Trgum mnbar

Trgum mnbar Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Trgum mnbar, Digital creator, Adwa.

ፍትሒ ፍትሒ ፍትሒ........?ብሸፋቱን ግፍዐኛታትን ውሻጠ ኣብ ኩሉ ወዲሰብ ዝበፅሕ ዘሎ ጭካነ ዝተመልኦ መቕተልቲ ጠጠው ይበል😭😭😭
20/06/2024

ፍትሒ ፍትሒ ፍትሒ........?
ብሸፋቱን ግፍዐኛታትን ውሻጠ ኣብ ኩሉ ወዲሰብ ዝበፅሕ ዘሎ ጭካነ ዝተመልኦ መቕተልቲ ጠጠው ይበል😭😭😭

10/05/2024

ከግንቦት 1 ቀን 1947 ዓ.ም እስከ ...............

ከ 69 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን የቀድሞ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስቴር የነበሩት አቶ መለስ ዜናዊ አስረስ (ለገሠ ዜናዊ ) በትግራይ ጠቅላይ ግዛት በአድዋ ከተማ ውስጥ የተወለዱበት ዕለት ነው።

የቀድሞ ጠ/ሚኒስቴር መለስ ዜናዊ (ለገሠ) የሕይወት ታሪክ

➸ ግንቦት 1 ቀን 1947 ዓ.ም ከእናታቸው ከወይዘሮ አለማሽ ገብረልዑልና ከአባታቸው ከአቶ ዜናዊ አስረስ በአድዋ ከተማ ተወለዱ።

➸ እስከ 8ኛ ክፍል ድረስ በዓድዋ ንግሥተ ሳባ ትምህርት ቤት ተማሩ፡፡ ከ 1961 እስከ 1964 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በጄነራል ዊንጌት ትምህርት ቤት አዲስ አበባ ተከታተሉ።
➸ በ1965 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ፋኩልቲ የሕክምና ትምህርታቸውን መከታተል ጀመሩ።

" የፖለቲካ ተሳትፎ "

➸ በ 1966 መጀመሪያ በተማሪዎች መማክርት ምርጫ ላይ በመወዳደር የሣይንስ ፋኩልቲን በመወከል የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ምክር ቤት (Student Council) አባል በመሆን የኢትዮጵያ ተማሪዎች ንቅናቄ አመራርን ተቀላቀሉ።

➸ በመስከረም ወር 1967 ዓ.ም የብሔረ ትግራይ ተራማጆች ማህበር (ማገብት) እንደተመሠረተ የንቅናቄው አባል ሆኑ።

➸ በ 1967 ዓ.ም አምባገነኑን የደርግ ሥርዓት ለመታገል ወደ ትጥቅ ትግል በመውጣት የተሃህት/ህወሓት አባል ሆኑ፡፡ ከ1967 እስከ 1969 በህወሓት ታሪክ የድርጅት ህልውናን የማረጋገጥ ምዕራፍ ፈተናዎች በፅናት ተሻገሩ።

➸ በ 1969 ዓ.ም የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ተወካይና የከፍተኛ አመራር አባል ሆኑ።

➸ በ1971 ዓ.ም በህወሓት 1ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ሆነው ተመረጡ፡፡

➸ ከ 1971-1975 ዓ.ም የትግራይን ሕዝብ በብሔራዊና ህዝባዊ ትግሉ በስፋት ለማሳተፍ በተደረገው እንቅስቃሴ በአመራርነት ተሳተፉ።

➸ በ 1975 ዓ.ም በሁለተኛው የህወሓት ድርጅታዊ ጉባኤ የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴና የፖሊት ቢሮ አባል ሆነው ተመረጡ።

➸ ከ1976 -1981 ዓ.ም የህወሓት የትግል እንቅስቃሴን ከኢትዮጵያ ሕዝቦች ትግል ጋር ለማስተሳሰር ከፍተኛ የጥናትና የአመራር ሚና ተጫወቱ።

➸ በ 1981 ዓ.ም በሦስተኛው የህወሓት ድርጅታዊ ጉባኤ የህወሓት ዋና ጸሐፊ በመሆን ተመረጡ።

➸ በ 1983 ዓ.ም ህዳር ወር በኢህአዴግ የመጀመሪያ ጉባኤ የኢህአዴግ ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ።

" መንግሥታዊ የአመራር ተሳትፎ "

➸ በ 1983 ዓ.ም ግንቦት ወር ኢህአዴግ አዲስ አበባን በተቆጣጠረበት ወቅት የኢህአዴግ ጊዜያዊ መንግሥት ፕሬዚዳንት ሆነው ለአንድ ወር ያህል አገለገሉ።

➸ ከሐምሌ ወር 1983 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 1987 ዓ.ም መጨረሻ የኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥት ፕሬዚዳንት በመሆን አገለገሉ።

➸ በ 1987ዓ.ም የተካሄደውን የመጀመሪያውን የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ምርጫን ተከትሎ በመስከረም 1988 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ተመረጡ።

➸ በ 1992 ዓ.ም ሁለተኛውን አገር አቀፍ ምርጫ ተከትሎ ለሁለተኛ ጊዜ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን በመስከረም 1993ዓ.ም ተመረጡ።

➸ በ 1997 ዓ.ም የተካሄደውን ሦስተኛውን አገር አቀፍ ምርጫ ተከትሎ በ1998ዓ.ም መስከረም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ለ3ኛ ጊዜ ተመረጡ።

➸ በ 2002 ዓ.ም የተካሄደውን አራተኛውን አገር አቀፍ ምርጫ ተከትሎ በ2003 ዓ.ም መስከረም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ለአራተኛ ጊዜ በመመረጥ እስከ ዕለተ ህልፈታቸው አገራቸውንና ሕዝባቸውን

Address

Adwa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Trgum mnbar posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Trgum mnbar:

Share