Alexo Media Network

Alexo Media Network Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Alexo Media Network, Digital creator, Alaba K'ulito.

23/01/2025
23/01/2025
  በሚል እሳቤ 2ተኛውን የብልፅግና ፓርቲ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ኮንፍረንስ እንኳን አደረሰችሁ አደረሰን!!የዌራ ዲጆ ወረዳ ማዕከል የፐብሊክ ሰርቪስ ግንባር የአስተዳደር ዘርፍ የመሠረታዊ ድር...
14/01/2025

በሚል እሳቤ 2ተኛውን የብልፅግና ፓርቲ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ኮንፍረንስ እንኳን አደረሰችሁ አደረሰን!!

የዌራ ዲጆ ወረዳ ማዕከል የፐብሊክ ሰርቪስ ግንባር የአስተዳደር ዘርፍ የመሠረታዊ ድርጅት አባላት"ከቃል እስከ ባህል"በሚል እሳቤ 2ተኛውን የብልፅግና ፓርቲ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ የቅድመ ጉባዔ ኮንፍረንስ አካሄደ።

በሀላባ ዞን የዌራ ዲጆ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት

የአላህ ምልክቶች ሲከሰቱ የሰው ልጆችን አቅመ ቢስነት ይበልጥ እንመለከታለን:: እጅግ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ፣ እውቀት እና ሀብት አለን የሚሉ የአለማችን ሀያላን ሀገራቶች ሊቋቋሙት እና ሊታደጉት ያ...
13/01/2025

የአላህ ምልክቶች ሲከሰቱ የሰው ልጆችን አቅመ ቢስነት ይበልጥ እንመለከታለን:: እጅግ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ፣ እውቀት እና ሀብት አለን የሚሉ የአለማችን ሀያላን ሀገራቶች ሊቋቋሙት እና ሊታደጉት ያልቻሉት የእሳት ቃጠሎ በምድረ አሜሪካ በሎስ አንጀለስ እና ካሊፎርኒያ ተከስቷል::

ብዙ አመት እንደሚኖሩበት ተስፋ ተደርጎባቸው በቅንጡ ሁኔታ የተገነቡ መኖሪያ ቤቶች፣ ተቋማት እና ህንፃዎች በእሳት ጋይተዋል:: በብዙ የግል ጥበቃዎች የሚኖሩ ታዋቂ ግለሰቦች መኖሪያ ቤቶቻቸው ሳይቀር እሳቱን የሚመክትላቸው አጥተው ተቃጥለዋል::

ሀያላን ነን የሚሉ ሀገራት መሪዎች በሌሎች ሀገራት በጦርነት እና በሌላ ምክንያቶች ሲከሰት በቴሌቭዥን መስኮት ሲመለከቱት የነበረው ውድመት በአይናቸው ይመለከቱት ዘንድ በገዛ ሀገራቸው ተከስቶ ሊያዩት ግድ ሆኗል::

የሰደድ እሳት፣ የማዕበል ጎርፍ፣ የመሬት መንቀጥቀጥ የአላህ ምልክቶች ናቸው;: ለሰው ልጆች የማስጠንቀቂያ ደውል ናቸው::

የሰው ልጅን አቅመ ደካማነት ለማሳየት ይህ በቂ ነው

አላህ ለምድራችን ምህረቱን ያውርድልን

ከቁጥጥር ውጪ ሆኖ በቀጠለው የሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳት የሟቾች ቁጥር 16 ደረሰበአሜሪካ ካሊፎርኒያ ግዛት ሎስ አንጀለስ ከተማ የተከሰተው የሰደድ እሳት አሁንም ከቁጥጥር ውጪ ሆኖ በሰው እና...
12/01/2025

ከቁጥጥር ውጪ ሆኖ በቀጠለው የሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳት የሟቾች ቁጥር 16 ደረሰ

በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ግዛት ሎስ አንጀለስ ከተማ የተከሰተው የሰደድ እሳት አሁንም ከቁጥጥር ውጪ ሆኖ በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱን መቀጠሉ ተገልጿል።

በተከሰተው ሰደድ እሳት ምክኒያት እስከሁን 16 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን ተጠቅሷል።

እንደ ቢቢሲ ዘገበ እሳቱን ለመቆጣጠር የሚደረገው ጥረት ቢቀጥልም፣በሎስ አንጀለስ የተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ ነዋሪች አከባቢያቸውን ለቀው እንድወጡ ወይም ለመውጣት እንድዘጋጁ ተነግራቸዋል ተብሏል።

በርካታ የእሳት ማጥፍያ ሄሊኮፕተሮች እና አውሮፕኖች እሳቱን ለማጥፋት ርብርብ ማድረጋቸውን እንዲቀጥሉም ተጠቅሷል።

እንድሁም በአደጋው ከ137 ሺህ በላይ ሰዎች ቤት ንብረታቸውን ጥለው መፈናቀላቸውን ተናግሯል።

ሰደድ እሳቱ 135 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት ውድመት ማድረሱን የተገለጻ ስሆን ከዚህም ከፍ ሊል እንደሚችል ነው የተገለጸው።

በካሊፎኒያ ባለው ሳንቲ ሞኒካ ተራራ መነሻውን ያደረገው ይህ ሰደድ እሳት በአከባቢው ያለው ከፍተኛ ንፋሳማ አየር ሁኔታ ሰደድ እሳቱ በቶሎ እንድስፋፋ ማደረጉ ተገልጿል።

12/01/2025
የዌራ ዲጆ ወረዳ አመራሮች በህዝብ ተሳትፎ የሚገነባው ታሪካዊ የሆነው የሀላባ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ግንባታ 5ተኛ ዙር የሞባይል ቻሌንጅ አስጀመሩ!!በዛሬዉ ዕለት በሀላባ ዞን ቁሊቶ ከተማ በ...
10/01/2025

የዌራ ዲጆ ወረዳ አመራሮች በህዝብ ተሳትፎ የሚገነባው ታሪካዊ የሆነው የሀላባ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ግንባታ 5ተኛ ዙር የሞባይል ቻሌንጅ አስጀመሩ!!

በዛሬዉ ዕለት በሀላባ ዞን ቁሊቶ ከተማ በህዝብ ተሳትፎ የሚገነባው ታሪካዊ የሆነው የሀላባ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ግንባታ የዌራ ዲጆ ወረዳ አመራሮች 5ተኛ ዙር የሞባይል ቻሌንጅ አስጀምረዋል ።

በሀላባ ዞን የዌራ ዲጆ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት

Address

Alaba K'ulito

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Alexo Media Network posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share