18/12/2024
በቅዱሳን መላእክት በተሰየመችው ቦታላይ ጻድቁ አባታችን
አቡነ ተክለሃይማኖት የሠሯት እጅግ ተዓምራዊ የእመ ምሕረት ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን የተሠወረችበት ምሥጢራዊ ገዳም በዐይን ከማየት በላይ ምን አለ?
በገዳሙ ጉዞ ሲጓዙ፡-
።።።።።።።።።።።።።።
በቦታው ላይ ያሉ ምሥጢራዊ ቦታዎችን ማለትም:-
👉ገዳመ ቆሮንቶስን
👉ደብረ ቁስቋምን
👉ቀራንዮን
👉ደብረታቦርን
👉ጎልጎታን
👉የዮሴፍና ሰሎሜ ዋሻዎችን
👉የእነ አቡነ ተክለሃይማኖት ደጀሰላምን
👉ቅዱሳን መላእክት ለእመቤታችን እና ለጌታ ሰግደው የዘመሩበትን
👉ቅዱስ ዑራኤል የክርስቶስ ክቡር ደም በብርሃን ጽዋ የረጨበትን
👉በ3 ቀን የሚፈውሰውን የዮርዳኖስ ጠበልን
👉የአቡነ ተክለሃይማኖት ጠበልን
👉የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ጠበልን
👉የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ጠበልን
👉የቅዱስ ዑራኤል ጠበልን
👉የቅዱስ ሚካኤል ጠበልን
👉አቡነ ተክለሃይማኖት እና አቡነ ዜናማርቆስ፣አባ አንበስ፣አባ ሳሙኤል፣አባ ጽጌ ድንግል ሲቀድሱበት የነበረውን
👉ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት ክቡር መስቀሉ ተቀምጦ የነበረበትን
👉በኢትዮጵያ የመጀመሪያው መስቀል ደመራ በዓል መከበር የጀመረበት ቦታን
👉እመቤታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን አቅፋ ዕልፍ አዕላፍ ቅዱሳን መላእክት በስዕለ አድኅኖ ተመስለው የሚገለጡበትን
👉ከቀኑ 6:00-9:00 የቅዳሴ ድምጽ ከማታው 3:00-9:00 ሰዓት የማኅሌት፣የከበሮ፣የጸናጽል ድምጽ የሚሰማበትን በዐይን የሚታዩና የተሠወሩ የተገለጹትና ያልተገለጹትንም ጭምር በርካታ ታሪካዊና ምሥጢራዊ ቦታዎችን አረጋውያን አባቶች ያስጎበኛሉ ያሳያሉ ያስረዳሉ።
እያንዳቸው የተዘረዘሩት ታሪካዊ ቦታዎች በቅዱሳት መጻሐፍት የተመዘገቡ ሲሆኑ ከ2000 ፣ከ1000 ከ800 ዓመታት በላይ በየዘመኑ በርካታ ቅዱሳን እያገለገሉበት እየተገለገሉበት እስከዛሬ ድረስ በግሑሳን ቅዱሳን የከበረ እጅግ የቃል ኪዳን የፈውስ፣የበረከት ምሥጢራዊ ገዳም ነው።
ወደዚህ ታላቅ የግሑሳን /ሥውራን/መነሐሪያ የጸሎት ከተማ ገዳሙ ዘወትር ቅዳሜ ለእሑድ ከአዲስ አበባ መንፈሳዊ ጉዞ እያዘጋጀ ይገኛል።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።፣፣፣፣፣።።።፣፣፣።።፣፣።።።፣
መጥተኽ እይ ዮሐንስ .ወ 1÷47
፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤
👇
☎️ 09 70 10 10 10
👇
☎️ 09 88 10 10 10
፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤
የእመ ምሕረት ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ገዳም
፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤
ፌስቡክ:-https://www.facebook.com/profile.phpid=100064034052746&mibextid=ZbWKwL
፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥
ለተጨማሪ መረጃ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤👇፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፣፤፤፤
👉 የዩቲዮብ ገጻችን
https://youtube.com/channel/UCYPbuN3s28rEZYxI4STtV2w
╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮
✥┈┈••●◉✞◉●••┈••✥
📡የእመ ምሕረት ሚዲያ ገጽ🎥
💒💚💛❤️💒
✥┈┈••●◉✞◉●••┈••✥
╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯