  #ዛሬም  #ይሰራል
19/12/2024

#ዛሬ #ሐሙስ ልዩ የፀጋ መካፈል ጊዜ ይኖረናል ወዳጅ ዘመዶን በመጋበዝ ተገኝተው የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ አይቀርም #ኢየሱስ #ዛሬም #ይሰራል

⛪️የማክሰኞ አገልግሎት ሰሊሆም ቤተክርስቲያን አርባምንጭ
17/12/2024

⛪️የማክሰኞ አገልግሎት ሰሊሆም ቤተክርስቲያን አርባምንጭ

 #ዛሬ  #ማክሰኞ እንፀልያለን ከቃሉና መንፈሱ እንካፈላለን ጌታን እናመልካለን ሁላችሁም ተጋብዛችኃል
17/12/2024

#ዛሬ #ማክሰኞ እንፀልያለን ከቃሉና መንፈሱ እንካፈላለን ጌታን እናመልካለን ሁላችሁም ተጋብዛችኃል

💒የእሑድ ጠዋት አገልግሎት 4ኛ ቀን ሰሊሆም ቤተክርስቲያን አርባምንጭ
15/12/2024

💒የእሑድ ጠዋት አገልግሎት 4ኛ ቀን ሰሊሆም ቤተክርስቲያን አርባምንጭ

⛪️ሰሊሆም ቤተክርስቲያን   ⛪️
15/12/2024

⛪️ሰሊሆም ቤተክርስቲያን ⛪️

⛪️ሰሊሆም ቤተክርስቲያን 3ኛ ቀን የቅዳሜ አገልግሎት  #ነገ እሑድ ጠዋትና ከሰዓት ይቀጥላል በፍፁም   #አይቀርም ይምጡ
14/12/2024

⛪️ሰሊሆም ቤተክርስቲያን 3ኛ ቀን የቅዳሜ አገልግሎት #ነገ እሑድ ጠዋትና ከሰዓት ይቀጥላል በፍፁም #አይቀርም ይምጡ

⛪️ሰሊሆም ቤተክርስቲያን 2ኛ ቀን ኮንፍረንስ ድንቅ ምሽት  #ነገ  #ቅዳሜ  #10ሰዓት ይቀጥላል ወዳጅ ዘመዶቻችሁን በመጋበች መምጣት ትችላላችሁ አይቀርም
13/12/2024

⛪️ሰሊሆም ቤተክርስቲያን 2ኛ ቀን ኮንፍረንስ ድንቅ ምሽት #ነገ #ቅዳሜ #10ሰዓት ይቀጥላል ወዳጅ ዘመዶቻችሁን በመጋበች መምጣት ትችላላችሁ አይቀርም

Welcome Singer Piniel
13/12/2024

Welcome Singer Piniel

💒ሐሙስ የመጅመሪያው ቀን  #ነገ   #አርብ  #10ሰዓት ይቀጥላል ወዳጅ ዘመዶቻችሁን በመጋበዝ መምጣት ትችላላችሁ አይቀርም
12/12/2024

💒ሐሙስ የመጅመሪያው ቀን #ነገ #አርብ #10ሰዓት ይቀጥላል ወዳጅ ዘመዶቻችሁን በመጋበዝ መምጣት ትችላላችሁ አይቀርም

 #ዛሬ  #ዛሬ  #ዛሬ  #ዛሬ  #ዛሬ  #ዛሬ  #ዛሬ  #ዛሬ  #10ሰዓት                                   #አይቀርም
12/12/2024

#ዛሬ #ዛሬ #ዛሬ #ዛሬ #ዛሬ #ዛሬ #ዛሬ #ዛሬ #10ሰዓት
#አይቀርም

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Siloam TV Worldwide posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share