20/04/2022
📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢
Amos 4°W አቅጣጫው እንዴት ይሰራል?
-ዲሹንለመስራት ከNilesat ትንሽ ወደ ላይ (በግምት2CM)ከፍማረግ ብቻ ነው። ይህንን በምንሰራበት ጊዜ 11030/V/27500 ቢተቀሙ የተሻለ quality ይመጣልዎታል).የYes Sport HD ቻናሎች በ90 ሰሀን በጣም ስለሚያስቸግሩ የሚገቡት በ 180 ሰሀን ብቻ ነው ብንል መጋነን አይሆንም።
☑️☑️☑️☑️☑️☑️☑️☑️☑️☑️☑️
Amos 4°w Satellite ሲሰራ ተፈላጊ የሆኑ frequency የሚከተሉት ናቸው..
-11030/V/27500
- 11058/V/13750
- 10971/V/27500 ሰርች ማድረግ እና ሌሎች ቻናሎች ለመጨመር እና በነዚህ ፍሪኩየንሲዎች ካልገቡ Blind scan በማድረግ መጨመር ይቻላል ።
•Nilesat ለመጨመር ከፈለጉ በ 90 ሰሀንም ሆነ በ180 ሰሀን ከላይ በዘንግም ሆነ ያለ ዘንግ ከላይ በመለጠፍ ይሰራልዎታል።
(ይህማለትከNilesat ጋር ለመጠቀም 1 ተጨማሪ LNB መግዛት ይኖርብዎታል)
2)🔥ቻናሎቹ Dollar.($)ምልክትስላላቸው በምን መልኩ ነው የሚከፍቱት?
-ቻናሎቹለመክፈትየግድ Server ይፈልጋሉ። server ማለት ቻናሎችን በትንሽ Connection ምክንያት እንዲከፍቱ ማረጊያ Account ሲሆን። እንደ ሰርቨር አይነት ከ1 ወር ጀምሮ እስከ 12 ወር ይኖራል።
ከሰርቨሮች መካከል።
-"Cccam" ይህ ማለት ሁሉም HD ሪሲቨሮች ላይ ያለ server ነው.
☑️-"Foreverserver"-
ይህበጣም ጀግና እና አንደኛ Serverየምለው ሲሆን ከሚገኝባቸው ሪሲቨሮች መካከል።
• ታይger T8,T8Highclass v2,T3000Mega,T8Miniultra,T8Miniultra V2
•Staርሳat T-14 Extreme,90000,2000,X1Pro,X2Extremeእና ሌሎችም።
•Lifestar 9090,9090Diamond,9595
📢Gshare plus" ወይም "SuperGshare plus" - ሁለቱም ያው እና አንድ ነው!
ያለምንምመቆራረጥAmosእና O.ኤስ.Nቻናሎችንየሚከፍትሲሆን ከሚሰራባቸው ሪሲቨሮች መካከል።
•LEG N24+ Plus,LEGN24pro,LEGN24ProIron ,LEGH-14,LEGM-18HD ,LEGN24(NEW)ይገኙበታል።
•SuperstarV8 እና V8 plus
•Lifestar 1000++ እና Ls9200 Gold እና LS9300 GOLD
-Lifestar 9200 እና 9300 ተጠቃሚ ከሆኑ ያለው ብቸኛ አማራጭ Cccam ብቻ ነው።
☑️-"Funcam" -
ይህ በጣም ምርጥ የሚባል Server ሲሆን ከሚገኝባቸው ሪሲቨሮቭ መካከል።
•Realstar 1010 ሪሲቨር።
•Supermax F-18 Supertech/Superplus
•ሁሉም Supertech የሚሉት የsupermax 2350፣2425፣9200 ሪሲቨሮች።
•Lifestar,6060,8080,8585ሪሲቨሮች።
•Starsat4080ሪሲቨር ይገኙበታል
📶📶📶📶📶📶📶📶📶📶📶
በውስጡ ምን ምን ቻናል ይገኛሉ ካሉ
እነዚህን ቻናሎች
Sport 1
Sport 2
Sport 4
እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግን በቀጥታ በእንግሊዝኛ ኮሜንታተር የሚያስተላልፉ ናቸው
MTV & M Tv Dance
ገራሚ ገራሚ የሆኑ የ billboard ዘፈኖችን የሚያስተላልፉ
ቻናሎች ይገኛኙበታል.
☑️yes 1 -5
እነዚህ ቻናሎች boxoffice ላይ የሚገኙ ፊልሞችን ያሳያሉ።
ምን አይነት እሪሲቨር ያስፈልገናል ካሉ
በማንኛውም ፍላሽ በሚቀበል HD ሬሲቨር ከ NileSat ጋር 1
LNB እና Wifi Antena + servers ያስፈልጋሉ
በምስሉን ይመልከቱ.
የ ቴሌግራም ቻናላችን t.me/awoldish